26 Apr 2023, 08:38 UTC123 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @NicodemusEARIPhoto
NICODEMUS ENGINEERING AUTOMATION AND RESEARCH INSTITUT P.L.C
ISSACOR INDUSTRIAL MACHINERIES
Call us for more information and cost list.
You will get a best performance machineries with a best cost.
ለበለጠ መረጃ እና ዋጋ ዝርዝር ይደዉሉልን ።
You can even have a 40 % discount which can be payed working with machine that lasts up to 6 months.
በማይታመን ዋጋ ያዉም 40% የብድር አገልግሎት እሚያገኙበት በማሽኑ እየሰሩ በ6 ወር ዉስጥ የሚከፍሉት ማሽን። 😍
+251934472207
+…
Signed Fekade Selassie Ashinafi Φικαδε σελασσιε ΑχεναΦι
18 Sept 2022, 07:06 UTC169 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Fekade Selassie Ashinafi
19 Aug 2022, 12:00 UTC180 viewsread 10 August 2026 ✝️"ወተወለጠ ራእዩ በቅድሜሁ ወአልባሲሁኒ ኮነ ጸአዳ ከመ በረድ ይቤሎ ጴጥሮስ ለኢየሱስ ሊቅ ንንበር ዝየ ወንግበር ሠለስተ ማህደረ አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማህደረ።"///" ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን። ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ።" ማቴ ፲፯፥፬
እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሰን!!!
✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥
✍️ታቦር ወአርሞንየም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ
ወይሴብሑ ለስምከ
መዝራዕትከ ምስለ ኃይል መዝ ም ፹፰ ቁ ፲
✍️ታቦርና አርሞንኤም በስመህ ደስ ይላቸዋል
ክንድህ ከኃይልህ ጋር ነው ።
መዝ ም ፹፰ ቁ ፲
" ከስ…
Signed Fekade Selassie Ashinafi
14 Aug 2022, 16:44 UTC145 viewsread 10 August 2026 Photo
MINI LASER CUTTING MACHINE
- Machine Type : CNC Router
- Laser power : 40W
- Engraving Area: 100x100cm/1m*1m
- Positioning Accuracy (mm) : 0.01 mm
- Travel (Y Axis)(mm) : 1000 mm
- Travel (X Axis)(mm) : 1000 mm
- Repeatability (X/Y/Z) (mm) : 0.01 mm
- Working Voltage: 24V/5.6A
- Function : Cutting Engraving Non-metal Materials
- Engrave Mode : Photo, Word, Scan, outline, Pixel Laser Engraving
- Material: Stainless St…
Signed Fekade Selassie Ashinafi
11 Aug 2022, 08:16 UTC125 viewsread 10 August 2026 Photo
Adina is a child company of Nicodemus engineering, who works on research and automation which strangle to solve the defact of industrial Process of any factorys.
Beside to that Nicodemus initiate the project called adina as a Child company which solves and upgrade almost 80% industrial manufacturing process to the high level.
