8 Aug 2026, 10:12 UTC16 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @ManhajSalafiyyah1234567
በየቻናሉ ላይ፣ ጡላቦች በዙና፣
ግማሹ ለዒልሙ፣ ግማሹ ለዝና፤
ኪታቡን አቅፎ፣ ፕሮፋይል ቢቀይር፣
በፎቶ አይለካም፣ የዒልም ምስጢር።
ፕሮፋይሉን አምሮ፣ የኪታቦች ስም፣
የቁርኣኑ ጥቅስ፣ ቢደረደር ቀለም፤
ሰው ሊመስል ይችላል፣ የእውቀት ባለቤት፣
በፎቶ ተሸፍኖ፣ የውስጡ ባዶነት።
ጅህልና ጠላት ነው፣ የውስጥ በሽታ፣
አይሸነፍም እሱ፣ በስም በአፌታ፤
በስዕል አይወጋም፣ በቴሌግራም ጽሁፍ፣
ዕውቀት የሌለው ሰው፣ ባዶ ነው እንደ አፍ።
ዒልም ማለት ብርሃን፣ አላህን መፍራት፣
ተማር ለራሴ ብለህ፣ ከጅህልና መውጣት፤
ኒያህን አስተካክል፣ አሊም ለመባል ሳይሆን፣
አላህ ዘንድ ለማግኘት፣ እውነተኛውን መንገድ።
መፅሐፍ የተሸከመ፣ እንዳይባል አህያ፣
ዒልምን በመፈለግ መ…
💯2
7 Aug 2026, 15:13 UTC87 viewsread 8 August 2026 File
ተመልከቱልኝ አዩሀል ሰለፍዩን
ባድ እራስ ሁለት ምላስ መልሶ ሲተቻቸዉ
አድርሱላቸዉ ለአልባኒዉ ደረሶች
https://t.me/AbusufyanAselefy
7 Aug 2026, 15:09 UTC217 viewsread 8 August 2026 File
ሙስጠፋን ስሙት እስኪ
ሰለ ሼይኽ ረቢዕ የተናገረዉን
https://t.me/AbusufyanAselefy
7 Aug 2026, 05:57 UTC45 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @abuabdurahmenPhoto
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ
እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።
የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : –
① የተከበሩት ሸይኽ ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ)
②ተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ)
3 ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ)
በአሏህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ
ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ።
https://t.me/hijra_masjid
5 Aug 2026, 18:25 UTC129 views2 reactionsread 8 August 2026 ✍ ሁላችንም ልባችን ውስጥ አላህ ብቻ የሚያቀው ህመም አለ።
♻️አላህ ብቻ የሚያቀው ህመም ደግሞ .
መዳኒቱ አላህ ብቻ ነው ሰለዚህ ወንድሜ ታገስ ፣በርታ፣ ጠንክር ፣ከሰው ልጅ ቡዙም አትጠብቅ ።
💯2
5 Aug 2026, 11:23 UTC139 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
ጌታዬ ወንጀለኛ ነኝና አንተዉ ወንጀሌን
አጥራልኝ ልክ ነጭ ልብስ
ከቆሻሻ እንደሚጠራዉ ደካማ ባሪያህ ነኝ
ያርብ🤲🤲
👍3
5 Aug 2026, 11:08 UTC124 viewsread 8 August 2026 Photo
🔖 ታላቅ የምስራች ለሀዋሳና አካባቢዋ የሱና ወዳጆች በሙሉ! 🌟
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
~እነሆ! መሻኢኾችና ኡስታዞች የሚታደሙበት ፣ ድናችንን የምንተዋወስበት፣ መንፈስን የሚያድስ የዳዕዋና የኮርስ ድግስ በሀዋሳ ከተማ ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል።
"مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ"
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ፤ ልክ እንደ ሰሪው አጅር አለው።"
ያልሰሙትን በማሰማትና በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ በአካል በመገኘት የዕውቀት ተካፋይ ይሁኑ!
🛋 የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች፦
● 🎙️ ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ (ከወለጋ)
● 🎙️ ሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ (ከወሎ)
● 🎙…
3 Aug 2026, 06:32 UTC109 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @hussenabass123
👉በሰለፍያና ሰለፍዮች ላይ ያንዣበበ አደጋ ‼
ውድ የሰለፍይ መሻኢኾችና አጠቃላይ ሰለፍዮች በሸይኽ ረቢዕ አል መድኸልይና በሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ መካከል ተፈጥሮ በዓለም ላይ ባሉ ሰለፍዮች መካከል ፊትና የፈጠረው ኺላፍ ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ብዙ ጥረቶች ተደርጎ የቀየ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ሀገራችን ላይ ፊትናው አንዣቦ ይገኛል ።
ይህ ፊትና ሰለፍያንም ሆነ ሰለፍዮችን ከመጉዳት ውጪ የሚጠቅም አይደለም ። ይሁን እንእጂ አንዳንዶች ምን እንደሚጠቀሙ አላህና እነርሱ የሚያውቁት ቢሆንም ይህን ፍትና ተቀብሎ ለማስተናገድ ሽር ጉድ ሲሉ እያየን ነው ።
በመሆኑም ውድ የሀገራችን የሰለፍዮች የአይን ማረፊያ የሆናችሁ ሰለፍይ መሻኢኾ…
3 Aug 2026, 04:40 UTC141 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @AbdulAzizmuhamed1Photo
سدو الخلل
ወገን ሶፋችንን እየሞላን
https://t.me/AbdulAzizmuhamed1
2 Aug 2026, 20:26 UTC162 views8 reactionsread 8 August 2026 ዛሬ ሊያባልግሺ እግርሺ ስር የወደቀው ነው።
የሚፈልገውን ግዜውይ ነገር አድርጎ
ነገ ባለጌ ናት ብሎ ጨዋ ፍለጋ ሚሄደው!!
ስለዚህ ከትዳር በፊት ወደኩልሺ፣ በፍቅርሺ ታመምኩ፣ እቅልፍ እምቢ አለኝ፣ ምግብ አልበላኝ አለ እያለ የሚሰክስሺ ውሸቱን ነው።
ከወደደሺ ፍቅሩን በኒካህ ያሳይሺ ከዛ ውጭ ወደ ውጭ። ነቃ በይ በክብርሺ አትደራደሪ ክብርሺን ለኒካህ ባልሺ ለሀላልሺ ብቻ።
👍7💯1
2 Aug 2026, 18:53 UTC162 views1 reactionsread 8 August 2026 🌹🌹ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል 🌹🌹
https://t.me/muhamedabdulhamed
💯1
2 Aug 2026, 14:18 UTC131 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @hadimu_takfiriyinFile
◆ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይህ ራጂዑን
➥ሙስጠፋ ሸይኽ አብዱል-ሃሚድን አከፈረ።
◊ ከአብዱላህ አል-ሀረርይ የባሰ ካፊር ነው አለ ሱብሀናሏህ :-
مَا لَكُمْ كَيْفَ تَحْكُمُونَ
◆ቀጣይ ደሞ ማንን እንደሚያከፊር እናያለን!
◆ሙስጠፋ ተክፊርይ አይደለም ማንን አከፈረ የሚትሉ ሰዎች አዳምጡ ግን ከአሁን በኃላም ትከራከሩ ይሁን?
📎ሼር በማድረግ ለሌሎችም ተደራሽ አድርጉ
👉ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇
🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin
🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AbusufyanAselefy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.