የተሰራበትን መንገድ ስታይ ሰው ክቡር ነው የተፈጠረበትን አፈር ስታይ ግን ሰው ከንቱ ነው። መልካም እለት ይሁንላችሁ || @AHATI_BETKERSTYAN
🙏7🥰1

Channel
@AHATI_BETKERSTYAN
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
2,209subscribers
-11 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1002458730601 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @AHATI_BETKERSTYAN |
| Created | Between 1 September 2024 and 31 March 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 6 September 2026 |
| Measurements held | 10 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 6 September 2026 |
| On Telegram | t.me/AHATI_BETKERSTYAN |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Sept 2026, 00:20 | 2,209 | -4 |
| 2 Sept 2026, 00:53 | 2,213 | +2 |
| 30 Aug 2026, 06:23 | 2,211 | +1 |
| 23 Aug 2026, 21:18 | 2,210 | -3 |
| 20 Aug 2026, 11:45 | 2,213 | -2 |
| 17 Aug 2026, 19:35 | 2,215 | -3 |
| 15 Aug 2026, 00:38 | 2,218 | -1 |
| 11 Aug 2026, 09:03 | 2,219 | -1 |
| 7 Aug 2026, 14:33 | 2,220 | no change |
| 7 Aug 2026, 14:29 | 2,220 | first reading |
20 posts held, back to 17 December 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
415 reactions across 20 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 47.5% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 🙏 | 197 | 47.5% | |
| 🥰 | 174 | 41.9% | |
| 👍 | 44 | 10.6% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 20 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 415 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 17 December 2025 to 31 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
የተሰራበትን መንገድ ስታይ ሰው ክቡር ነው የተፈጠረበትን አፈር ስታይ ግን ሰው ከንቱ ነው። መልካም እለት ይሁንላችሁ || @AHATI_BETKERSTYAN
🙏7🥰1
መውደቅህ የስንፍናህ ምልክት ቢሆንም ደጋግመህ መነሳትህ ግን የእግዚአብሔር ልጅ መሆንህን ያረጋግጣል ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ || @AHATI_BETKERSTYAN
🥰17🙏4👍1
"ንሰሃ ማለት የቆሰሉ ሰዎች የሚፈወሱበት ሆስፒታል እንጂ ዳኞች የሚፈርዱበት ችሎት አይደለም" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ || @AHATI_BETKERSTYAN
🙏11👍3🥰1
" ስሙ ሚካኤል የተባለ የደስታ መልአክ ለነገደ መላእክት አለቃቸው ነው፤ የተሾመላቸው አለቃቸው እርሱ እየመራቸው በፊት በፊታቸው ይሄዳል።" እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ቅዱስ ያሬድ || @AHATI_BETKERSTYAN
🥰21🙏2
ማርያም ሆይ የሀናን ወተት እየጠባሽ ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ያገኘሽ ብቸኝነት ያሳዝነኛል ፤ ዳግመኛም በደመና የሚመላለስ ደመናን የሚረግጥ የእሳት አበባ ፋኑኤል ከጓደኞቹ መላእክት ጋ መናን እየመገበሽ በንጽሕና የማደግሽ ተአምር ደስ ያሰኘኛል። ሊቁ አባ ጽጌ ድንግል || @AHATI_BETKERSTYAN
🥰22🙏5👍3
