17 Sept 2026, 12:21 UTC731 views19 reactionsread 19 September 2026 Photo
ማስታወቂያ
በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ና ነባር ተማሪዎች በሙሉ፤
በትግራይ ክልል ካለው ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር፣ የትምህርት ሂደታችሁ እንዳይስተጓጎልና ደህንነታችሁ ተጠብቆ ትምህርታችሁን በመደበኛነት እንድትቀጥሉ ለማስቻል፣ በጠየቃችሁት መሰርት ሁኔታዎች እስኪስተካከሉ ድረስ በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንድትመደቡ የሚደረግ ሲሆን በዚህ ጉዳይ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በአካል መምጣት የማይጠበቅባችሁ መሆኑን እየገለጽን በጊዚያዊነት የምትመደቡበትን ዩኒቨርስቲ በቅርቡ የሚገለፅላቹህ ሲሆን ያለው ነባራዊ ሁኔታ ሲስተካከል፣ መጀመሪያ በተመደባችሁባቸው…
❤19
Signed Binyam Kehase
16 Sept 2026, 19:36 UTC532 views2 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
#ምደባ
የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ።
ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል።
ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል።
ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነ…
❤2
Signed Binyam Kehase
15 Sept 2026, 19:26 UTC≈4,720 views78 reactionsread 19 September 2026 በዛሬ ስብሰባው ውይይት መሰረት፣ የመማር ማስተማር ሂደቱ የሚጀምርበት ቀን ባልተወሰነበት ሁኔታ ላይ ነን ያለነው። ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር በተላከው የበየነ-መረብ (Online) ሊንክ አማካኝነት እየተመዘገባችሁ እንድተቆዩ እያልኩ። ይህ ምዝገባ ተማሪዎች ወደ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ጥሪ በሚደረግበት ወቅት ከመመለስ የሚያግዳቸው እንዳልሆነ ለማረጋገጥ እወደዋለሁ። ይህንን የምለው ላለፉት 3 እና 4 ዓመታት የባከነው ውድ ጊዜ ላይ ተጨማሪ ዓመታት እንዳይባክኑ በማሰብ ያቀረበኩት ጊዜያዊ አማራጭ ግላዊ ምክሬ ነው።
ሌላ ከሚመለከታቸው አካላት የተደረገ ለውጥ ከለ የምናሳውቅ ይሆናል
ሰላም በያላችሁበት
🔥32❤26👎10🥰5😁5
Signed Muruts Brhane
14 Sept 2026, 07:17 UTC≈2,720 viewsread 19 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Binyam Kehase
13 Sept 2026, 11:01 UTC≈1,530 views7 reactionsread 19 September 2026 📢 እንኳን ለ2019 አዲሱ ዓመት አደረሳችሁ!
ውድ የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችን፤
--------------------------------------------
የተማሪዎችን የመግቢያ እና የትምህርት አጀማመር ሁኔታ በተመለከተ እያቀረባችሁልን ያለው ጥያቄ በተመለከተ ከዩኒቨርሲቲያችን የተሟላ መረጃ ለማቅረብ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረግን እንገኛልን።
👇
https://www.facebook.com/share/1C5i84azgZ/
👏5❤2
Signed Muruts Brhane
10 Sept 2026, 18:47 UTC≈1,650 views7 reactionsread 19 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤6🥰1
Signed Binyam Kehase
7 Sept 2026, 17:35 UTC≈3,550 views8 reactionsread 19 September 2026 Photo
ውድ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎቻችን ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ!
https://www.facebook.com/share/198RwNrT2X/
❤8
Signed Muruts Brhane
7 Sept 2026, 17:33 UTC≈1,540 viewsread 19 September 2026 https://www.facebook.com/share/198RwNrT2X/
Signed Muruts Brhane
Live stream finished (9 minutes)
Live stream started
3 Sept 2026, 12:08 UTC≈1,780 views1 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @TikvahUniversityPhoto
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇
ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇
https://student.ethernet.edu.et/
የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈ…
❤1
Signed Binyam Kehase
31 Aug 2026, 13:56 UTC≈1,410 views1 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @Ngojobethiopia
Addis Ababa University Presidential Scholarship 2026
Addis Ababa University has announced a Presidential Scholarship for Grade 12 students who took the 2026 University Entrance Examination.
Eligibility
- Score more than 500 out of 600 on the entrance examination
- Provide all required educational credentials
Benefits
- ✅ Full tuition fee coverage
- ✅ Pocket money/stipend
- ✅ Training opportunities with partner i…
❤1
Signed Fanuel Hntsa
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Adustudents1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.