11 Aug 2026, 18:13 UTC≈1,150 views16 reactionsread 12 August 2026 Photo
ሰበር ዜና!!
የYouTube የMonitization መስፈርት ጭማሪ ተደረገበት።
YouTube የዩትዩብ ክሬተሮች ከቻናላቸው ገንዘብ ለማግኘት (Monetized) ለመሆን የሚያስፈልገውን የWatch Hours መስፈርት በእጥፍ ማሳደጉን ይፋ አደረገ።
ከዚህ ቀደም አንድ ቻናል Monetize ለመሆን ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 4,000 Watch Hoursና 1,000 Subscribers እንዲሁም በshorts በ90 ቀናት ውስጥ 10 Million እይታ ማሟላት ይጠበቅበት ነበር።
አሁን በተሻሻለው ህግ መሰረት ግን የMonetization ማመልከቻ ለማስገባት ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 8,000 Watch Hoursና 20 Million የshorts ዕይታ ማሟላት ይኖርባቸዋል። የS…
😭16
11 Aug 2026, 16:39 UTC≈1,290 views31 reactionsread 12 August 2026 Photo
🇪🇹 አትሌቶች እና አሰልጣኞች በአሜሪካ መቅረታቸው ተሰማ !
በኦሬገን በተካሄደው የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና የተሳተፉ የኢትዮጵያ ልዑክ አባላት በአሜሪካ መጥፋታቸው ተሰምቷል።
ለውድድሩ ወደ አሜሪካ ካቀናው ልዑክ ቡድን ውስጥ ሰባት ያህል አባላት መኮብለላቸው ተገልጿል።
ከልዑክ ቡድኑ ጋር የማይገኙት አባላት 4️⃣ አትሌቶች እና 3️⃣ አሰልጣኞች መሆናቸው ተነግሯል።
ወደ አሜሪካ ካመሩት አራት አሰልጣኞች ሶስቱ መቅረታቸውን ተከትሎ አሰልጣኝ መሰረት ብቻ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ላይ ይገኛሉ ተብሏል።
ኢትዮጵያ በውድድሩ 2️⃣ የወርቅ ፣ 3️⃣ የብር እና 1️⃣ የነሐስ ሜዳልያ በማሳካት ማጠናቀቋ አይዘነጋም።
መረጃው የጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ…
🤣31
11 Aug 2026, 14:12 UTC≈1,450 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
5ኛው ዙር የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል፡፡
የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ፕሮግራሙ ከዚህ ቀደም በሁለት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ይሰጥ የነበረ ሲሆን፣ ዘንድሮ በሰባት ማዕከላት መሰጠት ጀምሯል፡፡
ስልጠናው በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በባሕር ዳር፣ በሐረማያ፣ በጅማ፣ በደብረ ብርሃን እና በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የታለንት ማዕከል በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
ለዘንድሮው መርሐግብር ከ14 ሺህ በላይ ወጣቶች ምዝገባ በማድረግ መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡
|➲| @ASTU_Network
❤2🔥1
11 Aug 2026, 10:23 UTC≈1,690 views1 reactionsread 12 August 2026 Photo
#የስራ_ቅጥር_ማስታወቂያ‼️
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ በቅርብ ቀን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደሚወጣ ማሳሰቡ ይታወቃል::
በዚሁም መሰረት ማስታወቂያው ነሃሴ 03 ቀን 2018 ዓ. ም ስለወጣ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር (10) ተከታታይ ቀናት ተመዝግባችሁ እንድትወዳደሩ እናሳስባለን።
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ!
|➲| @ASTU_Network
❤1
11 Aug 2026, 10:18 UTC≈1,660 views0 reactionsread 12 August 2026 Photo
#ጥቆማ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት (ASTU-Community School) ከቅድመ 1ኛ ደረጃ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2019 የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ 06-15/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል፡፡
(የክፍያ ሁኔታ እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡)
|➲| @ASTU_Network
11 Aug 2026, 04:17 UTC≈1,930 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
#ማስታወቂያ‼️
ASTU Community School
|➲| @ASTU_Network
❤3
10 Aug 2026, 18:31 UTC≈2,220 views56 reactionsread 12 August 2026 Photo
የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች
በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል
ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው
አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች
ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ
እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️
CBE - 100048757…
💔29❤14😢11👍2
10 Aug 2026, 17:01 UTC≈1,470 views8 reactionsread 12 August 2026 Photo
ROYAL FUN FEST IS HERE! 🎉🌿
Ready to escape the routine and have an unforgettable day? Join Royal Tours for an exciting adventure in Bishoftu/Debre Zeyit!
