31 Jul 2026, 11:27 UTC535 views20 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @JafbokPhoto
የተወዳጁ አዳም ረታ አዲሱ መጽሐፍ ነገ ቅዳሜ በሁሉም የጃዕፈር መጻሕፍት መደብሮቻችን ለሽያጭ ይቀርባል :: በቅርብ ቀናት ደግሞ ከደራሲ አዳም ረታ ጋር በመነጋገር የፊርማ ስነስርአት ዝግጅት ይኖረናል ::
በድጋሚ ለማሳወቅ ያክል በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽንና ባዛር ላይ አልተሳተፍንም :: ምክንያቱንም ሌሎች ተሳታፊዎች ከከፈሉት እጥፍ ክፈሉ ስለተባልን ነው ::
ይህንንም በተደጋጋሚ የምናሳውቀው ጃዕፈር መጻሕፍትን ብላችሁ ሄዳችሁ ውድ ጊዜያችሁንና ገንዘባችሁን እንዳታባክኑ በማሰብ ነው ::
ከመደበኛው ሽያጭ ባለፈ ባሉን ሁሉም ቅርንጫፎቻችን እስከ እሁድ ድረስ ልዩ ቅናሽ አድርገናል ይህን አጋጣሚ ተጠቅማችሁ ከ 30% እስከ 50 % ቅናሽ መጻሕፍትን መሸመት …
❤20
28 Jul 2026, 04:38 UTC888 views18 reactionsread 7 August 2026 እስቲ ዛሬ ደግሞ ለለውጥ ያክል አለቃ ክንፌ የላኩልኝን ግጥም መሳይ ምክር ልጋብዛችሁ!
©️(በዕውቀቱ ስዩም)
(ለለጅ ምክር የአባት መታዘቢያ)
ልዠ ሆይ!
ሙቫይልህን አስቀምጥ
ምክሬን አድምጥ !
ጦርነትን የሚጠምቀው
እድሜውን ብትጠይቀው
የማቱሳላ ገራዥ
የአብርሀም ዣንጥላ ያዥ
በጎሽ ያረሰ
አዳምና ሄዋን ገምጠው የተፉትን በለስ አንስቶ የጎረሰ
የሎጥን ሚስት ሀውልት የላሰ
ሆኖ ታገኘዋለህ ፤
ልዠ ሆይ!
ጦርነትን የሚያውጀው
ያረጀው ነው የጃጀው
ግና ጦርሜዳ ላይ የሚዋጋው
ያንተ ብጤ ነው ለጋው፤
ሜሲ አንደመታት ኩዋስ ወደ መቃብር የሚልለጋው፤
ልዠዋ!
በጀግኖች ዘመን እንኩዋ-“ከመሞት መሰነበት” ይባላል
የሰማእት ሀውልት ሆኖ ተመቆም
ህያው ሆኖ መተኛት …
❤11❤🔥4🔥2👍1
27 Jul 2026, 15:40 UTC705 views11 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @literatureandpoet_ryPhoto
"Sisyphus & Jesus"
by artist Saeed Sadeghi
❤11
27 Jul 2026, 14:32 UTC739 views11 reactionsread 7 August 2026 °°°ሜታሞደርኑ ስብሃት_በሌቱም አይነጋልኝ°°°
°°°°(Sebhat__The Metamodern)°°°°
ከመረዳታችን የቀደመ ቅንነት፣ምስቅልቅልን የሰደረ ባለጥበብ፤ ሁሉ በውቤ በረሃ ሊሰሙት የከበደ፣ጆሮን ጭው የሚያደርግ ቢሆንም፤ በንፁህ የዋህነት እሞክረዋለሁ ያለው ስብሃት ገ/እግዚአብሄር _ ደስታ አልባ ኑረታችን ውስጥ ሁሉ እንደ ምናነውረው ስራ የመጨረሻውን ዝቅተኛ የማህበረሰብ ደረጃ የምትወክል፣የብዙ ነገር ርሃብና ጥማት ያረበበባት በረሃ ጥገኛ ሆኖባት ራሱን በመስጠት
በሁለት ፅንፍ ቆመን እንዳንሰበር ሲያስታርቅ የተራቀቀበት ምናቡ መዳረሻ... 'ውቤ በረሃ' የሌቱም አይነጋልኝ መሥፈሪያ ደሴት ሆና ተገኝታለች።በስብሃት ትዝብት እና መገረም ውስጥ የተከለለ (ፈረ…
❤8👍3
23 Jul 2026, 18:28 UTC874 views24 reactionsread 7 August 2026 ወጣቶች ነበርን
በእውቀቱ ስዩም
-----------------------------
ጊዜ ሲራመድ ኮቴው ድምጥ አልባ
ከየት ተነስቶ ወደ የት ገባ
ከየት ተነስቶ ወዴት ደረሰ
ጠጉር መንጥሮ፣ ፊት እያረሰ፤
ወጣቶች ነበርን
ቅጽር የሰራን ፤ አምባ የሰበርን
ኮካ ኮላውን ባሲድ በርዘን
ብንጎነጨው፤ የማይመርዘን፤
በራዱን ያጋልን፣ ሙት ልብ ያስነሳን
ግራዋ በልተን ፤ ሎሚ ያገሳን፤
ተስፋችን ብዙ፤ እድሚያችን ለጋ
ስንሰማራ፣ ትርጉም ፍለጋ
ገላችን አይፈዝ፣ ጭቃ ቢለሰን
የማናስቀይም፤ ቡትቶ ለብሰን
ገጻችን ብሩህ፤ ልባችን ሽፍታ
ስንመነጠቅ፤ ወደ ከፍታ
የስኬት ገነት፣ ደጃፏን ከፍታ
ምትቀበለን ፣ እየመሰለን
ከቁመታችን በላይ፣ የዘለልን፤
ወጣቶች ነበርን
ዛሬ እንደዋዛ…
❤20😢3❤🔥1
23 Jul 2026, 15:32 UTC760 views9 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @wisdomsekerPhoto
ጦቢያ:- በሕይወትዎ ውስጥ የሚናፍቁትና የሚጠሉት ነገር ምንድነው? የሚያስቀናዎትስ ነገር አለ?
