6 Aug 2026, 19:21 UTC100 views1 reactionsread 3 September 2026 በክፍሉ ውስጥ ያለው እውነተኛው ብልህ ሰው ማን ነው? 🧠💡
በአንድ ክፍል ውስጥ ያለ እውነተኛው ብልህ ሰው «ብዙ የሚያውቀው» ሰው አይደለም፤ ይልቁንም «ምን እንደሚያስፈልግና ዋናው ነገር ምን እንደሆነ የሚረዳው» ሰው ነው!
እውቀት (Knowledge) ማለት ዝም ብሎ መረጃዎችንና እውነታዎችን መሰብሰብ ነው—ልክ የምግብ አሰራር መመሪያን በቃል እንደመሸምደድ። ጥበብ (Wisdom) ማለት ግን «ጨው መቼ መጨመር እንዳለብህ» ማወቅ ነው!
እውቀት አእምሮህን በዝርዝር መረጃዎች ሲሞላው፣ ጥበብ ግን ህይወትህንና አኗኗርህን ይቀርጻል፤ የትኞቹ ጥያቄዎች መጠየቅ እንዳለባቸው የሚያሳይህም እሱ ነው።
ስለዚህ መረጃዎችን በከንቱ መሰብሰብ አቁም! በምትወስዳቸው ውሳኔዎችና …
❤1
Signed Admasu Belachew
Admas pinned «Alex Abreham #ከገቢው_ይልቅ_መግቢያው_በር_የከበረባቸው_ተቋሞች! (አሌክስ አብርሃም) በዚህ ሰዓት ዩኒቨርስቲ ከመግባት ይልቅ የዩኒቨርስቲ መግቢያ በሮችን መጎብኘት የተሻለ ደስታ ሳይሰጥ አይቀርም ! ታዝባችኋል ግን …ከዩኒቨርስቲዎቻችን የቀረን ብቸኛ የሚያምር ነገር የመግቢያ በሮቻቸው ውበት ብቻ ሁኗልኮ! ሁላችንም ተረባርበን ይሄን አስነዋሪ ድርጊትና አልቂት ባጭሩ ካልተገታ እነዚህ የወጣትነታችን…»
Admas pinned «Alex Abreham አይኔን በሌላ ሰው አይን ሳየው! (አሌክስ አብርሃም) #ፍቅረኛየ_በየቀኑ_እንዲህ_ትለኛለች “ አብርሽ ‹የ› ” በቃ ‹ የ› ከጨመረች ጥያቄዋ ምን እንደሆነ አውቀዋለሁ …ቢሆንም እንደአዲስ ነገር ለመስማት “ወይየ” እላለሁ “በናትህ ልጅ እንውለድ ” የሄው አላልኳችሁም ..አቤት ልጅ ስትወድ ! “የኔ ማር ልጅ ምን ይሰራልሻል ?” “ልጅ እኮ በቃ…ምን ልበልህ …በቃ …..” ቃል ያጥራታል…»
Admas pinned «Alex Abreham #ባንዲራ_ብትለብስም_አንድ_ዜጋ_እንጅ_ሀገር_አትሆንም !! (አሌክስ አብርሃም) አሁን ባለው ሁኔታ ያስቸገረን ነገር የአገርም ይሁን የክልል ባንዲራ ለብሶ የፈለገውን ሲሰራና ሲናገር ሲያጋጭና ሲያባላ ይውልና ነካ ሲደረግ ‹‹ኡኡ አገር ተነካ›› የሚሉት ነገር ! ባንዲራ መልበስ ከማንኛውም አይነት የህግ ተጠያቂነት አያድንም !! እንኳን መልበስ ቆዳህ ጋር አብረህ ብታሰፋው አንድ ዜጋ እንጅ…»
Admas pinned «Alex Abreham #ማንበብ_ሙሉ_ወሬኛ_ደርጋል? (አሌክስ አብርሃም) ከአገራችን ‹‹አንባቢዎች›› የተረዳሁት ነገር ቢኖር ለራሳቸው የሰጡት ‹‹አንባቢ›› የሚል ማዕረግ አናታቸው ላይ ወጥ ቶ በባዶ ጉራ እና በብዙ ባዶ ተረት እንደወጠራቸው ነው …! ይሄ ጉራ ካልተነፈሰ ወደፊት የሚመጣው ትውልድ እንኳን ሊያነብ መፅሃፍ ማየት እንኳን የሚያስጠላው ትውልድ እንደሚሆን አትጠራጠሩ ! ማንኛውም ውብ ትርክት የሚፈጠረው…»
Admas pinned «Alex Abreham ይሄ ነገር በሳምንት ሆነ እንዴ አመጣጡ ? #ለሴቶች_ብቻ!!! (አሌክስ አብርሃም) መቸም ይችን አገር የወረሯት ደም የሚያፈሉ ማስታወቂያዎች ብዛት ተቆጥሮ አያልቅም !! እንደውም ብዙሃኑ ኢትዮጲያዊ በማስታወቂያና በዜና ደሙ ከመፍላቱ ብዛት ውስጡ ቢከፈት ልብ ሳይሆን ራዲያተር ሳይገኝ አይቀርም፡) እና አንዴ ‹‹ራዲያተር ብላችሁ አድምጡኝ›› (ልብ ብላችሁ አድምጡኝ እንደማለት…»
