12 Aug 2026, 08:16 UTC360 views2 reactionsread 13 August 2026 Photo
ከላይ የምታዩትን ጥቅሙ ምን ይመስላቿል Family ?
➡️አስተዉላቹ ከሆነ ይህ መድሐኒት ወይም የተለያየ ዕቃ ስትገዙ አብሮ ሲመጣ አይታቹ ይሆናል።
➡️Silca Gel የሚባል ሲሆን የተሰራዉም ከSilicon Dioxide ነዉ። ጥቅሙም እርጥበትን ከአየር የሚያስወግድ በዉስጡም በሚሊየኖች የሚቆጠር ቀዳዳዎች ያሉት በመሆኑ እነሱም የወሃ ትነትን በመምጠጥ ይይዛሉ ማለት ነዉ።
➡️ለዚህም ያ Product ወይም Material ከእርጥበት ዝገትና ብልሽት ነፃ ሁኖ እንዲቆይ ይረዳዋል።
❤1👍1
12 Aug 2026, 08:15 UTC351 views2 reactionsread 13 August 2026 Photo
Family ያልገባችሁ ነገር አለ Salary የሚለው page ሚከፈተላችሁ face verification ስታደርጉነው::
Face verification የሚለው page ደሞ ምታገኙት Authentication center ሚል በ ሰማያዊ color አለ አሱን ስትነኩ verifay ማድረግ ትችላላችሁ ከዛ task ይከፈትላቹአል በቀን በ ቀን 2 ስአት ተቀምጣችሁ 1$ ነው ምሰሩት 10 ቀን ሰራችሁ ማለት 10$ አወጣችሁ ማለት ነው::ከዛ ደሞ ከፈለጋችሁ mic off አርጋችሁ app minimize አርጋችሁ መውጣት ትችላላችሁ:: ማለትም የፈለጋችሁትን app ወይም የተለያዩ platform መጠቅም ትችላላችሁ አንደ youtube,tiktok የመሳሰሉት social media መጠቀም ትች…
❤1👏1
7 Aug 2026, 09:51 UTC829 views2 reactionsread 13 August 2026 Photo
ቪድዮ ወደ አዉድዮ ለመቀየር አሁንም አፕ ነዉ የምትጠቀሙት?
አብዛኛው ሰው ቪዲዮ (MP4) ወደ ድምፅ (MP3) ለመቀየር አፕሊኬሽን ነው ሚጠቀመው።
ካለ አፕ ቪዲዮ ወደ ድምፅ (audio) የምትቀይሩበትን ቀላል መንገድ ላሳያቹ። ይሄን step ተከተሉ
✔️ወደ File Manager ግቡ
✔️የምትቀይሩትን ቪዲዮ ጫን ብላችሁ በመያዝ Rename የሚለውን ምረጡ (rename የሚል ከሌለ ጥግ ጋር ያለውን ሶስት ነጥብጣብ በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ)
ከዚያም ከስሙ መጨረሻ ላይ .MP4 የሚለውን በማጥፋት በ .MP3 እንተካዋለን
ከዛ ቪዲዮው ወደ Audio ይቀየራል።
ማስጠንቀቂያ:- ከመቀየራችሁ በፊት ዋናውን ፋይል ወይም ቪድዮ copy or Move አድርጋችሁ…
❤1👏1
7 Aug 2026, 09:51 UTC614 views2 reactionsread 13 August 2026 Video
🎁ይሄን (Application) ተጠቅማችሁ በቀን $10 - $50 ካልሰራችሁ በጣም ወደ .... እየቀራችሁ ነዉ። ምክንያቱም እዚ Application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት Game በመጫወት እና ሰዉ (Invite) በማድረግ ነዉ ለዛዉም በ1 ሰዉ $1 ነዉ የሚሰጣችሁ!
📍አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ (Link) Download አድርጉት እና ከላይ ባለዉ በVideo መሰረት ሙሉ ነገር ጨርሱ! ከዛ እዛ ላይ ያለዉን Game እየተጫወታችሁ እና በራሳችሁ (invitation link) ሰዉ እየጋበዛችሁ በ1 ሰዉ $1 እያገኛችሁ በቀላሉ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ።
ከላይ video ላይ እንደምትመለከቱት 20$ withdraw አርግያለው ማለት ነው አና አናንተም ላለመስርዓት ምንም …
❤1🙏1
5 Aug 2026, 14:12 UTC783 views5 reactionsread 13 August 2026 Photo
ቴሌግራም ስትጠቀሙ የማትፈልጉት ግሩፕ ላይ ወይም channel ላይ Add እያደረጉ ካስቸገርዋቹ ይህን አስተካክሉ ::
➡️ ከላይ 3 ቷን ሰረዝ ንኩ
➡️ Setting የሚለውን ንኩ
➡️ ከዛ ከታች "Privacy & Security" የሚለውን ንኩ
➡️ ከዛ ወደ ታች ወረድ በሉና "Invites" የሚለውን ነክታቹ በመግባት "Nobody" ላይ አድርጉት ::
❤2👍2⚡1
5 Aug 2026, 14:11 UTC711 views1 reactionsread 13 August 2026 Photo
አዲስ ስራ Viral ሳይውጣ, ሳያመልጣቹህ ጀምሩት
ይህ App ገና አዲስ ነው 2 ቀኑ ነው ገና guys ፍጠኑ
ከ10$ ጀምሮ WITHDRAW ማድረግ ይቻላል ቀደማቹህ ግቡ
App download አደርጉ እና ከዛ create account በgoogle ታደርጋላችሁ, ለአንድ ሰው አንድ አካውንት ብቻ ነው የሚቻለው! then ME የሚለው ጋር Verify የሚል አለ እሱን በመንካት Face verify አድርጋችሁ ስራውን መጀመር ትችላላችሁ
Family ይህንን ስራ በደንብ ስሩ ምርጥ app
በብዙ መንገዶች ገንዘብ ማግነት ትችላላችሁ
☑️ለመጀመር👇
https://www.yagolive.com/scode/22104
https://www.yagolive.com/scode/22104
✅ …
❤1