ሎሬት ፀጋዬ፦ ጥበብ ይናፍቀኛል። ተቻችሎ መኖር የሚያውቅ ሕዝብ ያስቀናኛል፡፡ ድንቁርና ያስፈራኛል፡፡ ጦርነት ደሞ ያስጠላኛል፡፡ አባቴ ከማይጨው ሳይመለሱ ገና በአራስነቴ ያባቴን ቤት የጣልያን ባንዳዎች ስላቃጠሉትና እናቴ ወይዘሮ ፈለቀች ዳኜና ታላቅ እህቴ ወይዘሮ አስካለ ገብረመድሀን ብቻቸውን በአገልግል አዝለውኝ ስለተሰደዱ ይመስለኛል እሳት፣ ጦርነትና ስደት የሚያስጠላኝ። (ፈገግታ)
© ጦቢያ መጽሔት 1990 ዓ.ም 📚
❤9
23 Jul 2026, 05:29 UTC749 views5 reactionsread 7 August 2026 A Poem Is A City
a poem is a city filled with streets and sewers
filled with saints, heroes, beggars, madmen,
filled with banality and booze,
filled with rain and thunder and periods of
drought, a poem is a city at war,
a poem is a city burning,
a poem is a city under guns
its barbershops filled with cynical drunks,
a poem is a city where God rides naked
through the streets like Lady Godiva,
where dogs bar…
🥰4❤1
23 Jul 2026, 05:28 UTC620 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
22 Jul 2026, 12:18 UTC810 views4 reactionsread 7 August 2026 the Master Plan:
starving in a Philadelphia winter trying to be a writer
I wrote and wrote
and drank and drank and drank
and then stopped writing and concentrated on the drinking.
it was another art-form.
if you can't have any luck with one thing
you try another.
of course, I had been practicing on the drinking-form since the age of 15.
and there was much competition in that field also.
it was a world full of drun…
🥰4
22 Jul 2026, 12:18 UTC595 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
21 Jul 2026, 05:12 UTC867 viewsread 7 August 2026 .
20 Jul 2026, 16:04 UTC≈1,030 views13 reactionsread 7 August 2026 ◉ የእዮባ ጥያቄ
[Missing someone ]
እዮብ ምሕረተዓብ ዮሐንስ አምለሶም... ደፋር፣ ነገሮችን ሳያሽሞነሙን ወይደሞ ሳይሸፋፍን ፊት ለፊት የሚያስቀምጥ ፀሀፊ ነበር። የራሱን የስነፅሁፍ ዘውግ «ቀደዳ» ብሎ የቀደደ ነው። ነገሮችን በአዲስ መንገድ ለመመልከት ንቁ የሆነ አእምሮ ያለው... ጨዋታ አዋቂ ነው። በፅሁፎቹ እዮባ ራሱን መስሎ ራሱን ኮርጆ የዘለቀ ነው። የእሱ የግሉ ብቻ የሆኑ አገላለፆች ያሉት።
«የዝንጆሮ ፌደራሊዝም... የኤቲስቱ ገብርኤል... ቀይ ሞንዳላ ...አትፍዘዝ ታመጣለህ መዘዝ...ጥሬ ሀቅ ነው ዋጠው!...» ብዙ ብዙ...
◉ ይሄ ሰው አንዲት መፅሐፍ ብቻ ሰጥቶን እንደሄደ ሳስብ እቆዝማለሁ። ግን ደግሞ ይቺው አንድ መፅሀፍ እንደ…
❤11👍2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AdamuReta. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.