''ጌታ ሆይ! እኔ ካንተ ፊት የምቆምበት ፊት የለኝም ምክንያቱም በየቀኑ ቃል እገባልሃለሁ፣ በየቀኑም ቃሌን አፈርሳለሁ። ከዛሬ ጀምሮ አልበድልም እላለሁ፣ ነገር ግን ገና ፀሐይ ሳትጠልቅ ወደ ቀድሞ ግብሬ እመለሳለሁ ጌታ ሆይ እኔን የማይታክተኝን ኃጢአተኛ አንተ የማይታክትህ መሐሪ ይቅር በለኝ ሞት በድንገት መጥቶ ሳያገኘኝ፣ የንስሐን በር ሳልዘጋው፣ የእንባን ጸጋ ስጠኝ ።'' ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ || @AHATI_BETKERSTYAN
🙏21🥰5👍2
እንበለ ደዌ ወሕማም፥ እንበለ ጻማ ወድካም፥ አመ ከመ ዮም፥ ያብጽሐነ ያብጽሐክሙ እግዚአብሔር፥ ለብርሃነ ትንሣኤሁ በፍሥሓ ወበሰላም። ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ጻማና ያለ ድካም እንደዛሬው ለከርሞ እግዚአብሔር ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በደስታ ያድርሰን ያድርሳችሁ። || @AHATI_BETKERSTYAN
🙏12👍3🥰3
አህያይቱ አንተን አምላኳን እንድትሸከም የመረጥክ ልዑል ሆይ፤ የሀጢያት ተሸካሚ የሆነችው የእኔ ልብ አንተን ለመሸከም የተገባች ታደርጋት ዘንድ ዘወትር ትለምንሀለች። መልካም የሆሳዕና በዓል ይሁንልን ፆሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ሕማማቱ ላይ እንድንደርስ ላደርገን ጌታ ምስጋና ይገባል || @AHATI_BETKERSTYAN
🙏8🥰6👍1
የጌታችን የክብሩን መጠን የተረዳ ሰው ማደሪያው የሆነችውን እናቱን ይወዳል፣ እንኳን የወለደችውን ቀርቶ የለበሰውን ልብስ አክብሮ ነክቶ ይፈወሳል፣ ያረገውን ጫማ ልፈታ አይገባኝም ይላል። ክብሯ የገባው የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል ይላል። የአምላክን ክብር የሚያውቅ ድንግል ማርያምን ያከብራል። ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን። || @AHATI_BETKERSTYAN
🥰28🙏8👍4
የጾምን በጎነት ሥጋን ከመብላት በመከልከል ብቻ እንዳትወስነው ተጠንቀቅ። እውነተኛ ጾም ከክፉ መለየት ነው። ስትጾም የታሠርክበትን የክፉ ሥራ የኃጢአትን ገመድ ፍታ፤ ክፉ ያደረገብህን ባልንጀራህን ይቅር በለው የበደለህን ሁሉ ተውለት። ለጠብና ለክርክር አትጹም። መልካም የ አብይ ፆም ይሁንልን:: ቅዱስ ባስልዮስ || @AHATI_BETKERSTYAN
🙏18🥰4👍1
“ወዳጄ ሆይ! ክርስቲያን ነህን? እንዲያስ በፍጹም ወንድምህን አትናቀው እህትህን አትናቃት ምንም ይሁን ምን ሰውን አትናቅ ይህ የምትንቀው ወንድም በተለይ ክርስቲያን ከሆነ ክርስቶስን እየሰደብከው እንደሆነ በለው አስተውል እንዴት? ያልከኝ እንደሆነ ይህ የምትንቀው ወንድምህ የክርስቶስ ሕዋስ ሆኗል የክርስቶስ ሕዋስ ከሆነ ደግሞ እርሱን ናቅከው ማለት ክርስቶስን ናቅከው ማለት ነውና ወንድምህን የምትንቅ ከሆነ በጲላጦስ አደባባይ ጌታን ከገረፉት፣እራቁቱን ከሰቀሉት፣ ሐሞትን ቀላቅለው እንዳጠጡት፣ በፊቱ ላይ ከተፉበት... ሰዎች በምንም አትተናነሥም ስለዚህ ወንድምህን ከመናቅ ተጠንቀቅ፡፡” ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ || @AHATI_BETKERSTYAN
🙏14🥰4👍2
እመቤቴ ሆይ “መብረቅ ሲጮህ ሰው ሁሉ እንደሚደነግጥ የአንቺን ስም ሲሰማ ዲያቢሎስ ይደነግጣል አንቺ ከተወለድሽ ጀምሮ እረፍት አላገኘምና ነው፤ በአንቺ ታመመ፤ በልጅሽ መስቀል ተሰቃየ፤ ስለሆነም ከፍጥረት ሁሉ አንቺን ይጠላል” ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ || @AHATI_BETKERSTYAN
🥰15🙏7👍1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AHATI_BETKERSTYAN. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አሐቲ ቤተክርስቲያን ⛪️” (@AHATI_BETKERSTYAN), 2,209 subscribers as measured 6 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AHATI_BETKERSTYAN.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.