የስም ዝርዝሮቹ ብዛት ስላላቸው በቀላል መንገድ ሚፈልጉትን ስም ለማግኝት search 🔍 የሚለውን በመጫን ሚፈልጉትን ስም ያስገቡ::
👍213❤58😁34😢27👎26

Channel
@Addis_Tv
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
6,923subscribers
-43 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
| Telegram ID | -1001166488777 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Addis_Tv |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 30 August 2026 |
| Measurements held | 10 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 30 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Addis_Tv |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Aug 2026, 12:16 | 6,923 | -1 |
| 27 Aug 2026, 07:55 | 6,924 | -3 |
| 24 Aug 2026, 05:02 | 6,927 | -10 |
| 20 Aug 2026, 15:56 | 6,937 | -7 |
| 17 Aug 2026, 11:58 | 6,944 | -13 |
| 14 Aug 2026, 00:29 | 6,957 | -5 |
| 10 Aug 2026, 11:13 | 6,962 | -2 |
| 7 Aug 2026, 11:18 | 6,964 | -2 |
| 6 Aug 2026, 16:33 | 6,966 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:21 | 6,966 | first reading |
17 posts held, back to 27 March 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 12 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 15 November 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
926 reactions across 16 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 66.2% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 613 | 66.2% | |
| ❤ | 138 | 14.9% | |
| 👎 | 56 | 6.05% | |
| 😢 | 49 | 5.29% | |
| 😁 | 46 | 4.97% | |
| 😱 | 24 | 2.59% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 16 of the 17 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 926reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 17 most recent posts we hold, published 27 March 2022 to 15 November 2022, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
የስም ዝርዝሮቹ ብዛት ስላላቸው በቀላል መንገድ ሚፈልጉትን ስም ለማግኝት search 🔍 የሚለውን በመጫን ሚፈልጉትን ስም ያስገቡ::
👍213❤58😁34😢27👎26
File, posted without a caption
👍99❤23👎23😢16😱15
500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ትግራይ ክልል ደረሰ 500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ በዛሬው እለት ትግራይ ክልል መድረሱን የአለም ምግብ ድርጅት ገለጸ። ወደ ክልሉ በየብስ የሚደረገው የሰብአዊ ድጋፍ እንቅስቀሴ መጀመሩን ተከትሎ ሰፊ ስትራቴጂካዊ ውጤት እያስገኘ መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል። በዛሬው እለትም 500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ በድርጅቱና አጋር አካላትአማካኝነት ወደ ክልሉ መድረሱን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ መንግስት በትግራይ ክልል ያለው የሰብአዊ ድጋፍ በተጠናከረ ሁኔታ እንዲቀጥል የግጭት ማቆም ውሳኔ ማድረጉና በየብስ የሚደረገው ድጋፍም እንዲቀጥል መወሰኑ ይታወቃል። @Addis_Tv
👍129❤32😱9😁7😢6
በአፋር ክልል በአብኣላ በኩል እርዳታ ወደ ትግራይ ክልል መጓጓዝ ጀመረ በዓለም ምግብ ድርጅት አማካይነት 21 ከባድ የጭነት መኪናዎች የእርዳታ እህል በመጫን በአፋር ክልል በአብኣላ በኩል የሰብዓዊ እርዳታ በየብስ ትራንስፖርት ወደ ትግራይ ክልል ማጓጓዝ መጀመሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ውስጥ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ዜጎችን ህይወት ለመታደግ ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም የሰብዓዊ እርዳታን ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩ የሚታወስ ነው፡፡ ውሳኔው ከተወሰነበት ቀን ጀምሮ የመድኃኒት፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ ገንዘብና አልሚ ምግቦችን ረጂ ድርጅቶች በቻሉት መጠን በአየር ትራንስፖርት በየዕለቱ ማጓጓዝ መጀመራቸ…
👍40👎6❤3
