5 Feb 2022, 17:45 UTC918 views13 reactionsread 9 August 2026 #Update
የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በ35ተኛዉ የአፍሪካ ህብረት (AU) የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ናቸው።
እስካሁን የገቡ ፦
🇲🇼 ዶ/ር ላዛሩስ ማካርቲ ቻክዌራ (ማላዊ - ፕሬዝዳንት)
🇬🇲 ዶ/ር ኢሳቱ ቶራይ (ጋምቢያ - ምክትል ፕሬዚዳንት)
🇳🇬 ሙሀሙዱ ቡሃሪ (ናይጄሪያ - ፕሬዝዳንት)
🇨🇮 ኦላሳን ኦታራ (ኮትዲቯር - ፕሬዝዳንት)
🇸🇳 ማኪ ሳል (ሴኔጋል - ፕሬዝዳንት)
🇲🇷 ሞሐመድ ኡልድ ኤል-ጋዝዋኒ (ሞሪታንያ - ፕሬዝዳንት)
🇹🇿 ዶ/ር ፊሊፕ እስዶር መፓንጎ (ታንዛንያ- ምክትል ፕሬዝዳንት)
🇹🇩 አልበርት ፓሂሚ ፓዳክ (ቻድ - ጠቅላይ ሚኒስትር)
🇿🇼 ኤመርሰን ማናንጋግዋ (ዚምባቡዌ - ፕሬዝዳንት)
🇬🇦 ሮዝ ክርስቲያን ኦሳ…
👍10❤3
5 Feb 2022, 07:29 UTC738 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
5 Feb 2022, 07:29 UTC712 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
5 Feb 2022, 07:29 UTC506 viewsread 9 August 2026 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር የተከለከለ መሆኑን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ‼️
35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ጥር 28 እና 29 ቀን 2014 ዓ.ም ይካሄዳል።
ጉባኤው በሰላም እንዲጠናቀቅ ለማስቻል ልዩ ልዩ ኮሚቴዎች ተዋቅረው ወደ ስራ መግባታቸው ይታወቃል።
ህብረተሰቡም ለጉባኤው ስኬታማነት የድርሻውን እንዲወጣ የቀረበለትን ጥሪ ተቀብሎ አካባቢውን እየጠበቀ ይገኛል።
የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ከአዲስ አበባ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ጋር በጋራ በተወሰነው መሰረት አሁን ያለውን የፀጥታ ሁ…
5 Feb 2022, 07:29 UTC707 views2 reactionsread 9 August 2026 የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቆ እስኪመለሱ ድረስ ነዋሪው የተለመደ ትብብሩን እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ
ጥር 28/2014 (ዋልታ) ነዋሪው እስካሁን እያደረገ ያለውን አስተዋጽኦ ጉባኤው እስኪጠናቀቅና እንግዶች ወደየመጡበት አገር እስኪመለሱ ድረስ የተለመደ ትብብሩን እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ ጥሪ አቀርበዋል።
ዛሬ የሚጀመረው 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤና ከትናንት በስቲያ የተጠናቀቀው 40ኛው የኅብረቱ ሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት በስኬት እንዲካሄድ የከተማዋ ነዋሪዎች እያደረጉ ላለው አስተዋጽኦ ከንቲባዋ ምስጋና አቅርበዋል።
ነዋሪው እስካሁን እያደረገ ያለውን አስተዋጽኦ ጉባኤው እስኪጠናቀቅና እንግዶች ወደየመጡበት አገር እስኪመለሱ ድ…
❤2
4 Feb 2022, 17:58 UTC422 views3 reactionsread 9 August 2026 የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ባስቀመጠው አቅድ መሰረት የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሂደቱን ጠብቆ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ባስቀመጠው አቅድ መሰረት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሂደቱን ጠብቆ እየተካሄደ መሆኑን የጋራ ግብረ ኃይሉ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ለጉባኤው ሰላማዊነት እያደረጉት ያለውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የጋራ ግብረ-ኃይሉ ጥሪ አቅርቧል። የአፍሪካ ህብረት 40ኛው የስራ አስፈጻሚ…
https://t.me/AHADUtv/የጸጥታና-ደህንነት-የጋራ-ግብረ-ኃይል-ባስ/
👍2❤1
4 Feb 2022, 17:55 UTC364 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
4 Feb 2022, 17:33 UTC348 viewsread 9 August 2026 አፍሪካ በፀጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል-አፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የተለያዩ አፍሪካ አገራት የዓለም አቀፍ ግንኙነትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ገለጹ። ለ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ የተገኙ ታዳሚዎች እንደገለጹት፥አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል።…
https://t.me/AHADUtvአፍሪካ-በፀጥታው-ም-ቤት-ቋሚ-መቀመጫ-እንዲ/
4 Feb 2022, 17:32 UTC319 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
4 Feb 2022, 17:21 UTC320 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
4 Feb 2022, 17:15 UTC300 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
4 Feb 2022, 17:11 UTC430 views2 reactionsread 9 August 2026 የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሸብሪው የህወሀት ቡድን 9ኛ ዙር ስህተት ከመፈፀም እንዲቆጠብ አሳሰቡ!!
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፣ አሸባሪው ቡድን ባለፉት ጊዜያት 8 ጊዜ ስህተት መሳሳቱን አስታውሰው ቡድኑ 9ኛ ዙር ስህተት ላለመፍጠር ቁጥብ ሊሆን እንደሚገባ አሳስበዋል።
ቡድኑ አሁንም የምእራብ ኮሪደርን አስከፍታለሁ ብሎ ማወጁን የገለፁት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፣ ይህንን እቅዱን ለመተግበር ከተንቀሳቀሰ አስፈላጊው ርምጃ እንደሚወሰድና ለዚህም ተቋሙ በሙሉ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አረጋግጠዋል።
@AHADUtv
@AHADUtv
❤1👍1
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @AHADUtv. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.