አቶ ተወልደ ገብረማርያም የኤየር ኢንዲያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተቀጠሩ የቀድሞው የኢትዮጵያ አየርመንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ተወልደ ገብረማሪያም የህንዱ ኤየር ኢንዲያ ዋና ስራ አስፈጻሚና ማኔጂንግ ዳሬክተር ሆነው መቀጠራቸውን ኤየር ኢንዲያ በጽረ ገጹ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ባለፈው ወር አቶ ተወልደ የፓኪስታን አለምአቀፍ አየርመንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው መቀጠራቸውን የሚገልጹ የሚዲያ ዘገባዎች ወጥተው የነበረ ቢሆንም መዳረሻቸው ኤየር ኢንዲያ ሆኗል። አቶ ተወልደ በዋና ስራ አስፈጻሚነት ሲያገለግሉ የነበሩትን ካምቤል ዊልሰንን ይተካሉ። አየርመንገዱ እንዳስታወቀው የኤየር ኢንዲያ ቦርድ ከመላው አለም ያመለከቱ እጩዎችን በጥል…

Channel
Afro Insight News / አፍሮ ኢንሳይት ዜና
@Afro_Insight_News
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
170subscribers
-5 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002976463080 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Afro_Insight_News |
| Created | Between 1 August 2025 and 31 October 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 31 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 31 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Afro_Insight_News |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 07:15 | 170 | -2 |
| 15 Aug 2026, 17:33 | 172 | -3 |
| 8 Aug 2026, 14:02 | 175 | no change |
| 7 Aug 2026, 20:06 | 175 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 17 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 8.24%
- avg views ÷ 170 subscribers
- Avg views / post
- 14.0
- 1 post measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 1
- of 20 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 5 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (17 June 2026 – 5 August 2026) |
| Views total | 14 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 8 Aug 2026, 14:02 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Recent posts
የኢትዮጵያ አየርመንገድ ግሩፕ Ethiopian Airlines በዘንድሮው የበጀት አመት 9.1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መሰብሰቡን በዛሬው እለት አስታውቋል። የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት ይህ ገቢ ከባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ20 በመቶ ብልጫ አለው። ስራ አስፈጻሚው አየርመንገዱ ገቢ በመሰብሰብና አራት አዳዲስ መዳረሻዎችን በመክፈት በአመቱ ስኬታማ የሚባል አፈጻጸም አስመዝግቧል ብለዋል። እንደ ኢቢሲ ዘገባ የአየርመንገዱ አጠቃላይ አለምአቀፍ መዳረሻዎች አሁን ላይ 150 ደርሰዋል። አየርመገዱ በመካከለኛው ምስራቅ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በተከሰተው በነዳጅ አቅርቦት እጥረት ቢፈተንም ከፍተኛ ገቢ መሰ…
