#እጮሃለሁ ! ... # አሞኛል! ... #ሰው_ተገሎብኛል (በአርቲስት ሜሮን ጌትነት) ========== አባቴ ተሰቅሎ፣ ወንድሜ ተቃጥሎ። እህቴ ታግታ፣ እናቴ ተቀልታ። አያቴ ተሰ'ዶ ህፃን ልጄ ታርዶ... አሞኛል! ወገን ሞቶብኛል! ሰው ተገ'ሎብኛል

Channel
የ እውቀት ማዕድ
@yewuketmaed
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,490subscribers
-39 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001483606551 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yewuketmaed |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 October 2026 |
| Measurements held | 16 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 October 2026 |
| On Telegram | t.me/yewuketmaed |
Topic
Personal blog — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 17 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 36% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Oct 2026, 13:59 | 1,490 | -7 |
| 7 Oct 2026, 07:56 | 1,497 | -3 |
| 30 Sept 2026, 05:20 | 1,500 | -9 |
| 19 Sept 2026, 11:38 | 1,509 | -1 |
| 14 Sept 2026, 17:57 | 1,510 | -1 |
| 10 Sept 2026, 20:00 | 1,511 | -5 |
| 5 Sept 2026, 10:57 | 1,516 | +2 |
| 1 Sept 2026, 06:06 | 1,514 | -8 |
| 28 Aug 2026, 22:48 | 1,522 | -4 |
| 26 Aug 2026, 04:28 | 1,526 | +2 |
| 23 Aug 2026, 03:38 | 1,524 | -1 |
| 19 Aug 2026, 21:37 | 1,525 | -1 |
| 16 Aug 2026, 19:38 | 1,526 | -2 |
| 10 Aug 2026, 13:16 | 1,528 | -1 |
| 7 Aug 2026, 12:21 | 1,529 | no change |
| 7 Aug 2026, 02:16 | 1,529 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 9 March 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 December 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
✍መነሻው አንተ ነህ አንተ ለራስህ ያለህ አመለካከት ጤናማ ካልሆነ ሌሎች ላንተ ያላቸው አመለካከት ጥሩ እንዲሆን ፈጽሞ አትጠብቅ። እነርሱ ላንተ የሚያሳዩህ አንተ የምትፈልገውን እና የምታሳየውን ነው። ስለዚህ ሰዎች ላንተ ያላቸውን አረዳድ እና አመለካከት እንዲቀይሩ ከፈለግህ አንተ ለራስህ ያለህን አመለካከት እና አረዳድ ቀድመህ ቀይር። ለውጡን ታየዋለህ። @yewuketmaed
