20 Jun 2026, 06:58 UTC38 views1 reactionsread 10 August 2026 Forwarded from @TikvahUniversityPhoto
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።
በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡
በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡
ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገል…
❤1
3 Jun 2026, 14:37 UTC88 viewsread 10 August 2026 Photo
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ! 📝📚
🔗 URL Address
1. exam1.ethernet.edu.et
2. exam2.ethernet.edu.et
3. exam3.ethernet.edu.et
4. exam4.ethernet.edu.et
22 May 2026, 03:32 UTC82 viewsread 10 August 2026 Photo
#Entranceupdate
17 May 2026, 07:26 UTC99 viewsread 10 August 2026 Photo
The 12th-grade Model Exam prepared by the Oromia Education Bureau will be held from Ginbot 13 to Ginbot 17, 2018.
24 Apr 2026, 18:46 UTC111 views3 reactionsread 10 August 2026 Photo
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል።
በሌላ በኩል ፦
- የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ
- የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም
- የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም
- የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እ…
👍2🙈1
3 Apr 2026, 03:42 UTC93 views1 reactionsread 10 August 2026 Forwarded from @TikvahUniversityPhoto
#EAES
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል።
ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦
በተፈጥሮ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዝክስ
በማኅበራዊ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ እና ኢኮኖሚክስ
የመልቀቂያ ፈተናው በየትምህርት አይነቱ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
የዝግጅት አግባቡ 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞው እና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ትኩረት…
👌1
2 Apr 2026, 19:27 UTC55 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
#NationalExam
#Grade12
በርካታ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ነው የሚሰጠው ? የሚል ጥያቄ እያቀረቡ ነው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያም፣ የተማሪዎችን ጥያቄ ይዞ ምላሽ የጠየቃቸው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) " በቅርቡ ይገለጻል " የሚል አጭር ምላሽ ሰጥተዋል።
እሸቱ ከበደ (ዶ/ር)፣ ሌሎች የሚሰጡ ተደራራቢ የፈተና አይነቶች ስላሉ ትክክለኛ ጊዜው ገና ባይጸድቅም ሰኔ ውስጥ እንደሚሰጥ በቅርቡ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረው ነበር።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
22 Mar 2026, 08:24 UTC86 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
11 Mar 2026, 16:16 UTC327 views1 reactionsread 10 August 2026 Note: Only for natural science students.
If you want to order the Chemistry unit 5 handout, DM @betselot_1
Price: 30 Birr
👍1
10 Feb 2026, 13:55 UTC561 views1 reactionsread 10 August 2026 Note: Only for natural science students.
If you want to order the Chemistry handout, DM @betselot_1
Price: 35 Birr
👍1
23 Jan 2026, 10:42 UTC351 viewsread 10 August 2026 Photo
Just drop this prompt:
" I want to take a practice SAT test "
13 Jan 2026, 16:28 UTC502 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Abetphysics. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.