ስለዚህ አቀባበሉን በተመለከተ " ተቀበሉኢ በስብሐት ሥርግዋነ መብረቅ ሐራ፣ ቦ ዘይዘብጥ ከበሮ፣ ወቦ ዘይነፍሕ እንዚራ፣ እስከ አብኡኪ ለንግሥት ዘብርሃን ደብተራ = ብርሃናዊት ወደምትሆነው ወደ ሰማያዊቷ ድንኳን እስከሚያስገቡሽ ድረስ አንደኛው መልአክ ከበሮ እየመታ፣ ሌላኛው እንዚራ እየነፋ በመብረቅ የተሸለሙ፣ በመብረቅ ላይ የተሾሙ መላእክት በምስጋና ተቀበሉሽ" ይላል። ካረገች በኋላ ያላት ክብር ምን ይመስላል? ✍️ "ወእምዝ ተርኅወ መቅደሱ ለእግዚአብሔር ዘውስተ ሰማይ፤ ወአስተርአየት ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር እንተ ውስተ መቅደሱ: በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ "ራእ 11:19 እንዲል በመንግሥተ ሰማያት በ…

Channel
💒ቤተ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ💒
@zikirekidusane
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,115subscribers
-5 since we began measuring on 31 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001877730539 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @zikirekidusane |
| Created | Between 1 October 2022 and 30 September 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 31 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 9 September 2026 |
| On Telegram | t.me/zikirekidusane |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Sept 2026, 23:21 | 1,115 | -3 |
| 4 Sept 2026, 05:41 | 1,118 | -2 |
| 31 Aug 2026, 04:15 | 1,120 | no change |
| 31 Aug 2026, 04:01 | 1,120 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 16 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 6.30%
- avg views ÷ 1,115 subscribers
- Avg views / post
- 70.3
- 20 posts measured
- Reaction rate
- 1.20%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 20
- of 20 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 6 of 20 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 21 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (16 August 2026 – 21 August 2026) |
| Views total | 1,405 |
| Reactions total | 7 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 31 Aug 2026, 04:15 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Reaction mix
7 reactions across 6 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 71.4% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 5 | 71.4% | |