A potential "super" El Niño could cost African economies up to $20 Billion and trigger mass migration, warns the African Development Bank. The weather phenomenon threatens severe droughts, flooding, and crop failures, reducing affected nations' GDP by 1% to 2%. AfDB Climate Director Anthony Nyong warns that nations like Sudan, Somalia, South Sudan, DRC, Mali, Burundi, and Nigeria face the heaviest toll: - Agricultu…
Ugandan diplomat and former UN official Olara Otunnu has officially entered the race to become the next UN Secretary-General. Otunnu, 75, becomes the 7th official candidate vying to succeed António Guterres when his term concludes at the end of 2026. Otunnu joins candidates including Senegal’s Macky Sall, Chile’s Michelle Bachelet, and IAEA chief Rafael Grossi. With Security Council straw polls starting this week, …
አርጀንቲና ግብጽን 3-2 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ተቀላቀለች በአሜሪካ፣ ካናዳና ሜክሲኮ እየተካሄደ ባለው የ2026ቱ የፊፋ የአለም ዋንጫ ጨዋታ አርጀንቲና ግብጽን 3-2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታው ተቀላቅላለች። ግብጽ 2-0 አርጀንቲና መምራት የጀመረች ቢሆንም የአርጀንቲና ቡድን በአስደናቂ ሁኔታ በመቀናጀት 3 ግቦችን ማስቆጠር ማሸነፍ ችለዋል። በአርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮነል ሜሲ የሚመራው ቡድን በኳታር የተካሄደውን የ2022ቱን የአለም ዋንጫ በማሸነፍ ታሪክ የሰራ ቡድን ነው። #WorldCup2026 #argentinafootball #Egypt #football #messi #salah
ስፔን ፖርቹጋልን በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜው ጨዋታ አለፈች በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ እየተካሄደ ያለው የ 2026ቱ የአለም ዋንጫ ውድድር ቀጥሎ ሲካሄድ የላሚን ያማሏ ስፔን የክርስቲያኖ ሮናልዶዋን ፖርቹጋልን በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜው አልፋለች። በአብዛኛው በመጠባበቅ ላይ የተመሰረተው የጨዋታው መደበኛ ክፍል ጊዜ ያለምንም ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ ስፔኖች በጭማሪ ደቂቃዎች ግብ በማስቆጠር ማሸነፍ ችልዋል። ስፔን በሩብ ፍጻሜው፣ ከአሜሪካና ቤልጂየም አሸናፊ ጋር የምትጋጠም ይሆናል። #Spain #Portugal #WorldCup2026
በቬኔዙዌላ በተከሰተው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 900 ገደማ ደረሰ አለምአቀፉ የነፍስ አድን ቡድን በቬንዙዌላ በተከሰተውና በማግኒቲዩድ 7.2 እና 7.5 በተለካው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የተረፉ ሰዎች ለማውጣት ተቀላቅለዋል። በሰሜንና ደቡብ አሜሪካ ያሉት ሀገራት ማለትም ሜክሲኮ፣ ብራዚል፣ካናዳ፣ ኩባና አሜሪካ እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የነፍስ አድን ሰራተኞችን ሰብአዊ እርዳታ ማቅረባቸውን ዛሬም ቀጥለውበታል። የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንዳሉት ከሆነ በአደጋው እስካሁን ህይወታቸው ያለፉት ሰዎች ቁጥር 920 ነው። ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በሀገሪቱ በምዕተ አመት ውስጥ ከተከሰቱት ሁሉ ከፍተኛ መጠን ያለውና ንዝ…
