የመድረክ ግብዣ! ዋልያ የሐሳብ እና የመጻሕፍት መድረክ "ሳይንስ እና ሳይንሳዊ አስተሳሰብ" በሚል ርዕስ ሳይንስ እና ሳይንስአዊ አስተሳሰብ እንዲሁም ፊዚክስ በእለት ተእለት ሕይወታችን ስሚፈጥረው ተፅእኖ ምልከታዎች ይቀርባሉ። ዋልያ መጻሕፍት በእነዚህ ጠቃሚ ርዕሶች ላይ ከዘርፉ ምሁራን ጋር የሚደረግ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። በመሆኑም በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው የእውቀት ልውውጥ ያድርጉ። አቅራቢዎች:- 👉 ኢምሬተስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ርዕስ፦ ሳይንስ እና ሳይንሳዊ አስተሳሰብ 👉አቶ ተስፋዬ ማሞ መኮንን:- (በአ/አዩ መምህር :በNASA ውስጥ MAIA ፕሮጀክት ሰራተኛ :ተመራማሪና የ(PHD ) ተማሪ ) ፊዚክስ በዕለት ተዕለት ሕይወታችን …

Channel
AAU FM 99.4_Radio Official channel
@AAUFM99point4
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Cite this entry
893subscribers
+3 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002965439937 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @AAUFM99point4 |
| Created | Between 1 August 2025 and 31 October 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/AAUFM99point4 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 18:04 | 893 | +3 |
| 20 Aug 2026, 16:57 | 890 | +3 |
| 14 Aug 2026, 07:37 | 887 | -3 |
| 8 Aug 2026, 01:05 | 890 | no change |
| 7 Aug 2026, 19:11 | 890 | first reading |
Engagement
16 posts held, back to 28 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 17.1%
- avg views ÷ 893 subscribers
- Avg views / post
- 153
- 9 posts measured
- Reaction rate
- 0.705%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 9
- of 16 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 3 of 9 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 7 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 16 (28 July 2026 – 7 August 2026) |
| Views total | 1,375 |
| Reactions total | 4 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 8 Aug 2026, 01:05 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Video runtime
- 30m 34s
- Average length
- 10m 11s
Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
12 reactions across 7 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 50.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 6 | 50.0% | |
| 👏 | 3 | 25.0% | |
| 👍 | 2 | 16.7% | |
| 🙏 | 1 | 8.33% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 7 of the 16 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 12 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 16 most recent posts we hold, published 28 July 2026 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ሰላም እንዴት ከረማችሁ አድማጮቻችን በዛሬው የጤና መረጃችን የአጥንት ኤንፌክሽን መንስኤና ህክምናዎቹን በተመለከተ ጌታሁን ወርቁ ከህክምና ባለሙያ ጋር ያደረገውን ቆይታ እናስደምጣችኋለን። ሙሉ ዝግጅቱን ምሽት 1፡00 ጀምሮ በAAU FM 99.4 ላይ እንዲያደምጡት እንጋብዛለን። Tune: AAU FM Radio 99.4 Phone: 011_1-26-67-41/54 Telegram: https://t.…
Photo, posted without a caption
በአይነቱ የመጀመርያ የሆነው የኦንላይን ማስተርስ ፕሮግራም ለመጀመር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ:: ሀምሌ 30-2018(AAU RADIO FM 99.4) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዓለምአቀፍ ተደራሽ እና ተወዳዳሪ መሆን የሚያስችል የቢዝነስ አና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የቢዝነስ ማኔጅመንት (MBA) ፕሮግራም በኦንላይን ለመጀመር ውይይት አካሂዷል:: በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዘዳንት ዶ/ር ጄይሉ ኡመር እንደ ሀገር የተጀመረው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሽግግር የትምህርት ስርዓቱ በቴክኖሎጂ እንዲቃኝ እድል ይፈጥራል ብለዋል :: ይህን የMBA የትምህርት ፕሮግራም ለመጀመርያ ጊዜ በኦንላይን ለመስጠት ሲታቀድ ከትምህርት ባሻ…
👍1
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ወደ ተቋሙ አዲስ ለሚገቡ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ጊቢ፣ ፎረም ሕንፃ ከነሐሴ 08-16/2018 በሚቆየው የመረጃ ሳምንት፣ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተለያዩ አካዳሚክ እና ተቋማዊ መረጃዎችን ከዩኒቨርሲቲው የሚያገኙ ይሆናል ተብሏል፡፡ በፕሮግራሙ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ስለ መግቢያ መስፈርቶች፣ የማመልከቻ ሂደቶች፣ የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)፣ በዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጡ የስኮላርሺፕ አማራጮች (በመንግሥት፣ በግል እና ፕሬዝዳንታዊ) እንዲሁም ስለ ምደባ መረጃ ያገኙበታል፡፡ #AAU
ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የደም አቅርቦትን ለማጠናከር "እሺ ለበጎ ተግባር" የተሰኘ የክረምት የደም ልገሳ ዘመቻ አስጀመረ። ሀምሌ 29፤2018 ዓ.ም (AAU FM RADIO 99.4) በአዲስ አበባ ዩኒበርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በክረምቱ "እሽ ለበጎ ተግባር " አገልግሎት የደም ልገሳ ዘመቻ ተጀምሯል ። ሆስፒታሉ ባለፉት አራት ዓመታት በክረምት የበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር አማካኝነት የደም ልገሳ ዘመቻ በማካሄድ ለሆስፒታሉ፣ ለአዲስ አበባና ለሀገሪቱ የደም አቅርቦትን ለማጠናከር እየሠራ እንደሚገኝ የጥቁር አንበሳ ሰፔሻላይዝድ ሆሰሰፒታል ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ብርሀኑ ሰንደቅ ገልፀዋል ። የዚህ መርሃ ግብር ዋና ዓላማ ለቀዶ ጥገና ታካሚዎ…
ደም የመለገስ መርሃ ግብር! 🩸❤️ አንድ ጠብታ ደም ለሌላው የሕይወት ተስፋ ነው። በደምዎ የሌላውን ሰው ህይወት እንዲታደጉ ጥሪ ቀርቧል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲተሐ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክረምት በጎ ፍቃድ የደም ልገሳ መርሃ ግብር ላይ በመገኘት ደም ይለግሱ። 📍 ቦታ: ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 📅 ቀን: 29/11/2018 ዓ.ም ⏰ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ1993 ዓ.ም ተመረቂዎች ከ25 ዓመታት በኋላ በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ተገናኝተው የብር ኢዮቤልዩ በዓላቸውን አከበሩ። ሀምሌ 28፤ 2018 ዓ.ም (AAU FM RADIO 99.4) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ተማሪዎች ከ25 ዓመታት በኋላ በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ተገናኝተው የብር ኢዮቤልዩ በዓላቸውን በታላቅ ድምቀት አክብረዋል። በዝግጅቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌን ጨምሮ የቀድሞ ተማሪዎችና አመራሮች ተገኝተዋል። በዚሁ መርሃ ግብር ላይ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንትና የዚሁ ባች አባል የሆኑት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ፣ ላለፉት 25 ዓመታት ሳይገናኙ ቆይተው ዛሬ…
❤2
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተፈጥሮ እና ኮምፒውቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ በቀጣዩ የትምህርት ዘመን አብዛኞቹን ኮርሶች የዲጂታል ቴክኖሎጂን ያካተቱ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ሀምሌ 28፤2018 ዓ.ም (AAU FM RADIO 99.4) ሀገሪቱ «ዲጂታል ኢትዮጵያን» እውን ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የሳይንስ ዘርፎች ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳላቸው የኮሌጁ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ኤክስኪዩቲቭ ዲን ፕሮፌሰር ተሾመ ሰንበታ ገልፀዋል። ፕሮፌሰር ተሾመ በተለይም እንደ ኮምፒውተር እና ዳታ አናሊሲስ ያሉ ክህሎቶች ለዲጂታል ቴክኖሎጂ ወሳኝ መሆናቸውን በመጥቀስ፣ ኮሌጁ ኮርሶችን ዲጂታላይዝ ለማድረግ የጀመረውን እንቅስቃሴ ከሬዲዮ ጣቢያችን ጋር በነበራቸው ቆይታ…
❤1
ከአጥንት ቀዶ ጥገና ሀኪም ከሆኑት ከዶ/ር ባህሩ በዛብህ ጋር በጤናው ዘርፍ በሰሯቸው የምርምር ስራዎችና በተገኙ የባለቤትነት ሰርተፍኬቶች ዙሪያ ቆይታ አድርገናል። ሙሉ ዝግጅቱን ምሽት 1፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬዲዮ 99.4 ላይ ያድምጡን። Tune: AAU FM Radio 99.4 Phone: 011_1-26-67-41/54 Telegram: https://t.me/AAUFM99point4 Email: [email protected] …
❤1
ምክክር ለሀገር ሰላምና ለዲሞክራሲ ልምምድ "የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መልዕክት"
የ2019 የትምህርት ዘመን አዲስ አመልካቾች በምዝገባ እና ፈተና ወቅት የሚያጋጥማቸውን የተዛባ መረጃ ለማጥራት ትክክለኛውን የመረጃ ምንጭ ሊጠቀሙ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል አሳሰበ፡፡ ሀምሌ 22-2018(AAU RADIO FM 99.4) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ይሰጣል፡ የዩኒቨርሲቲው የፈተና ማዕከል ኃላፊ ዶ/ር ብርሀኑ አበራ የፈተና ማዕከሉ ለቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ አመልካቾች የUAT እና GAT ፈተና እንደሚሰጥ አንስተዋል፡፡ በ2019 ትምህርት ዘመን ዩኒቨርሲቲውን ለመቀላቀል ያመለከቱ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ሀምሌ 23 እና 24 የGAT ፈተና መውሰድ ይጀምራሉ። ሆኖ…
❤1
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @AAUFM99point4. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“AAU FM 99.4_Radio Official channel” (@AAUFM99point4), 893 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AAUFM99point4.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.