4 Oct 2021, 19:23 UTC≈10,400 viewsread 6 August 2026 🔹ግጥም
****እንደ ቀልድ ፈገግ**********
በላይ በቀለ ወያ
.
አንቺ እንደምን አለሽ? ፣ እኔን'ኳን አሞኛል
ደህና ነኝ ብልሽም ፣ ሳቄ ይቀድመኛል።
ኑሮ እንዴት ይዞሻል ፣ ባለሽበት ሀገር
እኔ ባለሁበት...
ኢምንት ጉዳይ ነው!
እየሳቁ ውሎ ፣ እየሳቁ ማደር።
ውሸት ነው አትመኝ....
እዚህ ሀዘን የለም ሳቅ ነው የተረፈን
ስላቅ ነው ትርጉሙ...
ሀገር ለቆ ሄዶ፣
"ሀገሬን ሀገሬን" ፣ ብሎ እንደመዝፈን።
............................................
ይልቅ አንቺ እንዴት ነሽ? ፣ እኔ አለሁ ታምሜ
ይህን ምፅፍልሽ ፣ ነው ሀኪም ፊት ቆሜ።
ምን አሳቀህ አልሽኝ?
"ምንህን ነው ሚያምህ"...
ብሎ ቢጠይቀኝ
ባኪሙ ጥያቄ ፣ ውስጤ ተ…
Signed ዩዝMan
4 Oct 2021, 19:14 UTC≈7,130 viewsread 6 August 2026 ያንተ ቦታ ከፍታው ነው
ዋናው መውደቅህ አይደለም ወድቀህ መነሳትህ ነው! ማጎንበስህ አይደለም መልሰህ ቀና ማለትህ ነው! ማዘንህ አይደለም እንደገና መሳቅህ ነው! ወዳጄ አትርሳ የዋንጫ ቡድንም አንዳንዴ ይሸነፋል፤ ለጊዜው ነው እንጂ ያንተ ቦታ ከፍታው ነው!
ከበዓለ ሲመቱ ጋር ተመልሰናል
ሰለጠፍን ከባድ ይቅርታ እጠይቃለን!
መልካም አዳር
Signed ዩዝMan
19 Jan 2021, 06:05 UTC≈11,500 viewsread 6 August 2026 Photo
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!
መልካም በዓል!
Signed ዩዝMan
20 Nov 2020, 12:18 UTC≈11,200 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Robs
13 Nov 2020, 09:24 UTC≈9,860 viewsread 6 August 2026 Photo
የአሌክስ አብርሃም 5ኛ መፅሐፍ" ከዕለታት ግማሽ ቀን " ነገ ቅዳሜ በገበያ ላይ ይዉላል ። ገዝታቹህ አንቡባት !
መልካም ንባብ
@AlexAberham
@AlexAberham
Signed ዩዝMan
26 Oct 2020, 14:30 UTC≈9,190 viewsread 6 August 2026 @yemeri_terekoch
Signed Robs
26 Oct 2020, 14:06 UTC≈9,020 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Robs
26 Oct 2020, 14:05 UTC≈8,380 viewsread 6 August 2026 ለምነቱን በመቀነስ ጎጅ ናቸው። ጥቅማቸው ስለሚልቅ እንጠቀማቸዋለን እንጅ።
እመት ተዋበች እና አባ ጥሩነህ የተሳፈሩባት መኪና ዝንድብ ከሚባል ቀየ እንደደረሰች እንደበፊቱ ዘምበል ብላ አልተመለሰችም። እጅግ ከአቅሟ በላይ ተጭና የነበረች ሎንችና መኪና በገደሉ ውስጥ እንደ ኳስ ነጠረች።
በቅርብ ለእርሻ የተሰማሩ አርሶ አደሮች እርፍ እና ማረሻቸውን እየያዙ የመኪናው የተጫናቸውን ሰዎች ለማውጣት ተረባረቡ። ከብዙ የባላገር ድካም በኋላ የሞቱት አስከሬናቸው የተጎዱት ከነ ቁስላቸው አንዳንዶችም ከጉዳት አምልጠው ወጡ።
ከሞቱት መካከል የነፃ ቀሚሳቸው እና ነጠላቸው በከፊል በደም የተነከረ ፊታቸው በእርጅና ተሸብሽቦ ፀጉራቸው በሽበት የተጠቃ እናት ይገኙበታል።
