ከንፈር ግን ሲገርም ---------------------------- እኔ የምልሽ ውዴ የጀነት በር ማለት ከንፈርሽ ነው እንዴ ? ምናባቴ ልበል …..! ስትስሚኝ ጊዜ ፊቴ የነበረው ፎከታም ግድግዳ የት አባቱ ሄደ ? ውስጤ የተገነባው የጭንቀት ባቢሎን ከምኔው ተናደ ? ስትስሚኝ ጊዜ በሂሊናየ ውስጥ ያንን ሁሉ አበባ ማን ተክሎት በቀለ ? ይሄስ ሁሉ ደስታ ከየት ተጠራርቶ ውስጤ ተቆለለ ? ተፈጥሮን ገልብጦ አናቴን በጥብጦ ፀሃይን በምራብ አወጣት ከንፈርሽ መገን አሳሳምሽ !! ብትስሚኝ ጊዜ ዝሆኖች በረሩ እባቦች ጋለቡ በባዶ ልቤ ውስጥ እልፍ ሰርጎች ገቡ አይሆንም ያልኩት ቀን ይሄው ዛሬ ሆነ እግርሽ እያስቃዠው ልቤ ልብ ሲያልም ህልሜን ከሃቂቃው ያደበላለቀው…

Channel
ከአንባቢያን መድረክ
@Abelard_1
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
130subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001294386708 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Abelard_1 |
| Created | Between 1 April 2018 and 23 March 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 October 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 10 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Abelard_1 |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 26 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Sept 2026, 23:57 | 130 | -1 |
| 11 Sept 2026, 08:19 | 131 | -1 |
| 9 Aug 2026, 00:31 | 132 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:42 | 132 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 23 March 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 February 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
https://t.me/joinchat/aacgVN0vwPo1MjE0
https://t.me/joinchat/SDFWIbAVR1NkNGFk
" ...ኢትጵያዊው በታሪክ እንደተለከፈ ትረሳለች :: ሲጋደም ሃበሻ የሚያስበው ትናንትናንና ነገን ነው:: ብዙ ጊዜ ያለፈው አመቱን ነዉ። ሲወለድ እናቱ ያላሰችውን ቅቤ ነው። ሀበሻ ከማንም ዜጋ የበለጠ ታሪካዊ እንስሳ ነው። ታድያ ' ዛሬ ' የተባለች የጊዜ መለያ በአጠገቡ እያፉዋጨች ስታልፍ አያያትም ። እንደገናም ፣ ነገን ላገኝ ብሎ ፣ ለሆነ ቆራጣ ራዕይ ዛሬ ሸር ሲሳራባት፣ ሲጠልፍባት ፣ በፖለቲካ ሲናከስባት ፣ ሲብለጠለጥባት የሚመኛት ነገን በዛሬ ሲያፈርስ ጊዜ ያልፈል ። . . ." // "ኵሳንኩስ " ደራሲ አዳም ረታ //
