10 Feb 2022, 22:23 UTC≈2,450 viewsread 6 August 2026 ጠይም ደረቴ ላይ ፣ ፀጉሯን ነስንሳ
ባለንጋ ጣቶቿ ፣ መቃ አንገቴን ዳብሳ
"ተኛ እንጂ" ትላለች
ተስፋና ምኞቴ ፣ በሴራ ተጠልፎ
እንቅልፍና ህልሜ ፣ ከላዬ ተገፎ
ወንድ እንዴት ይተኛል?
እርቃን ሀገርና ፣ እርቃን ሴት ታቅፎ!😂
።።።።
ትግሉ ይቀጥላል✊
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
@lorate_tsegaye_gebremedihen
Signed 𝒀𝒐𝒏𝒊 𝑯𝒊𝒑#
21 Oct 2021, 10:01 UTC≈2,780 viewsread 6 August 2026 ስለ ነገሮች ለማወቅ የምንጥረውን ያክል ራሳችንን ብናውቅ እጅግ አዋቂ እንሆን ነበር።ራስን ከራስ ጋር ማስተዋወቅ ትልቅ ጥበብ ነው።
ሰዎች ሰዎችን ለመቀየር የሚጥሩትን ያህል ራሳቸውን ለመቀየር ቢሞክሩ ሁሉም ሰላም ይሆን ነበር።
ከራሳቸው የሸሹ ሰዎች ምቹ ማረፊያ አያገኙም።እነሱም ማንንም አያሳርፉም።
ስለራሳችን የማናውቀውን ነገር ባወቅን ቁጥር ችግር የመፍታት አቅማችን በእጥፍ ይጨምራል።
በውስጡ ያልረካ በውጪው አይረካም።
ብዙ ችግር የሚፈጠረው ራሳቸውን ሳይቀበሉ ተቀባይነት ለማግኘት በሚሞክሩ ሰዎች ነው።
ደካማ ጎኑን ለማየት ያልተዘጋጀ ሌላ ደካማ ጎን ለመፍጠር የቆረጠ ነው።
#ማይረሳ_ነገር_ለወዳጆቾ_ሼር
@Addis_admas
@Addis_admas
@Ad…
Signed 𝒀𝒐𝒏𝒊 𝑯𝒊𝒑#
2 Mar 2021, 08:44 UTC≈2,970 viewsread 6 August 2026 Voice message
👆
@Addis_admas
@Addis_admas
@Addis_admas
Signed ADī
2 Mar 2021, 08:44 UTC≈2,830 viewsread 6 August 2026 ብንገዛ ይሻለን ነበር ........ለሚሉ ከንቱ ጉልፃኖች...........
.....ወዳጄ.. ...............ኤፍሬም ስዩም በአንድ ምርጥ ....የአጫጭር ወጎች.. ..ስብስበብ...መፅሐፉ...ውስጥ ጎልፃን የሚል አንድ ቅፅ አንብቤ ነበር...ጎልፃን ...የሚለውን ቃል ስትሰማ ቀድሞ አይምሮህ ላይ የግሪክ ወይ ደሞ የ....ግእዝ ቋንቋ ሊመጣ ይችል ይሆናል ነገር ግን...ጎልፃን ከነዚህ ....አንዱ አይደለም ጎልፃን የሚለው ቃል ...የሚወክው ከ 30 ዎቹ አጋማሽ እስከ 40ዎቹ መጨረሻ የሚገኙትን ሰዎች ግን እነዚህን አመታት ምድር ለይ በመኖራቸው ....አንኳን መማር...መማረር ያልቻሉ በጥቅላቸው......ያን በሚያክል እድሜ ልክ እንደ 11 አመት ልጅ የሚ…
Signed ADī
26 Dec 2020, 20:23 UTC≈2,640 viewsread 6 August 2026 Just for fun....
ሴቶችና ወንዶች . .
-
# ሴቶቹ
ሴቶች ገብተው የመረጡትን ባል የሚሸጥ አንድ ሱፐር ማርኬት ተከፈተ አሉ። በሱፐር
ማርኬቱ መግቢያ ላይ ግብይቱ የሚከናወንበት የቤቱ ሕግና ደንብ ተጽፏል።
ባል ለመግዛትም ሆነ ለመምረጥ እዚህ ሱፐር ማርኬት መግባት የሚቻለው አንድ ጊዜ ብቻ
ነው!! ሱፐር ማርኬቱ 6 ፎቆች ያሉት ሲሆን ባል ገዢዋ ሴት ወደላይ አንድ ፎቅ በወጣች
ቁጥር የባል ዋጋ እየጨመረ ነው የሚሄደው። ገዢዋ ከደረሰችበት ፎቅ የመረጠችውን ባል
መግዛት ትችላለች፤ አሊያም ወደላይኛው ፎቅ መሄድ ትችላለች። ነገር ግን ፈጽሞ አልፋው
ወደመጣችው ወደታችኛው ፎቅ መውረድ አትችልም፤ የመጨረሻው ፎቅ መውጫ ነው።
እናም . . . ሴትየዋ ወደዚህ ሱፐ…
Signed ADī Sew
24 Dec 2020, 04:59 UTC≈2,030 viewsread 6 August 2026 ኢትዮጵያ በአለም ላይ ደካማ የኢንተርኔት አገልግሎት ካሏቸው ሀገሮች መካከል አንዷ ናት ብሎ ብሉምበርግ መረጃ አውጥቷል። ጎግል ደግሞ በአለም ላይ SEX የሚለውን ቃል በብዛት ጎግል ላይ ከሚፅፉ ሀገሮች መካከል ግምባር ቀደም አርጓታል። በደካማ ኢንተርኔት ሴክስ ሰርች ሲያደርግ እድሜውን የሚፈጅ ስብእናው የላሸቀ ህዝብ ነው ያለን። በእውነት ይሄ ህዝብ ክብር ይገባዋል። 😎
መልካም ቀን ይሁንላቹ ለሁላችሁም!