22 Jul 2026, 18:25 UTC175 views1 reactionsread 3 September 2026 💡የፊፋ (FIFA) የማርኬቲንግ ስትራቴጂ እግር ኳስን ከተራ ስፖርትነት ባለፈ "የዓለም አቀፍ ስሜት እና የቢሊዮን ዶላር ንግድ" ያደረገ እጅግ ግዙፍ ስትራቴጂ ነው።
🛡ፊፋ ራሱን የሚያስተዋውቀውና ገቢ የሚያመነጨው በእነዚህ 5 ዋና ዋና ስልቶች ነው፦
⚽️ 1. ስሜትንና ብሔራዊ ኩራትን መሸጥ (Selling National Pride)
ፊፋ የሚሸጠው 90 ደቂቃ ጨዋታ ብቻ ሳይሆን የአገራትን ኩራትና ፍቅር ነው። የዓለም ዋንጫን በየአራት ዓመቱ በማድረግ የጉጉት ስሜት ይፈጥራል። የስፖርቱን ስሜታዊነት በመጠቀም ዓለም አቀፍ ትኩረትን ሙሉ በሙሉ ወደራሱ ይስባል።
⚽️ 2. ደረጃቸውን የጠበቁ የስፖንሰርሺፕ ጥቅሎች (Tiered Sponsorship)
ፊፋ የስፖንሰርሺፕ መብ…
❤1
Signed Admasu Belachew
12 Jul 2026, 18:11 UTC213 views7 reactionsread 3 September 2026 ከራሴ የማልወደው አንድ ነገር ቢኖር አስራ ስድስት አመት ዘግይቼ መፈጠሬን ነው። በቻልኩት አቅም ላስተካክለው እሞክራለሁ። ጂንስ አልለብስም። ካኪ ሱሪ በወፍራም ሹራብ ለብሼ ጥግ ላይ እቀመጣለሁ። የዘወትር ፀሎቴ ሌላ አይደለም። "እባክህ ጌታዬ እኩያዋ አርገኝና አግብቻት ከዚህ መርዛማ ህዝብ ነጥቄ ወደ ሸዋ ልውሰዳት!!" ነው።
በዚህ አመት ነው ከባለቤቷ እና ከሁለት ልጆቿ ጋር እኛ ወደምንኖርበት አከባቢ የመጡት። መልኳ፣ ፀባዩዋ እና አለባበሷ አንድ አይነት የሆነላት ሴት የማውቀው እሷን ነው። እንዲሁ ቀልብን የሚሰልብ ርግት ያለ ድባብ አላት። መንገድ ላይ ስታልፍ አባውራው ሁላ ምናምኑን በጋቢው እየሸፈነ ነው የሚያያት።
ራሷን ልታጠፋ ሞክራ ከተረፈች ቡኃላ ግን…
❤7
Signed Admasu Belachew
10 Jul 2026, 08:52 UTC178 views1 reactionsread 3 September 2026 ጭንቀት እነዚህን ነገሮች በ አንድ ላይ ማድረግ ነው
®አሁን መደረግ ያለበት
®መዘግየት የሚችል
®ለሌላ ሰው መስጠት የሚቻል
®ከነ መተው
👍1
Signed Admasu Belachew
Admas pinned «የወንዶች ጉዳይን ከሳቅ በዘለለ መረዳት የሚፈልግ አንድም ጤነኛ ሰው ያለ አይመስለኝም። እኔ ግን ጤና ስለሚጎለኝ የወደድኩትን ነገር እስክጠላው ድረስ መጎርጎሬን አላቆምም። የመጀመሪያው ጥያቄዬ "ደራሲው የዋና ገፀባሕሪዎቹን ስም አዕምሮ እና ሕሊና ያለው ባጋጣሚ ነው?" የሚለው ነበር። በርግጥ ይሕ ጥያቄ ብቻውን ወደ ሌላ አለም ይወስደኛል ብዬ አላሰብኩትም። ምክኒያቱም ሌሎች ደራሲዎች እንዲህ አይነት ነገር…»
1 Jul 2026, 18:58 UTC235 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Admasu Belachew
1 Jul 2026, 18:58 UTC243 views5 reactionsread 3 September 2026 የሆነው ሁሉ ሁኖ መጨረሻ ላይ ሕሊና አዕምሮን ፈልጋ ስትሔድ በሩን ዘግተው ሊያስቆሟት የሚሞክሩት እኒያው ደባል ሱሶቹ ነበሩ። የዚያኔ ግን ድክመቷን ብቻ ሳይሆን ድክመቶቹንም ጠንቅቃ ስለተረዳች ማናቸውም ሊያስቆሟት አልቻሉም።
የወይን አበባዬ 📯 የወይን 🎶
Mickel Azmeraw
❤4👏1
Signed Admasu Belachew
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Admas0. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.