የቱን እንምረጥ ? ----------------------- በወረደ ዋጋ የተገዛ ሹራብ ገላን ለመሸፈን በዛዉም ለማስዋብ ለብሰንም ወጣን ለማለት ጎላ ጎላ በለበስነዉ ሹራብ በደበቅነዉ ገላ ፋራ ! ባይ በዛብን ጠሉን እንዳተላ ገላዬን ልሸፍን በተበሳዉ ሱሪ ብጫቂ ባሰፋ... በደረስኩበት ሁሉ ህዝቡ እያሽሟጠጠ አስቆረጡኝ ተስፋ ከዛ...... ከዕለታት አንድ ቀን ገንዘብ ተቀብዬ አጭር ቀሚስ ገዛሁ ይመርብኝ ብዬ ቀይ ናት ቀሚሴ ጨርቋም የሳሳ እንደ እናቴ ወንፊት ጎኑ የተበሳ ደረቴን ለሀገር ጭነንም ለመንደር ገላልጬ ወጣሁ ማንንም ሳላፍ ከዚያ የተሳለቁ አፎች ያሽሟጠጡ ከንፈሮች ዛሬ ተመልክቶኝ የሳቁም የናቁም ዛሬ ተፍነክነኩ ላጫቸዉን ጥሎ ገላን አመለኩ ክ…
" ፖለቲካ ሸር*ጣ ነው...! ተመልከት ከንጉሡ ጀምሮ የፖለቲካ እሳት ድሃውን እንጂ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ያሉ መሪዎችን አቃጥሎ አያውቅም።ከላመንክ አንድ በአንድ እያነሳን እንጫወት... እዚህ አገር ተምሮ እና ተንደላቆ የሚኖረው ብዙኃኑ "ግፋ በለው!" ሲል የኖረ ነው። መንግሥቱ ኃ/ ማርያም ያንን ሁሉ የድሃ ልጅ ማግዶ እሱ ዛሬ የት ነው!? "ዙንባብዌ" ተንደላቆ ይኖራል። የኦነግ መሪዎችን ተመልከት ...…ወያኔዎችን ተመልከት ...ምን ሆኑ ? ኢትዮጵያ ውስጥ የእርስ በርስ ጦርነት ወጣቱ ነው የሚማገደው ! ሚስኪን ወጣቶች! በፖሮፓጋንዳ ያበደ አለማስተዋል ነው። ወጣት አልዋጋም ካለ ....መሪዎች ሲጨባበጡ ነው የምታገኛቸው! እንዲች ብለው #ስንጥር አያነሱም። ምድረ …
ታሪክ ሲደገም °°°°°°°°°°°°° ‹‹እዘምታለሁ!›› ‹‹አትዘምትም!›› ‹‹እዘምታለሁ!›› ‹‹አይሆንም! አትዘምትም! . . . ዛሬ ከመቅፅበት አስነስቶ ካላዘመትኩ የሚያሰኝህ ምንድን ነው? ቆይ እኔ እናትህ ምን አጎደልኩብህ? እ?›› እናቴ አፈጠጠችብኝ፡፡ ምን ብዬ መልስ ልስጥ? መልሴስ እናቴን ያሳምናት ይሆን? ፡ እናቴ ሁሌ ምትጨቃጨቀኝ በፀጉሬ ምክንያት ነበር፡፡ ‹‹ይኼ ፀጉርህ ተንጨብርሮ ሽፍታ አስመሰለህ፤ ምናለ ብታስቀንሰው!›› ትለኛለች፡፡ ‹‹አልስተካከልም!›› ብዬ እወጣለሁ፡፡ ለምን የሚል ጥያቄ ከማንሳቷ በፊት ሸሽቼ ማምለጥ እፈልጋለሁ፡፡ ፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ፀጉሬን ማልስተካከለው ማሳደግ ፈልጌ አይደለም፡፡ ከፀጉር አስተካካይ ደንበኛዬ ድብን ያለ…
ውድቀት ፍቅሬን አዳፍኜ - በልቤ ቀብሬ ዛሬን የምኖር - በሰቀቀን ታስሬ ለምን ይመስልሻል፣ ፍቅሩን መንገር - ከልቡ አውጥቶ ከብዶት ነው ብለሽ - አታስቢ ከቶ፡፡ እኔ የማልነግርሽ ከፊትሽ መቆምን - አይደለም አፍሬ ቃላት መዘርዘርን - ለምውድሽ ፍቅሬ፣ እኔ የማልነግርሽ - ትልቁ ምክንያቴ ሀ ብሎ ሚጀምር - የህይወት ውድቀቴ፣ የተራገፉ ዕለት - ቃላት ከአንደበቴ የተናዝዝኩ ዕለት - ፍቅርን በአንደበቴ ስለሆነ ነው የቀበርኩት - ፍቅሬን በልቤ ወጥቶ እንዳልጎዳ - ለራሴ አስቤ፡፡ ምክንይቱም መልስሽን ስጠብቅ - መውደዴን ዘርግፌ፣ የሰው ነኝ …. ያንተ መሆን አልችልም! ማፈቅረው ሰው አለኝ!!! ... ቢሆን የምላሽሽ ቡፌ፡፡ ሰው ሆኘ አልኖርም የኔ አለመሆንሽን -…
የማግኘት ምኞት °°°°°°°°°°°°°°° በአመቷ ባታ ከ'መቤቴ ቅጥር ቆሜልሽ ከደጀፍ፣ ጸሎት አደርሳለሁ ዘንበል አድርጌ ትከሻዬን ሰያፍ። ተሳልሞ ሚገባን ተሳልሞ ሚወጣን አዕላፍ ምእመን እያየሁ ሸርፌ፣ አቋርጬ ጣልኩት በምስጋና ጅማት ጠገን 'ሚያደርገውን ነፍስ መስፊያ መርፌ። . . ወትሮም እንደዚህ ነው ያፍቃሪ ሰው እምነት፣ ጸሎቱን ሳይጨርስ 'ሚሆን ይመስለዋል ምኞቱ በፍጥነት። ለዛ'ኮ ነው እኔም ላ'ምላክ ስሰነዝር የነበረውን ቃል በቅጽበት አቁሜ፣ መጥተሻል እያልኩ ወጪና ገቢውን በአጽኖት የማይ ተስፋ አገልድሜ። . . ትመጫለሽ! ትመጫለሽ! : መምጣትሽን በማለም፣ አረፍ ብያለሁኝ ከበሩ አቅራቢያ በአንደኛው ግድም። . . አትቀሪም! አትቀሪም! : ልቤን እየሰማ…