| 👍 | 2 | 28.6% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 6 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 7 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 16 August 2026 to 21 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
#ደብተራ_ፍጽምት_ዘጳውሊ_ፈለሰት_እምዘ_ይበሊ_ኀበ_ኢይበሊ = የጳውሎስ ፍጽምት ድንኳን ከሚጠፋው ወደማይጠፋው ዓለም ፈለሰች" ቅዱስ ያሬድ --------------------------------------------------------------- መልአከ ምሕረት አባ ገብረመድኅን ንጉሤ (ቆሞስ) በ/መ/ፓ/ጠ/ቤ/ክ/በዋና ሥራአስኪያጅ ደረጃ ከትንሣኤ ማተምያ ድርጅት ------------------------------------------------ በከፊል ከዓምናው የተወሰደ ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ ዐምደ ሃይማኖት ልሳነ ቤተክርስቲያን፣ ጥዑመ ልሳን፣ ፈልፈለ ማኅሌት ቅዱስ ያሬድ በውስጥ በአፍኣ በነፍስ በሥጋ ነውር የሌለባት ፍጽምት ድንኳን ስለሆነች ስለ እመቤታችን ፍልሰቷ …
❤1
Photo, posted without a caption
🔐ትርጉም ፦ከሊባኖስ ሙሽራ ትወጣለች። ከአንበሶች ጉድጓድ (መኖሪያ) ከነገሥታት አዳራሽ ትወጣለች ። ከንፈሮቿ እንደ ፍሕሦ ቀይ ናቸው። የአፏ መዓዛ እንደ ኮል ነው። ✍️ማብራሪያ፦ከሊባኖስ ሙሽራ ትወጣለች ማለቱ፦ እመቤታችን ገና በማሕፀን ሳለች እውር አብርታለች ሙት አስነሥታለች። (ነገረ ማርያም ) ይኽን ያዩ አይሁድ ቀንተው ሐናን በድንጋይ ደብድበን እንገድላለን ብለው ሲነሱ ኢያቄም ወደ አድባረ ሊባኖስ ይዟት ተሰደደ።እመቤታችንም በዚያ ተወለደች።ስለዚህም ይህ እንደሚሆን አስቀድሞ ተገልጦለት አባቷ ሰሎሞን በትንቢት "ንዒ እምሊባኖስ መርዓት ንዒ እምሊባኖስ እምግበበ አናብስት ወእምአድባረ አናምርት = ሙሽሪት ከሊባኖስ ነይ ከሊባኖስ ነይ ከአንበሶች መኖሪያ ከ…
👍2
#የክርስቲያን_ሰንበታቸው_ማርያም_ሆይ_ለምኝልን #እመቤታችን_የድኅነት_በር_ናት ✅መዝሙር ከነሐሴ ፩ እስከ ነሐሴ ፯ "ዮም ንወድሳ ለማርያም በእንተ ዘተወልደ እምኔሃ መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ ፆረቶ በከርሣ ውእቱኒ ቀደሳ መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ እግዚኣ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ አማን መላእክት ይኬልልዋ" 🔐ትርጉም፦ዛሬ ማርያምን እናመስግናት ጌታችን ከሷ ስለተወለደ በሚያስደንቅ ግርማ የልዑል ኃይል ጋረዳት በማኅፀኗ ተወሰነ እሱም አከበራት በሚያስደንቅ ግርማ የልዑል ኃይል ጋረዳት የሰንበት ጌታ የይቅርታ አባት በሚያስደንቅ ግርማ የልዑል ኃይል ጋረዳት በእውነት መላእክት ያመስግኗታል። ✅ለእመኮነ ነ…
Photo, posted without a caption
❤1
አንድም በትኖበታል። ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ቢፈርድ በኔ አዳም ቢፈርድ በኔ እንደኔ ያለ ጥቁ ወዴት አለ ብሎ እያዘነ ሲሄድ ሰይጣን በሰው አምሳል ከጎዳና ቆይቶ ኦ አዛል ምንት ያቴክዘከ አለው። ምን ልበል አዳም ቢያደላ በኔ እግዚአብሔር ቢያዳላ በኔ አዳም የኔን መልካም ለሱ ሰጠብኝ። ✅እግዚአብሔር የሱን መሥዋዕት ሲቀበልለት የኔን መሥዋዕት አልቀበልልህ ብሎኝ ነው አለው። ምን ያሳዝንሃል እሱን ገድለህ ሁለቱንስ ማን ይነሣሃል በዚያውስ ላይ እሱ ከእግዚአብሔር ጋራ ተጣልቶ ቢፈርድብህ ትሰማዋለህ አለው። ወዲያው ቁራ መጥሮ መሥዋእቱን በተነበት። ተበጽበጾሠ ደንጊያ ቢጥል መታው የሞተ መስሎ ወደቀ። መሬት አንተ ወትገብእ ውስተ መሬት ተብሎ በአዳም ተነግሮ ነበረ ለካ…
❤1