https://t.me/username
💬 አንድ ባል ሚስቱን ይዞ አዲስ መኖሪያ ቤት ይቀይራሉ ። ወደ አዲሱ ቤት በገቡ በመነገታው ቁርስ እየበሉ ሚስት ወደ ቤታቸው መስኮት እያመላከተች ለባሏ አንዲህ ትለዋለች ፦ " የጎሮቤታችን የልብስ አስተጣጠብ ተመልከት ! ምንም'ኮ አልፀዳም! እህኔ ርካሽ ማጠቢያዎችን እየተጠቀመች ይሆናል !!! " ታድያ ይች ሴት ጎረቤቷ ልብስ ባጠበች ቁጥር ይህንን ትችት ሁሌ ትደጋግም ነበር ። ከእለታት አንድ ቀን የጎረቤቷ ልብስ ፀድቶ ሲሰጣ ተመለከተች ። በጣም በመገረምም ለባሏ ለመጀመሪያ ጊዜ የጎረቤቷ ልብስ በጥሩ ሁኔታ ታጥቦና ፀድቶ እንዳየች ስትነግረው ባሏ እንዲህ ሲል መለሰላት፦ " ዛሬ እኔ በጧት ተነስቼ የምትመለከችበትን የቤታችንን መስኮት አፅድቼው እኮ ነው …
#የሕይወትህን_መሪ_አሳልፈህ_አትስጥ! አንድ አሜሪካዊ ሰው ለንደን ውስጥ ወደሚገኝ ሬስቶራንት ገባ፤ እንደገባም ጥግ ላይ አንድ ህንዳዊ ተቀምጦ አየ። እናም ወደ ባልኮኒው አመራና የኪስ ቦርሳውን በእጁ እንደ ያዘ፣ እንዲህ ብሎ ጮኸ "አስተናጋጅ! እዚህ ሬስቶራንት ውስጥ ላሉ ተመጋቢዎች በሙሉ ምግብ ጋብዤያቸዋለሁ፤ እዛ ጥግ ካለው ጠቋራ ህንድ በስተቀር!" ሆኖም ከመናደድ ይልቅ ህንዳዊው ድምጹን ከፍ አድርጎ፣ አሜሪካዊውን እየተመለከተ"አመሰግናለሁ" አለው። ይህም ሰውዬውን አስቆጣው። እናም በድጋሜ አሜሪካዊው የኪስ ቦርሳውን አወጣና ጮኸ "አስተናጋጅ፤ አሁን ለሁሉም ጠርሙስ ወይን እና ተጨማሪ ምግብ ጋብዣለሁ፤ እዛ ጥግ ካለው ጠቋራ ህንድ በስተቀር!" እናም አ…
አንድ ጊዜ አባት ከቢሮ ድክም ብሎት ቤት ሲገባ ልጁ ሁለት ፖም🍏 ይዞ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሏል፡፡ አባት ፈገግ አለና ልጁን አንዱን ፖም እንዲሰጠዉ ጠየቀዉ፡፡ ይህን የሰማዉ ልጅ ሁለቱንም ፖሞች አንድ አንዴ ገመጥ ገመጥ አደረጋቸዉ፡፡ #በዚህ_ጊዜ አባት ተቆጣ... “አንተ ሆዳም! እንደዚህ ይደረጋል! አንዱ አይበቃህምና ነዉ ሁለቱንም ለመብላት የምትጣደፈዉ...!” እያለ የንዴት መትረየሱን አርከፈከፈዉ፡፡ ልጅ አዝኖ እንዲህ አለ “አባዬ እኔኮ ሁለቱንም የገመጥኩት ከሁለቱ የትኛዉ በጣም እንደሚጣፍጥ ለማወቅ ነዉ ... ይሄ በጣም ይጣፍጣል... ስለዚህ እንካ ላንተ! እኔ የቀረዉን ልብላ' ብሎት ለአባቱ የሚጣፍጠዉን ፖም ሰጠዉ:: አባት እንባዉን መቆጣጠር አልቻለም፡፡ …
ተው በሉት!😡 ሀይ ባይ ከልካይ ዳኛ ሰሚ የጠፋ እለት ፖለቲካ አይደለም አትግደሉን ማለት።
✍ለምንድነው_መኖር_የደከመህ?? . ለምን መኖር ደከመህ? ለምን ህይወት ድግግሞሽ ሆነብህ? ለምን ራስህን ለማጥፋት ወሰንክ? በስደት ስላለህ? በህመም ስለሆንክ? ያሰብከው ስላልተሳካ? ያመንከው ስለከዳህ? አበቦች ሲፈኩ እንደሚደርቁ ያውቃሉ፡፡ ግን እደርቃለሁ ብለው ሳይፈኩ አይቀሩም፡፡ ሰውም ሟች ነው ግን ሟች ነኝ ብሎ መተው የለበትም፡፡ ሁሉም ሰው በየመስኩ ያብብ፡፡ አንተ አላስፈልግም ትላለህ እንጂ ያላንተ የማይሆኑ ብዙ ነገር አለ ☞ያላንተ የማይሞቅ ቤት አለ፡፡ ☞ያላንተ የማይሳካ ህልም አለ፡፡ ☞ያላንተ የማያምር ጨዋታ አለ፡፡ ☞ያላንተ የማይደምቅ ቤት አለ፡፡ የቻልከውን ያህል ሞክር አንተ ከነገሮች በላይ ነህ፡፡ በነገሮች አትረበሽ፡፡ አሁንም እልሀለው ህ…
