3 Sept 2026, 07:33 UTC105 viewsread 3 September 2026 Forwarded from @bahruteka
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ !
ክፍል ሁለት
— የሶሓቦችን ክብር የመንካትና የመዝለፍ ብይኑ :–
ሙሓመድ ሓሚዲን ሰይድ ቁጥብ ከነብዩ ሶሓቦች ውስጥ የብዙዎችን ክብር ከማጉደፉና ከማብጠልጠሉ በተጨማሪ ሙዓዊያንና አጋሮቹን በኒፋቅ ፣ በማታለልና በመሰሪነት ይፈርጃል ። የዚህ አይነቱ የኢስላም ጠላቶች በእስልምና ላይ ተአማኒነት እንዳይኖር ያስተላለፉትን ሶሓቦች ማነወር የሚሉትን መርህ ተከትሎ ሶሓቦችን የማብጠልጠል ስራ በተዋጣለት መልኩ ሰርቶ ከራፊዳዎች ሽልማት የተቸረውን ሰይድ ቁጥብ ተግባር ቀለል በማድረግ ነው የሚያጣፋው ጠበቃው ሙሐመድ ሓሚዲን ። የሰይድ ቁጥብን በሶሓቦች ላይ ዘመቻ ክብደት ለማወቅ ሶሓቦች በኢስ…
Signed أبو حموية
2 Sept 2026, 09:11 UTC743 viewsread 3 September 2026 Forwarded from @medrestulsefiyaahPhoto
Photo, posted without a caption
Signed أبو حموية
2 Sept 2026, 03:36 UTC848 viewsread 3 September 2026 Forwarded from @Abdul_halim_ibnu_shaykFile
|| አዲስ በያን (መግለጫ)
🔗 «ከቀናት በፊት ተለቆ የነበረው የደርስ ድምጽ የፈጠረውን የተሳሳተ አረዳድ ማስተካከል!!»
🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
Signed أبو حموية
1 Sept 2026, 13:09 UTC≈1,050 viewsread 3 September 2026 Forwarded from @medresetulislahPhoto
Photo, posted without a caption
Signed أبو حموية
1 Sept 2026, 13:09 UTC829 viewsread 3 September 2026 Forwarded from @medresetulislah
ማሳሰቢያ
ቴሌግራም ቻናላችን ላይ የሚታየው ማስታወቂያ የቴሌግራም ኦፊሽያል ድርጅት ከቻናላችን ፈቃድና ቁጥጥር ውጭ የሚለቀው የራሱ ማስታወቂያ ስለሆነ አስወግዱት።
ለሌሎች ሰዎች እንጅ ለኦውነር ወይም አድሚን አይታይም።
https://t.me/medresetulislah
Signed أبو حموية
1 Sept 2026, 13:09 UTC947 viewsread 3 September 2026 Forwarded from @medresetulislah
ከቴሌግራም ቻናሎች ላይ ከቴሌግራም ካምፓኒው የሚለቀቁ አላስፈላጊ ምስልና ቪዲዮዎችን ከራሳችሁ ገፅ ላይ ለማጥፋት :-
1) ከምስሉ ወይም ቪዲዮው ቀኝ በኩል ያሉትን ሶስት ነጥቦች መጫን
2) ከዚያም report ad የሚለውን መጫን
3) ለመጨረሻም I don't like it የሚለውን በመጫን ከገፃችሁ ላይ ማጥፋት ትችላላችሁ።
ለተጨማሪ መረጃ ከስር የተያያዙትን ፎቶዎች ማየትም ትችላላችሁ።
https://t.me/medresetulislah
Signed أبو حموية
31 Aug 2026, 11:35 UTC460 viewsread 3 September 2026 Forwarded from @bahruteka
👉 ቢዳዓ ከመጠጥ በላይ ያሰክራል !
ኢኽዋኖች መርሐቸው እንደ አየሩ ፀባይ ይቀያየራል ። ወጥ የሆነ መርህ የላቸውም ። መለኮታዊው የህይወት መመሪያ የአላህና የነብዩ ንግግሮችና መመሪያዎች ለእነርሱ መርህ የሚሆኑት ከስሜታቸው ጋር ከገጠሙ ብቻ ነው ። ካልሆነ ቦታ የላቸውም ! እነርሱ የሚጋልቡበት የስሜት ፈረስ ወደ ሚፈልጉት የስልጣን እርከን ካደረሳቸው ሁሉ ነገር ሀላል ነው ። ሁሉ ነገር መስላሓ ነው ። ሁሉ ነገር ለእስልምና ሲባል ነው ። ምናልባት ያ ተግባር የእስልምናን መሰረት የሚንድ ቢሆንም እንኳን !
ለዚህ ነው በተለያየ ጊዜ በሸሪዓ ሚዛን ያልተመዘነ ንግግር የምንሰማውና ሸሪዓን የሚንዱ ተግባራቶችን የምናየው ። ሶሞኑን ጉዞውን ወደ ባሌ ያደረ…
Signed أبو حموية
31 Aug 2026, 05:16 UTC≈1,170 viewsread 3 September 2026 Forwarded from @abumuazhusenedrisVoice message
قال الحافظ ابن حجر -رحمه الله-:
«المراد بوليّ الله: العالِم بالله تعالى، المواظِب على طاعته، المخلِص في عبادته».
[فتح الباري: ٢٠/٢٣٩]
t.me/abumuazhusenedris
Signed أبو حموية
30 Aug 2026, 11:38 UTC835 viewsread 3 September 2026 Photo
🟢ሰለፊይ የመሆን ማረጋገጫ
🟢تحقيق السلفية والسنية
قال العلامة ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله
"فلا تتحقق السلفية والسنية في أحد حتى يفارق أهل البدع والتحزب قلباً وقالبا ويلتزم بما كان عليه السلف الصالح ظاهرا
وباطنا، عقيدة ومنهجا، قولا وعملا، عبادة وأخلاقا"
مجموعة الردود 376
አሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊይ አሉ:
የሚከተሉት ነጥቦች እስከሚረጋገጡ ድረስ በአንድ አካል ላይ ሰለፊይነት እና ሱኒይነት አይረጋገጥም።
✏️የቢድዐህ እና የቡድንተኝነት ባልተቤቶችን በቀልቡም በአካሉም እስከሚርቃቸው ድረስ።
✏️ሳሊህ ቀደምት (ሰ…
Signed أبو حموية
30 Aug 2026, 08:01 UTC≈1,320 viewsread 3 September 2026 Forwarded from @abumuazhusenedris
ዛሬም በሐዋሳ ከተማ ዳቶ በሚገኘዉ የሰለፊዮች መድረሳ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የደዕዋ ፕሮግራም አለን አርሒቡ ብለናል።
t.me/abumuazhusenedris
Signed أبو حموية
29 Aug 2026, 04:02 UTC≈1,720 viewsread 3 September 2026 Forwarded from @medresetulmuhajirinPhoto
https://t.me/medresetulmuhajirin
Signed أبو حموية
28 Aug 2026, 18:46 UTC≈1,740 viewsread 3 September 2026 ፕሮግራማችን
╰┈➢ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ ል
🎙ሸይኽ አብደልሀሚድ
🔑🔑ርዕስ ገባ ገባ በሉ
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም
አድ ና ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
Signed أبو حموية
Showing the 12 most recent of 68 posts we hold for @Abuhemewiya. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.