ፈረንሳይ የመጀመሪያዋን የኢቦላ ተጠቂ መመዝገቧን አረጋገጠች በኢቦላ የተጠቃው ይህ ግለሰብ በዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰብዓዊ እርዳታ ሲሰጥ ቆይቶ የተመለሰ ዶክተር ነው ተብሏል። ዶክተሩ ወዲያውኑ "ወደ ልዩ ሆስፒታል መግባቱንና" በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ሮይተርስ የፈረንሳይ ጤና ሚኒስቴርን ጠቅሶ ዘግቧል። ዲአርሲ የኢቦላ ወረርሽኙ የተከሰተው ባለፈው ወር እንደሆነ ብትገልጽም፣ ባለሙያዎች ግን ቫይረሱ ከእዚያ በፊት ለሳምንት ያህል ሳይሰራጭ እንዳልቀረ ያምናሉ። በሀገሪቱ በቫይረሱ ከ260 በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን ከ1000 በላይ ደግሞ በቫይረሱ መያዛቸው ተገልጿል። ባለፈው ወር በዲአርሲ በቫይረሱ የተያዘ አሜሪካዊ ዶክተር በጀርመን ሆስፒታል የታከመ ቢሆ…
መቀመጫውን ቤንጋዚ ያደረገው የምስራቅ ሊቢያ መንግስት የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ሱዳን ዜጎች በመሬት፣ በአየርና በባህር ወደ ግዛቱ እንዳይገቡ ሙሉ እግድ መጣሉን አስታውቋል። በኦሳማ ሃማድ የሚመራውና ከወታደራዊ መሪው ጄነራል ከሊፋ ኻፍታር ጋር የተባበረው ይህ የምስራቅ ሊቢያ መንግስት ውሳኔው "የውጭ ዜጎችን አሰፋፈርና አገባብ በህጋዊ መንገድ ለማደራጀት" የተላለፈ ነው ብሏል። ይሁንና እግዱ እውቅና ያላቸውን ዲፕሎማቶች፣ የቆንስላ ሰራተኞችና ቤተሰቦቻቸውን እንዲሁም ህጋዊ የስራ ውል ያላቸውን የጤና እና የትምህርት ባለሙያዎችን አያካትትም።ዝርዝር ዘገባውን በድረ-ገጻችን ያንብቡ፦ https://afroinsightnews.com/am/four-east-afric…
የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዥ የቀድሞዋን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴን በምዕራብ አፍሪካና ሳህል ቢሮ (UNOWAS) ከፍተኛ ገለልተኛ ስትራቴጂያዊ ገምጋሚ አድርገው መድበዋል። በምዕራብ አፍሪካና ሳህል ቀጠና ባላቸው ሰፊ የዲፕሎማሲ ልምድ የተመረጡት ሣህለወርቅ በቢሮው ላይ የሚታዩ የአሠራርና የፈጣን ምላሽ ክፍተቶችን የመመርመር ኃላፊነታቸውን በዚህኛው ወር (ጁን) ማብቂያ ላይ በይፋ ይረከባሉ። ሥራቸውን በኒውዮርክ ከተመድ የጸጥታው ምክር ቤት አባላት ጋር በሚያደርጉት ስትራቴጂያዊ ውይይት የሚጀምሩ ሲሆን በመቀጠልም መቀመጫው ዳካር (ሴኔጋል) ወደሆነው የUNOWAS ዋና መሥሪያ ቤት ያመራሉ። ዝርዝር ዘገባውን በድረ-ገጻችን ያንብቡ፦ https://…
The eastern-based Libyan government has officially announced a total ban on nationals from four East African countries entering its territory by land, sea, or air. The restriction directly hits nationals from Ethiopia, Somalia, Eritrea, and Sudan. Following the 2011 NATO-backed uprising that ended Muammar Gaddafi's rule, For over a decade, Libya has served as a primary, highly perilous transit artery for hundreds o…
ማኅበራዊ መነጋገሪያ፦ በጋምቤላ ክልል አቦቦ ወረዳ "የአለባበስ ሥርዓትን አልጠበቁም" የተባሉ ሴቶች በገንዘብ እየተቀጡ መሆኑን የሚገልጹ ዘገባዎች ሰፊ ክርክር አስነሱ። ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የወረዳው የጸጥታ አካላት እርምጃውን እየወሰዱ ያሉት "የአካባቢውን ባህላዊ እሴት፣ የሞራል ልክ እና ሥርዓት ለመጠበቅ" በሚል መነሻ እንደሆነ ይነገራል። ይሁን እንጂ ይህ አሠራር ያለምንም ቅድመ-ግንዛቤ በድንገት መጀመሩ በነዋሪዎች ላይ ቅሬታን ፈጥሯል። ጉዳዩን የሚከታተሉ አንዳንድ ወገኖች ድርጊቱ ሕጋዊ መሠረት የሌለው እና በሕገ-መንግሥቱ የተቀመጠውን የዜጎችን የግል ነፃነት እና የመንቀሳቀስ መብት የሚጋፋ ነው በሚል ይተቹታል። በሌላ በኩል ደግሞ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Afro_Insight_News. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Afro Insight News / አፍሮ ኢንሳይት ዜና” (@Afro_Insight_News), 170 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Afro_Insight_News.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.