ሁሉንም ነገር ያጣቹ ከመሰላቹ ይህን አስታውሱ ዛፎች በየአመቱ ቅጠላቸውን ቢያጡም የተሻለ ቀን እንደሚመጣ በመጠበቅ ጠንክረው ይቆማሉ፡፡ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንድ ቀን ነገሮች ይስተካከላሉ ከእኛ የሚጠበቀው ትግስት ነው ። …
ከዕለታት አንድ ቀን አንበሶች ለምንድነው ሁሌ እያደንን ምንበላው ለምን ቁጭ ብለን አንበላም አሉና መላ ዘየዱ!! መላውም ምንድነው፦ ሁሉንም የጫካ እንስሳት በመጥራት ተራበተራ እየወጡ ቀልድ እንዲያቀርቡ ይደረጉ እና ቀልዱ ካላሳቀ ወይም ሁሉም ስቀው አንዱ እንስሳ እንኳን ካልሳቀ ይበላል አሉ!! የመጀመሪያው ቀልድ አቅራቢ ቀበሮ ሆነና ቀልዱን ማቅረብ ጀመረ ፤ ቀልዱን አቅርቦ ሲጨርስ ሁሉም ሳቁ ፥ አህያዋ ግን አልሳቀችም ነበር!! በዚህ ምክንያት ቀበሮዋ በአንበሶች ተበላች!! ቀጣይ ተረኛ ጅብ ነበር እና ፥ ጅቡም በተመሳሳይ ቀልዶ አህያዋ ስትቀር ሁሉም እንስሶች ሳቁ። ጅቡም እንደቀበሮው ተበላ። ሶስተኛ ቀልድ አቅራቢ ጦጢት ሆነች እና ጦጢቷ ቀልዷን ልታቀርብ …
አስር አመት ያልሞላው ህጻን ልጅ ኪሱ ላይ ጥቂት ሳንቲሞችን ይዞ አንድ አነስተኛ ካፌ ጎራ አለ ።ሰው ጥቅጥቅ ብሏል። ህጻን ከመሆኑ የተነሳ ማንም ትኩረት አልሰጠውም አይኖቹን ከርተት አድርጎ አንድ ክፍት ወንበር አገኘና ሄዶ ቁጭ አለ። አስተናጋጇ መጣችና በቁጣ ምን ፈለክ ስትል አስደነገጠችው ። ልጅ፦ በተሰበረ ልብ ድምፁን ዝግ አድርጎ አይስክሬም አለ?? አስተናጋጇ፦ብር ይዘሀል?..... ህጻኑም ስንት ነው??? አስተናጋጃ፦አንድ ብር ከ ስሙኒ ነው ስትለው ወድያው ኪሶቹ ውስጥ ያለውን ሳንቲሞች አውጥቶ መቁጠር ጀመረ። አንድ ብር ከ ሀያ አምስት ሳንቲም ነው ልጁ የያዘው ቶሎ በል ባክህ ሌላ ስንት ምታዘዘው ሰው አለ አንተ፦ ሳንቲም ትቆጥራለህ ብላ አመናጨቀችው። ህጻ…
እየቀለድክ መሆን አለበት እንጂ እንዲህ የተቀዳደደ ጫማ አድርገህ ልትጫወት አትመጣም!አለው በስጨት ብሎ እኔ ምርጥ የምለውን ጫማዬን ነው አድርጌ የመጣሁት ግን በችሎታዬ ስለምተማመን እንደምትመርጡኝ አልጠራጠርም ብሎ መለሰ "እስቲ ግባ እንይህ"ተባለ ገባ ተጫወተ በ15 ደቂቃ ውስጥ ማንነቱን በተቀዳደደው ጫማው ሳይሆን በአይምሮው እና በእግሮቹ ጥበብ አሳየ አሰልጣኙ ጉድ አለ በችሎታው ተመሰጠ አንተንማ ፈረንሳይ ነው የምወስድህ አለው! ፈረንሳይ ደርሷ እንኳን ለእናቱ መደወያ ካርድ አልነበረውም!! ከጓደኘው ስልክ ተውሷ "እማዬ ፈረንሳይ ገብቼለው" ሲል እናት ደነገጡ "የትኛው ፈረንሳይ ነው የምትለው አውሮፓ ያለው? አላመኑም በቃ እንዳሁም ኳስ ስጫወት በቲቪ አይተሽ …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yewuketmaed. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የ እውቀት ማዕድ” (@yewuketmaed), 1,490 subscribers as measured 13 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yewuketmaed.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.