አንድም ዐርገ መባሉ ቅሉ ከሱዋ በነሣው ሥጋ ነውና። አንድም ቅዱሳን ማረጋቸው ከሱዋ የነሣውን ሥጋ በኵር አድርገው ነውና። ዐርገ ከመ ያለቡ ዕርገተ ጻድቃን ንጹሓን እንዲል።አንድም ምዕራገ ጸሎት አንች ነሽ። ወብኪ የዐርግ ጸሎተ ኵሎሙ ቅዱሳን። አልቦ ጸሎት ወአልቦ ትንባሌ እንበሌኪ ማርያም ዘየዐርግ ሉዓሌ እንዲል። ✅ወብኪ ተሐደሰ ቀዳሜ ኵሉ ፍጥረት ።ግብር እምግብር ከተፈጠሩ ፍጥረታት አስቀድሞ ዐራቱ ባሕርያት የታደሱብሽ አንቺ ነሽ። ሐተታ ፦ነፋስ ኅዩል እሳት ኅዩል ይላል ሁሉንም በያሉበት አምልከዋቸው ነበር። መመለካቸውን ብልየት አለመመለካቸውን ተሐድሶ አድርጎ እንዲህ አለ። አንድም ከልጆቹ አስቀድሞ የነበረ አዳም የታደሰብሽ አንች ነሽ።ሐተታ፦ዕፀ በለስን …
❤1
✅አንድም የአምስቱ ቅንዋት ስድስቱ የስድስቱ ቃላተ ወንጌል ሰባቱ የሰባቱ መዓርጋት አምሳል ነወ። ፳ ፬. ይ.ካ፡ በአማ ን ነጸረ እግዚአብሔር አብ እምሰማይ ምሥራቀ ወምዕራበ ሰሜነ ወደቡብ ።እግዚአብሔር አብ በልዕልና ሁኖ ዐራቱን ማዕዝን በእውነት ተመለከተ ይበል። ✅ወውስተ ኵሉ አጽናፍ ።ንዑሳን መዓዝን ናቸው ሊባ ባሕር መስዕ አዜብ ናቸው።አስተንፈሰ ወአጼነወ ።ሻ መረመረ አስተንፈሰ ወአጼነወ ብሎ በግስ ተናገረ። በአድገ መረብ ግስ ተናግሮታል። ይህ የሜዳ አህያ ባሕርዩ ተራቢ ተጠሚ ነው። ከተራራ ላይ ወጥቶ ያሸተተ እንደ ሆነ ነፋስ መዓዛ ማይ መዓዛ ሣዕር አምጥቶ ያሸተዋል። የሦስት ቀንም የሰባት ቀንም ጐዳና ቢሉ ገስገሶ ሄዶ ሳሩን ነጭቶ ውኃውን ተጎንጭቶ ተመ…
❤1
✅አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ካድልኝ መላእክት ጻድቃን ሰማዕታትን አያማልዱም በል አለው። ካደ አያማልዱም አለ። ከተለያዩ በኋላ ነገር ረስቼ ቆየኝ አለው። ምእመናን አፍረው አክብረው ስሟን የሚጠሯት ማርያም የምትባል አለች ወላዲተ አምላክ መሆኗን ካድልኝ አለው። የለማኝ ምኩዜን ምን ይዞ ይሄዷል ጉዞ እንዲሉ እርሷንስ አይሆንም አለው። እንኪያስ አምጣ ብሎ ወርቅ አስመስሎ የሰጠውን ደንጊያ ተቀብሎ ልብ ራሱን ብሎ ገደለው። መላእክተ ጽልመት ነፍሱን ከሥጋው ለይተው እጅ አድርገዋታል። መላእክተ ብርሃንም የጌታን ቁርጽ ፍርድ ሳያዩ አይለዩምና ከእመቤታችን ዘንድ ሂደው ምነው ዝም አልሽ ይህች ነፍስ ከሥጋው የተለየች ባንቺ ምክንያ አይደለምን አታማልጅም አሏት። ✅እርሷም …
ክፍል ሁለት ✥#ቅዳሴ_ዘእግዝእትነ_ማርያም_ትርጓሜ_ክፍል 2️⃣✥ ✅፲፰. ይ.ካ፡ ለዕሉኒ ።ቄሱ ያነሣቸውን።ወለኵሎሙ ። ያላነሣቸውን።አንድም ከእሱ ጋር ያሉ ልእካኑ በቅድስት ያሉትን። አንድም በቅድስት ያሉትን በዝንቦ ያሉትን።አንድም በቆመ ብእሲ ያሉትን በዐጸደ ቤተ ክርስቲያን ያሉትን።አንድም በዐጸደ ቤተ ክርስቲያን ያሉትን በብህንሳ ያሉትን።አንድም ዕጣን ያረገላቸውን መሥዋዕት የተሰዋላቸውን። ✅ወለኵሎ ሙ ።ይህ ሁሉ ያልተደረገላቸውን።ኦ መስተምሕ ርት አስተምሕ ሪ ኀበ ወልድኪ ።ቸሪቱ አማላጅቱ ሆይ ከልጅሽ ዘንድ አማልጅ ይበል።ከመ ያዕርፍ ነፍሰ ኵሎሙ ጳጳሳት ወሊቃነ ጳጳሳት ኤጲስ ቆጶሳት።ዋዌ የቀረው ነው። የጳጳሳት የሊቃነ ጳጳሳት የኤጲስ ቆጶሳትን ነፍስ ዕረ…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @zikirekidusane. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Abel_mekebeb · 39,742
Telegram ranks this channel #24 of 62 here — alongside 61 others — read 31 August 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“💒ቤተ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ💒” (@zikirekidusane), 1,115 subscribers as measured 9 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/zikirekidusane.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.