3 Aug 2026, 07:20 UTC853 views3 reactionsread 13 August 2026 Photo
📱 ስልካችሁ ላይ የሚጫኑ Apps በራሳቸው Update እንዳይደረጉ ከፈለጋችሁ setting ይህን አስተካክሉ! ⚙️
➡️ Play Store ውስጥ ግቡ
➡️ ከላይ ያለውን Profile Picture ንኩ
➡️ Settings ይግቡ
➡️ Network preferences የሚለውን ይክፈቱ
➡️ Auto-update apps የሚለውን ይጫኑ
➡️ Don't auto-update apps የሚለውን ይምረጡ
⚡1❤1🙏1
3 Aug 2026, 07:20 UTC788 views2 reactionsread 13 August 2026 Video
ከዚ በፊት በምን መልኩ 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐑𝐓𝐘 የሚባለዉን application በመጠቀም ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ እና አፕልኬሽኑን በምን መንገድ download አርጋችሁ account እንደምትከፍቱ ነግረናችሁ ነበር ነገር ግን ብዙዎቻችሁ አፕልኬሽኑን download አድርጋችሁ account ከከፈታችሁ ቡሀላ 𝐕𝐄𝐑𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐌𝐏𝐋𝐄𝐓𝐄 ለማድረግ ስትሞክሩ እያስቸገራችሁ እንደነበር ስትነግሩን ነበር እኛም ይሄን ችግር ተመልክተን video ይዘንላችሁ መተናል ከዚ በፊት ያስቸገራችሁ አዲስ የምትጀምሩም ከላይ ባለዉ video መሰረት በቀላሉ 𝐕𝐄𝐑𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐌𝐏𝐋𝐄𝐓 ማድረግ ትችላላችሁ።
ይሄን application ተጠቅማችሁ ገንዘብ መስራት ያልጀመራችሁ ካላችሁ …
❤2
2 Aug 2026, 06:39 UTC866 views8 reactionsread 13 August 2026 Photo
🚀ቴሌግራማቹ ባን ከተደረገ ለመመለስ !
➡️የቴሌግራም አካዉንታቹ በተለያየ ምክንያት ባን ቢደረግና ቢዘጋ የምትመልሱበትን አንድ አማራጭ ልጦቅማቹ።
ወደ ምትጠቀሙት ብሮዉዘር ጎግል or ክሮም ግቡና Telegram Support ብላቹ ሰርች አርጉ።
➡️ከዛ አንደኛ ላይ ሚመጣላቹን ነክታቹ ግቡ። ከዛ Please describe your problem የሚለዉ ላይ ምክንያታቹን በ English አስገቡ ለምሳሌ :-
'Dear Telegram Support Team, my number +2519444444444 has been banned but i have done noting to be happen please help me unbann my account, i will appriciate if yo…
❤6👍2
1 Aug 2026, 10:41 UTC≈1,030 views5 reactionsread 13 August 2026 Photo
😍Netflix Account Subscription ለምትፈልጉ 😍
1️⃣ Shared Account - 900 ETB/Per Month
2️⃣ በራሳቹ Email እና Password የሚሰራ
ከ 1,100 ብር ጀምሮ
⭐ 100% Safe & Reliable
🔹ለመግዛት➡️ @SivanaEt✅
📱 0965114021
❤3👍2
30 Jul 2026, 10:21 UTC≈1,180 views6 reactionsread 13 August 2026 Photo
የcharger cable አይነቶችን ዘርዘር አደርጌ በቀላሉ ልንገራቹ:-
➡️USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል።
➡️USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል።
➡️USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል።
➡️Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ…
❤4⚡1👏1
30 Jul 2026, 10:21 UTC≈1,000 views3 reactionsread 13 August 2026 Video
ይሄዉ ባልኩት መሰረት ያልኮችሁን application ሙሉ መረጃ አሁን ልገራችሁ እንዴት ነዉ ይሄን አፕልኬሽን ምናወርደዉ ከሚለዉ እስከ ገንዘብ እንዴት ነዉ መስራት የምችለዉ እስከደሚለዉ ድረስ ያለዉን processes በቀላሉ እና ግልጽ በሆነ መንገድ ልገራችሁ!
እዚ application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት daily task በመስራት ፣ ሰዉ invite በማድረግ ፣ host task በመስራት ፣ game በመጫወት እና party በመግባት ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ የሰራችሁትንም በbinance በኩል , በtelebirr ወይም በተለያዩ የሀገራችን ባንኮች በኩል መቀበል ትችላላችሁ።
በጣም አሪፍ አፕልኬሽን ነዉ በዛ ላይ ደሞ አዲስ ነዉ ገና ስለዚህ ሁላችሁም በዚ ap…
❤1👏1🙏1
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @Alexinfotech. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.