Signed ADī Sew
24 Dec 2020, 04:59 UTC≈1,920 viewsread 6 August 2026 "እኔኮ የምጠጣዉ አንተን ለማናገር ድፍረት እንዳገኝ ነዉ" አላለችም
እኔኮ አዉቃታለዉ። ከቤት ለሚሪንዳ ተልካ ስትወጣ እንኳን ወይን ገዝታ በመልሱ ነዉ ሚሪንዳ ገዝታ የምትመጣዉ 😂😂😁😂 እኔ የምልሽ ወይኑን የገዛሽዉ ሚሪንዳዉን ለመግዛት ድፍረት እንዲሆንሽ ነዉ እንዴ ታዲያ?
😁😂😁😂🤣😂😅
Signed ADī Sew
24 Dec 2020, 04:57 UTC≈1,850 viewsread 6 August 2026 ስኬት ማለት? ~ [ ወድቃለች ከሚሏት ኢትዮጵያ]
"ስኬት ማለት አሜሪካ መሄድ ቆንጆ ልብስ መልበስ ወይ መኪና መንዳት አይደለም! ወድቃለች ከሚሏት ኢትዮጵያ ወጥተው አድጋለች ከሚሏት አሜሪካ የወደቀ ኑሮ የሚመሩ ብዙ አሉ። ስኬት ማለት ባንተ ኑሮ ውስጥ ሌሎች ኑሮኣቸውን ማምጣት መቻል ማለት ነው።ባንተ ሳቅ ውስጥ የሚስቁ ሰዎችን መፍጠር ባንተ ደስታ ውስጥ የሚደሰቱ ሰዎችን መፍጠር ነው። ስኬትህ የሚናገረው የምትኖርበትን ቦታ ሳይሆን የምትኖርበትን አላማ ነው።"
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
Signed ADī Sew
19 Dec 2020, 16:47 UTC≈1,750 viewsread 6 August 2026 Photo
ማን ዩናይትድ ጋለሪ (x Gallery )
https://t.me/Addis_admas/102
Signed Yoni
10 Dec 2020, 19:26 UTC≈1,690 viewsread 6 August 2026 https://t.me/Addis_admas/101
pls share ...
Signed Yoni
30 Nov 2020, 20:10 UTC≈1,740 viewsread 6 August 2026 ነበልባሉ ጄኔራል
ካርታ እንደመሬት የሚያነበው ጄኔራል
ግስላዉ ጄኔራል አበባዉ
ጄኔራሎቹ በቅፅል ሥም
ሳተናው 👉 ጄ/ል አበባው
ግስላው -👉 ጄ/ል ጌታቸው
ነበልባሉ 👉 ጄ/ል ባጫ
ነጎድጓዱ 👉 ጄ/ል ስዩም
አይበገሬው 👉 ጄ/ል ዘውዱ
ድል ቁርሱ - ጄ/ል ብርሀኑ ጁላ
ሀገር ወዳዱ 👉ጄ/ል ዮሐንስ
አርዕድ አንቀጥቅጥ 👉ጄ/ል ይልማ
Signed ADī Sew
15 Nov 2020, 03:22 UTC≈1,790 viewsread 6 August 2026 🗣||የአንድ እንስራ ሶስት እውነታ
መልካም ንግግርን ከአንድ ሰዉ ሰማሁ
(ከአመታት በፊት ነው የተፃፈው የሆነ ሰው በጭራሽ እንደማይረሳው አውቃለው)
በአንድ ወቅት አባት ልጁን ይይዝና ለረጅም ጉዞ ይሠናዳል። ለጉዞዋቸውም ይሆን ዘንድ ስንቅ ቋጥረው መንገዳቸውን ቀጠሉ
በመጓዝ ላይ ሣሉም ወደ እነሡ መንደር የሚያልፉ ሠዎች ያገኝዋቸውና ከሠላምታ በሃላ የተሸከሙት እንሥራ ምን እንደሆነ ይጠይቋቸዋል አባትም የያዙት ወተተት መሆኑን ተናግረው ያልፉሉ
ጉዞዋቸው ረጅም ነበረና በሁለተኛውም ቀን ጉዞ ላይ ያገኝዋቸው ሠዎች ሥለ ያዙት ስንቅ ቢጠይቋቸው እርጓ ነው ሢሉ መለሡ
ጉዞዋቸው አብቅቶ ከመድረሻው ሲደርሡ ለሠዎቻቸው ቅቤ እንዳመጡላቸው ይነግርዋቸዋል
በአባቱ ዋሾነ…
Signed ADī so👤
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Addis_admas. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.