From small level of production to high level of machinery need we will be there for you to s…
Signed Fekade Selassie Ashinafi
3 Aug 2022, 07:02 UTC125 viewsread 10 August 2026 Photo
ቤተ አብርሃም ዕደ ጥበባት እና ንዋየ ቅድሳት
"ይህ ሙሉ ባለ ዋንዛ ገበቴ 1.3ሜ ሥዕል ያለዉ 6800ብር ሥዕል የሌለዉ 4800 ብር ቁመት ያለዉ "
በገና የዋንዛ ገበቴ
መደበኛ የበገና መጠን
ሙሉ ቁመት
1.3ሜ= 5000 ብር
1.4ሜ=5700ብር
መካከለኛ መጠን ያለዉ
1.5 ሜ= 7700ብር
ግዙፍ እና የእርሶን ለየት ያለ ንድፍ የተካተተበት እደየይዘቱ
ከ10,000 ብር ጀምሮ ከቤተ አብርሃም ያገኛሉ።
ይህ ዋጋ ለነጠላ ነዉ ማለትም ከ10 በታች ለሚገዙ በብዛት ለሚገዙ በሁሉም በገና ላይ 200 ብር ይቀንሳል።
በዝህ ቻናል ላይ የእደ ጥበባት ስራ ዉጤቶችን እና የአሰራር ስልቶችን ሂደቶችን ያገኙበታል።
ለበለጠ መረጃ
0934472207
0911306157
09116…
Signed Fekade Selassie Ashinafi
30 Jul 2022, 07:59 UTC110 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @thesisprojectsPhoto
Apply for Bruh ICT 2022 if you fulfill the following eligibility criteria:
• If you are an Ethiopian citizen between the age of 18-35;
• If you have an innovative ICT/Digital Enabled business Idea that has a potential for operationalization, expansion and sustainability;
• If you want to access tailored training, incubation and acceleration support services to advance your entrepreneurial skills to turn your ideas…
Signed Fekade Selassie Ashinafi
1 May 2022, 07:37 UTC110 viewsread 10 August 2026 እንኳን ለታላቁ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ የሰማዕትነት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ዐቢይ ወክቡር: ጊዮርጊስ: ሰርዌ አዕላፍ: ወመክብበ ሰማዕታት
=>መጽሐፈ ገድሉ እንደሚለው የሰማዕታት አለቃቸው: አንድም ሞገሳቸው ታላቅና ክቡር ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ7 ዓመታት ስቃይ በሁዋላ በዚህ ቀን ተሰይፏል:: ይሕስ ጥንተ ነገሩ እንደምን ነው ቢሉ:-
+ቅዱሱ የተወለደው ከአባቱ ዘረንቶስ (አንስጣስዮስ) እና ከእናቱ ቴዎብስታ የድሮው ፋርስ ግዛት ፍልስጥኤም (ልዳ) ውስጥ ነው:: የተባረኩ ወላጆቹ ክርስትናን ጠንቅቀው አስተምረውት አባቱ ይሞታል::
+ቅዱስ ጊዮርጊስ 20 ዓመት ሲሞላው የአባቱን ስልጣን እጅ ለማድረግ ሲሔድ የቢሩት (የአሁኗ ቤይሩት-ሊባኖስ) …
Signed Fekade Selassie Ashinafi
30 Apr 2022, 08:37 UTC109 viewsread 10 August 2026 File
1 , ኦርቶዶክስ ነኝ የሚልና ማዕተብ ያሰረ በሙሉ ቢያንስ ለ20 ሰው የግዴታ ሼር ያድርግ በሁሉም social media ለተዋህዶ ልጆች ሁሉ መድረስ አለበት። ሀላፊነታችሁን የማትወጡ የተዋህዶ ፀር እናንተ ናችሁ።
2, ልቦና ማስተዋል ያላቹና እንደ አብዛኛው የተዋህዶ ልጆች ቸልተኛ ያሎናችሁ የተዋህዶ ልጆች ደሞ ጦማሩን በአግባቡ አንብቡና አስተዋይ እና ለሀይማኖቱ የሚቀና ሰው የሚደርገውን አድርጉ።
👉?ማስጠንቀቂያና ማሳሰብያ👉በምንም ተአምር የተዋህዶ ልጅ ሆኖ ሼር የማያደርግ እንዳይኖር የእውነት ቸልተኞች ሆይ አደራ የኅልውና ጉዳይ ነው በእግዚአብሔር ስም ተይዛችኋል ይህን ባታደርጉ የቤተክርስቲያን ጠላቶቿ ናችሁ !!!
Signed Fekade Selassie Ashinafi
13 Apr 2022, 06:04 UTC97 viewsread 10 August 2026 Photo
ሼር ማረግም ዋጋ አለው
Signed Fekade Selassie Ashinafi
12 Apr 2022, 17:10 UTC91 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Fekade Selassie Ashinafi
4 Mar 2022, 18:04 UTC102 viewsread 10 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed Fekade Selassie Ashinafi
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @AAOE4AllOfAs. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.