ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፡ እንኳን ለ ዓብይ ጾም በሰላም አደረሰን፥ አደረሳችሁ። "...ስትጾሙ እንደ ግብዞች አትጠውልጉ፤ እነርሱ መጾማቸው እንዲታወቅላቸው ሆን ብለው በፊታቸው ላይ የሐዘን ምልክት ያሳያሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፤ እንዲህ የሚያደርጉ ዋጋቸውን በሙሉ ተቀብለዋል። አንተ ግን በምትጾምበት ጊዜ ፊትህን ታጠብ፤ ራስህንም ተቀባ፤ በዚህም መጾምህ በስውር ያለው አባትህ ብቻ የሚያውቀው፣ ከሰዎች ግን የተሰወረ ይሆናል፤ በስውር የተደረገውን የሚያይ አባትህም ዋጋህን ይከፍልሃል።" (ማቴወስ ወንጌል ም.6 ፥ ቁ.16-18) ...ጊዜው እንደምናየው በጣም ይሮጣል። አበው አባቶቻችን በኢትዮጵያ ሐገራችን፡ ይሆናል ብለው የነገሩን ሁሉ እየተፈጸመ ይገኛል። ምናል…

Channel
ፈለገ ቅዱሳን
@AGNewsglobal
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,131subscribers
-19 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001180494142 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @AGNewsglobal |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 11 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/AGNewsglobal |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 18 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 10:00 | 1,131 | -4 |
| 14 Sept 2026, 10:16 | 1,135 | -1 |
| 30 Aug 2026, 11:08 | 1,136 | -2 |
| 27 Aug 2026, 11:33 | 1,138 | -2 |
| 24 Aug 2026, 03:34 | 1,140 | -2 |
| 20 Aug 2026, 03:26 | 1,142 | -2 |
| 16 Aug 2026, 19:07 | 1,144 | -3 |
| 13 Aug 2026, 11:49 | 1,147 | -1 |
| 10 Aug 2026, 16:07 | 1,148 | -1 |
| 7 Aug 2026, 05:58 | 1,149 | -1 |
| 6 Aug 2026, 14:49 | 1,150 | first reading |
Engagement
11 posts held, back to 5 February 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 11 posts for this entry, the most recent from 16 February 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
++"++ ቅድስት ሶፍያና 3ቱ ሰማዕታት ልጆቿ (ዺስጢስ አላዺስና አጋዺስ) ++"++ =>+"+ ለእናንተም ጠጉርን በመሸረብና ወርቅን በማንጠልጠል ወይም ልብስን በመጐናጸፍ በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ:: ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን የማይጠፋውን ልብስ ለብሶ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁንላችሁ:: +"+ (1ዼጥ. 3:3) <ወስብሐት ለእግዚአብሔር>
ጻድቃነ ዴጌ (የተሠወሩበት) በረከታቸው አይለየን።
#ጥር_30 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥር ሰላሳ በዚህች ቀን #ቅድስት_ሶፍያ ከሦስት ድናግል ልጆቿ ጋር በሰማእትነት ሞቱ፣የከበሩ #አምስቱ_ደናግል_ሰማዕታት (ጤቅላ፣ ማርያ፣ ማርታ፣ ዓበያ፣ ዓመታ) በሰማዕትነት አረፉ፣ የሮም ንጉስ ልጅ የከበረች #ቅድስት_ኦርኒ በሰማዕትነት አረፈች፣ የመለኮትን ነገር የሚናገር #የቅዱስ_ጎርጎርዮስ መታሰቢያ ነው፣ ተጋዳይ የሆነ መነኰስ የከበረ #ቅዱስ_አክርስጥሮስ አረፈ። ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ #ቅድስት_ሶፍያና_ሦስቱ_ሰማዕታት_ልጆቿ ጥር ሰላሳ በዚች ቀን የከበሩ ድናግል ጲስጢስ አላጲስና አጋጲስ በሰማእትነት ሞቱ የተባረከች አናታቸው ሶፍያም ከአንፆኪያ ከከበረ ወገኖች ውስጥ ናት።…