ከነገ ጀምሮ ለነባር እና ለአዳዲስ የሃይማኖት ቴሌቪዥን አመልካቾች ፈቃድ መስጠት ሊጀመር ነው ከመጋቢት 23 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለነባር እና ለአዳዲስ የሃይማኖት ቴሌቪዥን አመልካቾች ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ገለጸ። ባለስልጣኑ በሃይማኖት ብሮድካስት ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ ውይይት እያደረገ ነው። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ፥ ቀደም ሲል በነበሩት የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ፖሊሲ እና ህጎች መሰረት የሃይማኖት ተቋማት የሃይማኖት ብሮድካስት እንዳያቋቁሙ ህጋዊ እውቅና እና ፈቃድ እንዳያገኙ ተከልክለው መቆየታቸውን አንስተዋል፡፡ በህብረተሰቡ ዘንድ የሃይማኖት መርሃ ግብር በቴሌቪዥን ለመከታተል ከነበረ…
👍28❤4😁4
Photo, posted without a caption
👍8
የነዳጅ ስርጭት ችግር የሚፈጥሩ የነዳጅ ማደያዎችን እንደማይታገስ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በየጊዜው በሚስተዋለው የነዳጅ እጥረት ዙሪያ በከተማው ካሉ የነዳጅ ማደያ ባላቤቶች ጋር የተወያየ ሲሆን በውይይቱ የነዳጅ አቅርቦት ችግር እንዳሌለ ነገር ግን ከስርጭት ጋር ተያይዞ እጥረት መከሰቱ ተገልጿል፡፡ ሆኖም ከስርጭት ጋር ተያይዞ አንዳንድ ማደያዎች የሚፈጥሩትን እንግልትና አሻጥር ፈር ለማስያዝ ጠበቅ ያለ እርምጃ እንደሚወስድና ብልሹ አሰራርን እንደማይታገስ መግለፁን ከአዲስ አበባ ከንቲባ ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አደም ኑሪ ÷ከስርጭት ጋር ተያይዞ በአንዳንድ ማደያዎች የሚፈጠረው ብልሹ አሰራር የምርት ስ…
👍18❤4
በኢትዮጵያ በአሰላና ኢተያ አካባቢ የ50 ሜጋ ዋት የእንፋሎት ሀይል ማመንጫ ግንባታ ለማከናወን የ100 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የቱሉ ሞዬ ሀገር በቀል ድርጅትና ሚትስቡሽ ኮርፖሬሽን ሲሆኑ ፕሮጀክቱ የሚከናወነው ከፈረንሳይ መንግስት በተገኘ ፈንድ ነው ተብሏል። ከእንፋሎት የሚገኝ የሀይል አማራጭ ከአከባቢ ብክለት የፀዳና ዘላቂ በመሆኑ ተፈላጊነቱ ከፍተኛ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ኢትዮጵያም በዘርፉ እምቅ ሀይል ስላላት ማልማት እንደሚገባ ተመላቷል፡፡ “የእንፋሎት ሀይልን በሀገራችን በስፋት መጠቀም እንፈልጋለን” ያሉት የማዕድን ሚንስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፥ አማራጭ የሀይል ምንጮችን ለማስፋፋት መንግስት ቁርጠኛ ነው ብለዋል…
👍11❤3
በጥቆማ የተያዘ 46 ሺሕ ሊትር ዘይት ለኅብረተሰቡ ሊከፋፈል ነው በኅብረተሰቡ ጥቆማ በህገወጥ መንገድ በመኪና ተጭኖ የተያዘ ከ46 ሺሕ ሊትር በላይ ዘይት በመሰረታዊ ሸማች አማካኝነት ለኅብረተሰቡ ሊከፋፈል መሆኑ ተገለፀ። በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር በመኪና ጥበቃ ላይ በተሰማሩ ነዋሪዎች ጥቆማ ከ2 ሺሕ 300 ካርቶን በላይ ዘይት ጭኖ የነበረ መኪና በኑሮ ውድነትና ገበያ ማረጋጋት ግብረ ኃይል ተወርሶ በወረዳው መሰረታዊ ሸማች ማኅበር አማካኝነት ለኅብረተሰቡ ሊከፋፈል መወሰኑን ወረዳው አስታውቋል። በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ትዝታ ነጋሽ ኅብረተሰቡ መሰል ህገወጥ ተግባራትን ሲመለከት ለሚመለከተው አካል …
👍14❤3
በሀገር ውስጥ የዘረ-መል ምርመራ ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጀመር ተገለጸ በሀገር ውስጥ የዘረ-መል (ዲ ኤን ኤ) ምርመራ ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እንደገለጹት ፥ አዳዲስ የፎረንሲክ ምርመራ ማሽኖችን ተቋሙ ወደ ሀገር አስገብቶ ጥቅም ላይ እያዋለ ነው። በአስር ዓመቱ ስትራቴጂክ ዕቅዱ ከአፍሪካ ምርጥ አምስት የፖሊስ ተቋማት አንዱ ሊሆን በለውጥ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አሰራሮቹን በቴክኖሎጂ እያዘመነ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ በዚህም ከዚህ ቀደም ወደ ሌላ ሀገራት ተልኮ ይደረግ የነበረው የዲ ኤንኤ ምርመራ ከአንድ ወር በኋላ በኢትዮጵያ ውስጥ …
👍12❤3👎1
ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የሚሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው። በአሜሪካ መንግስት መቀመጫ ‘ካፒቶል ሂል’ ፊት ለፊት እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍ ላይ ከአሜሪካ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በተጨማሪ ኤርትራውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ተሳትፈዋል። ‘ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎች የኢትዮጵያን ሕልውና የሚጎዳ እንዲሁም የኢትዮጵያና አሜሪካ ግንኙነት የሚያበላሽ በመሆኑ ሊሰረዝ ይገባል የሚል መልዕክት በሰልፈኞቹ እየተላለፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡ “ማዕቀብ መጣል ለኢትዮጵያ ጉዳትን እንጂ ምንም ጥቅም አያስገኝም ፤ ጎጂ የሆኑት ረቂቅ ሕጎች ውድ…
👍6❤3
Photo, posted without a caption
👍1
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Addis_Tv. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አዲስ ቲቪ Adiss Tv AMN” (@Addis_Tv), 6,923 subscribers as measured 30 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Addis_Tv.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.