Activities
Explore Nature 🌿 ,
Visit a Museum,
Swimming 🏊♀️,
Boat Ride 🛶
Take Amazing Photos •📸
Food and Drink 🍽️
Experience Surprise Activities!🎁
💰 2,500 BIRR!
Yes we have Discount for Groups
Register now
https://forms.gle/m7RAJQZmbdHbyPzw9
Book your spot here…
❤7👍1
10 Aug 2026, 10:53 UTC≈2,270 views17 reactionsread 12 August 2026 Photo
Airlines ✈
📍 ASTU
|➲| @ASTU_Network
🙉13❤1👍1💔1😨1
9 Aug 2026, 09:43 UTC≈2,620 views67 reactionsread 12 August 2026 Photo
ከላይ በምስሉ የምትመለከቷቸው ወንዶች በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ መስረተው በመገኘታቸው በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በባምባሲ ከተማ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋሉ ! 🫢🙊
ከማህበረሰቡ ወግና ባህል እንዲሁም እምነት ያፈነገጡ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ ።
ባምባሲ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም| ከማህበረሰቡ ወግና ባህል እንዲሁም እምነት ያፈነገጡ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ ።
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በባንቢስ ከተማበፎቶ የተመላከቱት እኒሁ ታደለ እናውጋውና በፀሎት እንየው የተባሉ ተጠርጣሪዎች በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ በመመስረታቸው...
በማህበረሰቡ ጥቆማና ተጠርጣሪዎቹም የእምነት ቃላቸውን በሰጡት …
🙉41🤣11😭10❤3👀1😨1
8 Aug 2026, 17:50 UTC≈2,620 views38 reactionsread 12 August 2026 Photo
የሊዮኔል ሜሲ አባት ጆርጅ ሜሲ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የታዋቂው እግር ኳስ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ አባት ጆርጅ (ሆርሄ) ሜሲ በ68 ዓመታቸው ማረፋቸውን የአርጀንቲና መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ላለፉት ወራት በከባድ የጤና እክል ሲታገሉ የቆዩት ጆርጅ ሜሲ፣ የልጃቸው ወኪልና ለስኬቱ ትልቁን ድጋፍ ያደረጉ ጠንካራ ሰው ነበሩ።
ሜሲ ከአባቱ ጎን ለመሆን ሲል በቅርቡ የተካሄደውን የሜጀር ሊግ ሶከር (MLS) የኮከቦች ጨዋታ ሳይሳተፍ መቅረቱ የሚታወስ ሲሆን፤ መላው የእግር ኳስ ቤተሰብ ለሜሲና ለቤተሰቦቹ አጋርነቱን እየገለጸ ይገኛል።
የሜሲ ቤተሰቦች በበኩላቸው በሕክምናው ሂደት አብረዋቸው ለነበሩና ላጽናኗቸው ሁሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
|➲| @ASTU_Netw…
😭23🕊7❤5💔3
8 Aug 2026, 14:40 UTC≈1,400 views6 reactionsread 9 August 2026 📢 የስራ ማስታወቂያ፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ✈️
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአየር አስተናጋጅነት (ET Sponsored Trainee Cabin Crew) ስልጠና አመልካቾችን ይፈልጋል 👩✈️👨✈️
📌 መሰረታዊ መስፈርቶች
ትምህርት ደረጃ: የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና (EUEEC) የወሰዱና 200 እና ከዚያ በላይ ያመጡ 🎓
ዕድሜ: ከ21 እስከ 30 ዓመት 🎂
ቁመት:
ሴቶች: ቢያንስ 1.58 ሜትር (የእጅ መድረሻ 212 ሴ.ሜ)
ወንዶች: ቢያንስ 1.70 ሜትਰ 📏
ክብደት: ከቁመት ጋር የተመጣጣኝ ⚖️
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ: ደረጃ 3 (Level III)፤ ተጨማሪ ቋንቋ ማወቅ አጋዥ ነው 🗣
📅 የምዝገባ ጊዜ
ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም - ነሐሴ 08 ቀን…
❤6
Showing the 12 most recent of 33 posts we hold for @ASTU_Network. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.