የእግዚአብሄርም መልአክ መጥቶ በርቺ ኃይልንም ልበሺ ሀዋርያው ጢሞቴዎስም ወዳንቺ መጥቶ የወንጌልን ትእዛዝ ያሰተምርሻል አላት።ወዲያውኑ ጢሞቴዎስ መጥቶ የቤቷን ግድግዳ ሰንጥቆ ወደርሷ ገባ ሁሉንም አስተማራት ከበታቹም ውኃ ፈለቀ በውኃውም ላይ ፀለየና በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጠመቃትና ከእርሷ ዘንድ ሄደ። በዚያንም ጊዜ ቅድስት ኦርኒ ተነስታ የአባቷን ጣዖቶች ሰበረች አባቷና እናቷም በመጡ ጊዜ እንደቀድሞው ስለ ጋብቻ ተናገርዋት እርሱም እኔስ ለሰማያዊ ሙሽራ ኢየሱስ ክርስቶስ ተጠርቻለሁ በስሙም ተጠምቄአለሁ አለቻቸው። ንጉስ አባቷም የልጁን ነገር በሰማ ጊዜ ታላቅ ቁጣን ተመላ ከአዳራሽዋም እየጎተተ አወረዳት እናቷም እያለቀሰች በራስዋም ላይ አመድ እየ…
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
#ጥር_29 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥር ሃያ ዘጠኝ በዚህች ቀን መፃተኛ የሆነ የከበረች #ቅድስት_አክሳኒ አረፈች፣ተጋዳይ የሆነ #አባ_እስጢፋኖስ አረፈ፣ #አቡነ_ታዴዎስ_ዘጽላልሽ በሰማእትነት አረፉ፣ የጻድቃን #ቅዱሳን_ማኅበረ_ዶጌ #ከመድኃኔዓለም ጋር ማኅበር የጠጡ ቅዱሳን መታሰቢያቸው ነው፣ የከበሩ ኢትዮጵያዊው ጻድቅ #አቡነ_ገብረ_ናዝራዊ_ዘቀወት አረፉ፡፡ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ #ቅድስት_አክሳኒ_ፈላሲት ጥር ሃያ ዘጠኝ በዚህች ቀን የስሟ ትርጓሜ መፃተኛ የሆነ የከበረች አክሳኒ አረፈች፡፡ እርሷም ከሮሜ አገር ለከበሩ ሰዎች ልጅ ናት ወላጆቿም ከርሷ በቀር ልጅ የላቸውም እርሷም የምትጋደል ሆነች በቀንና በሌሊት…
ሁሉ በእጅጉ ሲገረምና ‹‹በአምላከ ታዴዎስ ስም አምናለሁ›› ሲል የባለጸጋው ልጅ ሙሳ ግን ‹‹በምትሃት አሳይቶን ነው እንጂ የእውነት አይደለም›› በማለት አባቱንም እንዳያምን ይናገር ጀመር፡፡ ይህንንም ሲናገር በመጀመሪያ ያለፈችው እናቲቱ ግመል እረግጣ ገደለችው፡፡ አቡነ ታዴዎስም ንጉሡን፣ አባቱን አፍጃልንና ሕዝቡን የሞተ እንደሚነሣ ሲያስምሯቸው ‹‹የሞተ ይነሣልን? እስኪ ይህ የሞተው ልጅ ይነሳና ሁሉም አይቶ ይመን›› አሏቸው፡፡ እሳቸውም ‹‹ዛሬ ተቀብሮ ይዋልና ነገ በሦስተኛው ይነሣል›› ብለዋቸው ተቀብሮ ዋለ፡፡ በማግሥቱም አፍጃልን ጠርተው ‹‹‹አልዓዛርን ከሞት ባስነሣው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ልጄ ሆይ ና ውጣ› ብለህ ከልጅህ መቃብር ላይ አኑረው› ብለው …
ከማኅበርተኞቹ መካከል ‹‹ሳይዳ›› የሚባል ሰው ነበር፡፡ ይህም አሳላፊ ወይም ሙሴ ነበር፡፡ ይህም ሰው እንግዳና ድሀ ሰው ፈጽሞ አይወድም ነበርና ጌታችንም ከማኅበርተኞቹ መካከል ሲገኝ ድሀ መስሎ ስለነበር በጣም ይጠላው ነበር፡፡ ጌታችን አንድ ዓመት ከስድስት ወር ከእነርሱ ጋር ሲቀመጥም አንድ ቀን እንኳን አንድ ዋንጫ የወይን ጠጅ ሰጥቶት አያውቅም ነበር፡፡ የሆኖ ሆኖ መድረሱ አልቀረም የጌታችን ማኅበር ደረሰ፡፡ እንደማህበሩ ስርዓት የወይን ጠጅ የሚጠመቅባቸውን ጋኖች የሚያጥበው ሙሴው ወይም አሳላፊው ነው፡፡ ስለሆነም በሥርዓቱ መሠረት ጌታችን ሙሴውን ጠርቶ ጋኖችን እጠብልኝ አለው፡፡ አሳላፊውም በቁጣ ‹‹አንተ ቤትህ የማይታወቅ፤ ከየት አምጥተህ ማኅበር ልታደርግ …
ጸሎትና ምህላ ይደረግ፣ ሕፃናት የእናቶቻቸውን ጡት እንዳይጠቡ ይከልከሉ፣ የሚጠቡ የቀንድ ከብቶችም ከጥጃዎቻቸው ጋር እንዳይገናኙ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ይደረግ›› ብለው ነገሯቸው፡፡ ንጉሡም ጻድቁ እንዳሏቸው ቢያደርጉ በሦስተኛው ቀን ሽፍቶቹን በቀላሉ ማረኳቸውና አገሪቱ ሰላም ሆነች፣ ንጉሡም እጅግ ደስ አላቸው፡፡ አቡነ ገብረ ናዝራዊንም በማስጠራት ‹‹ያልከው ተፈጸመ፣ ድል አድርጌያለሁና ደስ ብለኛል፡፡ የትኛውን አካባቢ ርስት ጉልት አድርጌ ልስጥህ?›› አሏቸው፡፡ ጻድቁም ለመነኮሳት ልጆቻቸው የእርሻ ቦታ የሚሆን ርስትን ተቀበሉ፡፡ አቡነ ገብረ ናዝራዊ ገዳማቸው ደብረ ኀረይክዋ በቁና በነጹ መነኮሳት እንዲገለገል ካላቸው ፍላጎት አኳያ መነኮሳቱንም ከዓለማዊ ፈተና …
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @AGNewsglobal. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ፈለገ ቅዱሳን” (@AGNewsglobal), 1,131 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AGNewsglobal.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.