6 Jul 2022, 19:57 UTC176 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @Twin_NPhoto
🌴 አዋሽ ብሔራዊ ፖርክ እና ድሆ ሎጅ
አንድ ቀን የአዳር የጉብኝት ጉዞ 🌴
🔘 ☞ መቼ፦ ሀምሌ 23 & 24
🔘 ☞ ርቀት ፦ ከአ.አ እስከ አዋሽ ፓርክ 225ኪሜ
🔘 ☞ 💵 የጉብኝት ደርሶ መልስ ጥቅል ዋጋ ፦ 3600ብር በሰው
🔘 ☞ መነሻና መገናኛ ቦታ፦ መስቀል አደባባይ ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት
💧🌴👉 የሚጎበኙ ሁነቶች(ነገሮች)፦ 👓👀
1. የአዋሽ ፓርክ እና አዋሽ ፏፏቴ
2. አዋሽ ተፈጥሯዊ ፍልውሃ [ድሆ ሎጅ]
3. የተለያዬ ወደ 500 የሚጠጉ አዕዋፋት ከዚህም ዉስጥ 6ቱ በኢትዮጵያ ብቻ ይገኛሉ።
4. እንዲሁም ከእንስሳት ደግሞ ሰሳ፣ ከርከሮ ፣ አጋዘን ፣ ኦሊቭ እና ዝንጀሮዎች ፣ የኮሎምበስ እና ግሬቪት ጦጣዎች የተወሰኑትን የምንጎበኝ ይሆና…
Signed Nati Nigussie
9 Jan 2021, 09:42 UTC342 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @Twin_N
Watch "አዕምሮን የሚፈትኑ እና አዝናን ጥያቄዎች በበዓል ወዜማ" on YouTube
https://youtu.be/uv3wpOhG1_4
Signed 🅝🅐🅣🅘
18 Dec 2020, 09:44 UTC852 viewsread 10 August 2026 Photo
🎓ደረሰ 1 ቀን ቀረው 🎓
እንደተለመደው እናንተን ለማስደሰት ልዩ ቀናችንን አብረን እንድናሳልፍ በታህሳስ 10 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ ቦሌ ከሸገር ሀውስ ጀርባ በሚገኘው BARCODE RESTORANT ከዲጄ ናቲ እና ቃል ጋር ሁሉን አሰናድተን እንጠብቆታለን።
መግቢያ 100ብር ከነፃ 1 ፎቶ ጋር
---------ያሉን ፕሮግራሞች -------
*ፎቶ በተመጣጣኝ ዋጋ
*ምግብ እና መጠጥ ኪስን በማይጎዳ መልኩ
*ሌላው ወገቦን ያዘጋጁ ከምርጥ ዲጄዎቻችን ጋር
------በዕለቱ አይደለም መቅረት መሞት አይቻልም!!!------
ለበለጠ መረጃ- @kalchris @Nati_Nigussie @joswizzz
Signed 🅝🅐🅣🅘
17 Dec 2020, 05:24 UTC660 viewsread 10 August 2026 Photo
🎓ደረሰ 2 ቀን ቀረው 🎓
እንደተለመደው እናንተን ለማስደሰት ልዩ ቀናችንን አብረን እንድናሳልፍ በታህሳስ 10 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ ቦሌ ከሸገር ሀውስ ጀርባ በሚገኘው BARCODE RESTORANT ከዲጄ ናቲ እና ቃል ጋር ሁሉን አሰናድተን እንጠብቆታለን።
መግቢያ 100ብር ከነፃ 1 ፎቶ ጋር
---------ያሉን ፕሮግራሞች -------
*ፎቶ በተመጣጣኝ ዋጋ
*ምግብ እና መጠጥ ኪስን በማይጎዳ መልኩ
*ሌላው ወገቦን ያዘጋጁ ከምርጥ ዲጄዎቻችን ጋር
------በዕለቱ አይደለም መቅረት መሞት አይቻልም!!!------
ለበለጠ መረጃ- @kalchris @Nati_Nigussie @joswizzz
Signed 🅝🅐🅣🅘
16 Dec 2020, 18:24 UTC895 viewsread 10 August 2026 Photo
🎓ደረሰ 3 ቀን ቀረው 🎓
እንደተለመደው እናንተን ለማስደሰት ልዩ ቀናችንን አብረን እንድናሳልፍ በታህሳስ 10 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ ቦሌ ከሸገር ሀውስ ጀርባ በሚገኘው BARCODE RESTORANT ከዲጄ ናቲ እና ቃል ጋር ሁሉን አሰናድተን እንጠብቆታለን።
መግቢያ 100ብር ከነፃ 1 ፎቶ ጋር
---------ያሉን ፕሮግራሞች -------
*ፎቶ በተመጣጣኝ ዋጋ
*ምግብ እና መጠጥ ኪስን በማይጎዳ መልኩ
*ሌላው ወገቦን ያዘጋጁ ከምርጥ ዲጄዎቻችን ጋር
------በዕለቱ አይደለም መቅረት መሞት አይቻልም!!!------
ለበለጠ መረጃ- @kalchris @Nati_Nigussie @joswizzz
Signed 🅝🅐🅣🅘
14 Dec 2020, 19:05 UTC504 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed 🅝🅐🅣🅘
ADMAS-ETHIOPIA pinned a photo
Channel photo updated
13 Dec 2020, 03:59 UTC513 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed 🅝🅐🅣🅘
Channel photo updated
29 Sept 2020, 15:20 UTC459 viewsread 10 August 2026 Photo
B A C K T O
@Admas_Eth
Signed B I N I A M
16 Jun 2020, 07:49 UTC694 viewsread 10 August 2026 ሮበርት ሙጋቤ እንዲህ ብለው ነበር
★ ለነጫጭ መኪኖች ጥቁር ጎማ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
★ ከሌሎች ቀለማት በፊት ነጫጭ ልብሶችን አስቀድሞ ማጠብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
★ ጥቁር ቀለምን ለመጥፎ ገድ፣ ነጭን ደግሞ ለሠላም ምልክት መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
★ ጥቁር ቀለምን ለሐዘን፣ ነጭን ግን ለሠርግ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
★ ዕዳቸውን ያልከፈሉ ሰዎችን ከነጭ መዝገብ ይልቅ ጥቁር መዝገብ ላይ መመዝገብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም
★ በፑል (ስኑከር) ጨዋታ ላይ ጥቁሩ ድንጋይ ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ ነጩ ድንጋይ በሜዳው ውስጥ ብቻውን በድል መንከባለሉ እስካልቀረ ድረስ ዘረኝነ…
Signed Biniam Christian
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ADMAS_ETH. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.