ምሽት አካባቢ…
Signed Robs
26 Oct 2020, 14:04 UTC≈7,210 viewsread 6 August 2026 ከሰቀላው ግድግዳ ላይ እያቆመ። ግን የመለሰለት አልነበረም።
"ውብዓለም… ውቤ… ውብዓለም" እያለ ወደ ጎጆው ዘልቆ ገባ። ውባለም ከምድር ትንሽ ከፍ ብሎ ከእንጨት ከተሰራ አልጋ ላይ ተኝታ ለራስ በማይሰማ ድምፀት እያሰቀሰቀች ታለቅሳለች።
"ምን ነው ውቤ? አመመሽ እንዴ?"ብሎ በትራስ በኩል ዘሎ ወጥቶ አንገቷን ቀና አድርጎ ጭኖቹን አንተርሶ በመዳፎቹ መንታ መንታ ሆኖ የሚወርድ እንባዋን እየጠረገ
"ምን ነው ውቤ ምን ሆንሽብኝ?" አለ ድጋሜ
"ልጄ ልጄ" አለች ውባለም በተራራቁ ሆሄያት እንደገና እንባ እየተናነቃት።
መገርሳ ሊያየው የሚጓጓለት ህፃን በሆዷ አለመኖሩን ለመረዳት ጊዜ አልፈጀበትም። ወደ በረሀ ለመምጣት ሲያስብ አባ ጥሩነህ የገሰፁት ግሳፄ እውን ሆኖ የደረ…
Signed Robs
26 Oct 2020, 14:04 UTC≈6,410 viewsread 6 August 2026 ምዕራፍ ሁለት
አንድ ቀን ምሽት ላይ መገርሳ የሻምበል የልክፍት መድሃኒት የሚወስድበት ወተት ወስዶለት በተኛበት መደብ ግርጌ ተቀምጦ ወሬ ጀመሩ። መገርሳ ውባለምን አስከትሎ ወደ በረሃ አብሮት መሄድ እንደሚፈልግ ግን ደግሞ አባ ጥሩነህ እና እመት ተዋበች ሁለታቸውን ከአጡ ማንም እረዳት እንደሌላቸው ሲማከሩ አና ሲወያዩ ከቆዩ በኋለ ተስማምተው ተለያዩ።
መገርሳ ማታ በመኝታ ሰዓት ሁሉንም ለሚስቱ አጫወታት። ውብዓለም እናትና አባቷ እንደሚያዝኑባት ብታውቅም አዲስ በረሃ ለማቅናት መሄዷን ግን ወደደችው።
"የሺአምበል ከሁለት ቀን በኋላ እንደሚመለስ አውርቶኛል:: ነገሩን ለእነ አባባ አንች ግልጥ ብታደርጊ አይሻልም?" አለ መገርሳ
"ለእሱስ ችግር የለውም ። ግን ብቸኝነት…
Signed Robs
24 Oct 2020, 15:19 UTC≈6,150 viewsread 6 August 2026 ከዚህኛው ትራምፕ ጎን ነኝ !
(አሌክስ አብርሃም)
@AlexAberham
እውነቱን ለመናገር በአሁኑ ሰዓት ማሰብ የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ስለዶናልድ ትራምፕና ስለዶ/ር ዓብይ አህመድ ነው ! ደግሞ ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ !
# ሁለቱም አገራቸው ላይ አንዱ በኮሮና አንዱ በብሔር ግጭት ሰው እያለቀ እንዳልሰማ እንዳላየ ስለሌላ ጉዳይና በእነሱ የስልጣን ዘመን አገሮቻቸው እንዴት ስኬታማ እንደሆኑ ያወራሉ!
# ሁለቱም ሰው አያዳምጡም !
# ሁለቱም ጓዳቸው እየታመሰ ሌሎች አገራትን ካላረጋጋን የሚሉት ነገር አለ !
# ሁለቱም የህዳሴውን ግድብ የፖለቲካ ካርታ አድርገውታል
# በሁለቱም ዘመን የባለስልጣን ሹምና ሽር ለጉድ ነው
# ሁለቱም የዋህ ይመስላሉ ግን አደገኛ …
Signed ዩዝMan
24 Sept 2020, 14:52 UTC≈6,370 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Robs
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AlexAberham. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.