30 Jun 2026, 13:37 UTC61 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @hudasoftPhoto
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን
ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦
ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች።
እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው።
አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦
• ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር።
• ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት።
• በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚ…
❤2
18 Jun 2026, 08:42 UTC159 views0 reactionsread 7 August 2026 Photo
❝ የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! 📖✨ ❞
📚 አል ሂክማ Online የቂርአት ማዕከል✨
የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎትን ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ??
እንግዲያውስ...
አል ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ እድል በሩን ከፍቶ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ (Online) ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ!
🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦
ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉ ተወዳጅ መምህራን።
ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣…
30 Oct 2025, 05:33 UTC564 views2 reactionsread 7 August 2026 Video
ግልፅ በኢስላም ላይ የሚደረግ ሴራ
ኡስታዝ አህመድ አደም
መስጂድ እየፈረሰና ሂጃብ እየተከለከለ እየታየ፣ ትክክለኛ የኢስላም መገለጫዎች ላይ ጉዳት ሲደርስ እያየን የሞተ አከሰል ላይ በሚሊዮኖች ገንዘብ ወጥቶበት ቀብር መገንባት ማለት በኢስላም ላይ ሴራ አይደለም ወይ??
@Alamennnn
❤1👍1
29 Oct 2025, 16:45 UTC450 views3 reactionsread 7 August 2026 Video
በሱዳን ኤል ፋሺር ወንድም እህቶቻችሁ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ናቸው አትርሱ።
እንደ በግ እየተታረዱ ነው! ያለ ምሕረት ያለ ርህራሄ እየተጨፈጨፉ ነው።
አላህ ዘንድ ከተጠያቂነት ለመዳን ከብዕራችሁ ድርሻ ስጧቸው። በዱዐም አትርሷቸው።
Mahi mahisho
@Alamennnn
😭2❤1
1 Oct 2025, 18:44 UTC497 views7 reactionsread 7 August 2026 Video
Video, posted without a caption
🥰3❤2👍2
1 Oct 2025, 13:59 UTC430 views4 reactionsread 7 August 2026 🌿 A Reminder: What You Desire May Not Be Good for You
Sometimes, we chase opportunities—wealth, status, jobs, or positions—believing they are the key to our happiness or success. We work hard, we plan, and it seems everything is aligning… until suddenly, it all falls apart.
We feel disappointed. We blame others.
We say, “Someone beat me to it,” or “Someone wronged me.”
But we forget: It may have been Allah’s mercy …
👍4
30 Sept 2025, 03:24 UTC344 views4 reactionsread 7 August 2026 Video
ግዕዝ አንማርም‼
❤3👍1
28 Sept 2025, 19:31 UTC358 views4 reactionsread 7 August 2026 Video
"የእናትህ ልብ እና ሩህ የሆንከው ልጄ ገይስ ሆይ ! ለእኔ ዱአ እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ። ግን ከሞትኩ በሗላ እንዳታለቅስ እሺ ከሞትኩ በሗላ ካላለቀስክ ያኔ እኔን ደስ ይለኛል። እኔ ብሞትም አንተ አድገህ ብልህና ሀላፊነት የሚሰማው ልጅ ሆነህ እንድታኮራኝ !
አድገህ ባለተሰጥኦ የቢዝነስ ሰው እንድትሆን እፈልጋለሁ። እኔንም በፍፁም እንዳተረሳኝ እፈልጋለሁ።
ልጄ ሆይ አንተን ለመጠበቅ ደህናና ደስተኛ እንድትሆን የቻልኩትን ሁሉ አድርጊያለሁ!
አድገህ ለቁም ነገር ደርሰህ ስታገባ ሴት ልጅህን በእኔ በእናትህ ስም መሬም እንድትላት እፈልጋለሁ።
አንተ የኔ ፍቅር ፤ የኔ ልብ ፤ የኔ ሩህ ፤ የኔ ብርታትም በጣም የምኮራብህም ልጄ ነበርክ!
አንተ አድገህ ሰዎች ስላንተ…
💔4
27 Sept 2025, 08:36 UTC312 views4 reactionsread 7 August 2026 Video
ዛሬ ኔታኒያሁ በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ሊናገር ሲል የአለም ሀገራት ተወካዮች እንዳለ ጥለውት ወጥተዋል።
ከኔታኒያሁ ጋር ጥቂት የሀገራት ተወካዮች ብቻ የቀሩ ሲሆን የተመድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ባዶ ሆኗል።
ኔታኒያሁም ለነዚያ የአሜሪካ የአርጀንቲና እና መሰል ጥቂት ሀገራት ተወካዮች የዘር ማጥፋት ጀብጁን እየተረከላቸው ይገኛል።
አለም ሁሉ ተፀይፏቸዋል።
የሚቀረው የሆነ ነገር ብቻ ነው
😁4
27 Sept 2025, 08:35 UTC261 viewsread 7 August 2026 Video
የፓኪስታኑ መሪ ሼባዝ ሼሪፍ የተመድ ጉባኤን በቁርአን እንደዚህ ነው ።
ከመርሁሙ ሙሀመድ ሙርሲ በሗላ በተመድ ላይ ንግግሩን በቁርአን ሲከፍት ያየሁት መሪ ሼባዝ ሼሪፍ ነው
25 Sept 2025, 15:22 UTC291 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
" ነሲሓ ቲቪ የቴሌቪዥን ጣቢያ ብቻ ሳይሆን በየቤቱ ያለ መድረሳ ነው ! "
📡 በኢትዮሳት በቅርብ ቀን ይጠብቁን !
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
👍2❤1🔥1
23 Sept 2025, 08:11 UTC273 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!‼
ታላቁ የሳውዲ ሙፍቲ አሸይኽ.ዐብዱልዐዚዝ ቢን ዐብዲላህ አልሸይኽ ወደ ማይቀረው አኼራ ተሻግረዋል::
አላህ ይዘንላቸው!
❤4
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Alamennnn. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.