ፍኖተ ምኞት #ሄድ ቀንን እየገፉ በምዕራብ ነጎድ #መጣ ንጋትን ለማጀብ አፈር ድሜ ማብላት ጨለማን በቁጣ #ገባ ራስን መከለል በደመና ካባ #ወጣ ፍቅርን ለመለገስ በሰማይ ደረት ላይ ከፀሐይ ጎን ሰጣ #በራ እውነትን ገለጥለጥ ተስፋ እስኪደራ #ጠፋ ውሸትን ለመቅበር የጽልመትን ደጃፍ መቆፈር ባካፋ : እፎይ! ምናብ ቀጭን ፈትል ምኞት እያሾረ በዝነ ህሊናዬ አንችን እንድወግን እንዝርት ያድጣል ቀጭን ቀይ ታፋዬ ሂያጅ አዕምሮዬም የሀሳብ ውሽንፍር እያስወነጨፈ አንችን እንድታደግ በመሻት አስፓልት በተስፋ ከነፈ አስተውይ እንግዲህ ያንችን ቀን ለማድመቅ ባንቺ ቀን ለመድመቅ ፍካትን ያዘለ ወጋገን ጥበቃ ቆሜ በምስራቅ በር ሄድ መጣ እላለሁ ጽልመትን ገልምጬ ፍቅርን ለማብሰ…
አንሽኝ ~~~ አንቺን ባየሁ ቅፅበት፥ የኔ ያልኩት ሁሉ፥ ይኸው ተኖ ጠፋ፤ ልቤ ተተርትሮ፥ ባይኖችሽ ምትሀት፥ በታ'ምር ተሰፋ፡፡ ባለማመን ግርዶሽ፥ ዓይኔ ተሸፍኖ፥ ገና ከማለቴ ፥ "ጨለማ ገዘፈ"፣ በገፅሽ ብርሃን፥ ቅርፊት መሳይ ጉድፍ፥ ከቅንድቤ በታች ፥ ተገፎ ረገፈ፡፡ : ስጋዬን ክዶ ጥሎ፥ እስትንፋሱን ይዞ፥ ነፍሴ ኮበለለ፣ "እሷን ካየህ ወዲህ፥ ከመኖር ምን አለህ፥ በቃ ሙት" እያለ፡፡ : ቀልቤ ቀልብ አጥቶ፥ በሀሴት ሰከረ፥ በእግዜር ተከፋ፣ አንቺን አምላክ አርጎ፥ ለክብርሽ ሊሰግድ፥ እግርሽ ስር ተደፋ፡፡ : : እናም አምላኬዋ…! በድን ስጋ ይዤ፥ በቁም ተገንዤ በነተበ ገላ፥ ወድቄ ካየሽኝ፣ በፍቅርሽ ካሜራ፥ ልብሽ ላይ ልታተም፥ አንድ ጊዜ አንሽኝ፡፡ . .…
#ህዩድ ፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲ ✍ናዊአብርሃም ( @nawi1 ) ፬፬፬፬፬፬፬፬፬፬፬፬፬፬፬ ዛሬ ያለወትሮዬ በጠዋት ከአልጋዬ ወርጄ ፊት ለፊቴ ያለችው ትንሽዬ የመስታውት መስኮት አጠገብ በባዶ እግሬ ሄጄ ቆምኩ ። የክፍሉ ወለል እጅግ ይቀዘቅዛል ። (ቢሆንም ከልቤ ቀዝቃዛ መውጅ አይበልጥም ) ስሱን ደብዘዝ ያለ ሰማያዊ መጋረጃ ገለጥኩ ፤ ከመስኮት መስታወቱ ወዲያ ያካፋል።(ከመስታወቱ ወዲህ ግን ልብ የሚሰነጥቅ መብረቅ ያጀበው ዶፍ ይጥላል።) መስታወቱ ላይ ነቁጥ የዝናብ ጠብታዎች እዚህም እዚያም ተበትነዋል። ትንሽ ፈንጠር ብሎ ካለው አንድ ለጊቢው የሆነ የፅድ ዛፍ መርፌ ቅጠሎች ላይም እኚሁ ነቁጥ የውሃ ኳሶች አሉ።( ዛሬ ግን …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Abelard_1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@Abelard_1 named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 3 posts, 9 August 2026 – 9 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ከአንባቢያን መድረክ” (@Abelard_1), 130 subscribers as measured 30 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Abelard_1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.