ማስታወሻ #የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ዋላችሁ ?፣ አሜን ምስጋና የባህሪው የሆነ #አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ። ነገ እሁድ #ሐምሌ 10 #ከጠዋቱ_3 ሰዓት ላይ የ #2014 ዓ.ም. ተመራቂ ኮሚቴዋችን ስለ ምናስመርቅ #የደስታው_ተካፍይ እድትሆኑ ስንል #በድንግል_ማርያም #ኢየሱስ_ክርስቶስ እንድትመጡ ጋብዘናል ። ጠሪ አክባሪ ነውና እንድዳይቀሩ።

Channel
አፍሪካ ጊቢ ጉባዔ
@Africagibigubae
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
129subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001224719970 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Africagibigubae |
| Created | Between 1 March 2018 and 8 May 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 5 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 5 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Africagibigubae |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 06:09 | 129 | -2 |
| 9 Aug 2026, 01:01 | 131 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:41 | 131 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 8 May 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 July 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ሰላም እንደምን አመሻቹ?ነገ ቅዳሜ 27/2014 የተለመደው የኮርስ መርሐግብር ስለሚኖር እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።በተጨማሪም የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የኮርስ መርሐግብር ስለሚጀምር የ1ኛ ዓመት ተማሪዎችም እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።መልካም አዳር
ሰላም እንደምን አላቹ ውድ የግቢ ጉባኤያችን አባላት?ነገ ግቢ ውስጥ ትምህርት የማይሰጥ በመሆኑ ከ4ተኛ ዓመት ተማሪዎች ኮርስ ውጪ ምንም መርሐግብር የማይኖር መሆኑን በልዑል እግዚአብሔር ስም እናስተላልፋለን!መልካም ምሽት!
የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የበኩራት ልጆች እንኳን ለ2014 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የጥምቀት በዓል በፍቅር በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ነገ ቅዳሜ የኮርስ መርሐ ግብር ስላለ እንድትገኙልን ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠራችኋለን መልካም አዳር
" መላእክትም ከእነርሱ ተለይተው ወደ ሰማይ በወጡ ጊዜ እረኞቹ እርስ በርሳቸው እንግዲህ እስከ ቤተልሔም ድረስ እንሂድ እግዚአብሔርም የገለጠልንን ይህን የሆነውን ነገር እንይ ተባባሉ ፈጥነውም መጡ ማርያምንና ዮሴፍን ሕጻኑንም በግርግም ተኝቶ አገኙ" ሉቃስ 2:15-16 ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ !
ሰላም ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታቹ?ነገ ዓርብ ታኅሣሣ 28/2014 እና ቅዳሜ 29/2014 የጸሎትም ሆነ የኮርስ መርሐግብር እንደማይኖር ከወዲሁ እናሳውቃለን።መልካም በዓል!
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
ሰላም እንደምን አመሻቹ የተወደዳቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች?በቅድሚያ እንኳን ለእመቤታችን በዓል አደረሳቹ እያልን፤ነገ ቅዳሜ 22/2014 ምንም ዓይነት የኮርስ መርሐግብር እንደማይኖር ከወዲሁ እንገልጻለን!መልካም አዳር።
ሰላም እንደምን አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች?እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ ከዚህ ቀደም ኮርስ በምንወስድበት ደብር በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ለመመለስ ከሰንበት ት/ቤቱ ጋር በመነጋገር ቦታ እንደሚመቻችልን ስለተነገረን ከዚህ በኋላ ኮርስ የምንካፈለው በቀድሞ ቦታ እንደሚሆን በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።ሰናይ ሌሊት
ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን አባላት በቅድሚያ እንኳን አደረሳቹ እያልን፥የምንገለገልበት ደብር(ደ/ሰ/ቅ/ እስጢፋኖስ)መጠለያዎቹ ለሱባዔ ስለሚውሉ ከዚህ በኋላ ከነገ ቅዳሜ 1/12/2013 የፍልሰታ ጾም እስከሚያበቃበት እለት ድረስ ሲሰጥ የቆየው ተከታታይ የኮርስ መርሐግብር በምንማርበት ትምህርት ቤት ውስጥ ስለሚሰጥ እየተገኛቹ ትማሩ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ሰናይ ምሽት!
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Africagibigubae. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አፍሪካ ጊቢ ጉባዔ” (@Africagibigubae), 129 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Africagibigubae.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.