መልካም ንባብ 📖 አስተያየታችሁን በድምጽ መስጫ ላይ አሳውቁኝ።
Signed ማር ሚናስ☦️ፊላታዎስ🌸15

Channel
@yebezigetmoch
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,610subscribers
-34 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001298578279 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yebezigetmoch |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/yebezigetmoch |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 13:17 | 1,610 | -14 |
| 23 Aug 2026, 23:15 | 1,624 | -6 |
| 20 Aug 2026, 04:54 | 1,630 | -3 |
| 17 Aug 2026, 09:45 | 1,633 | -2 |
| 13 Aug 2026, 10:25 | 1,635 | -5 |
| 10 Aug 2026, 02:02 | 1,640 | -5 |
| 7 Aug 2026, 08:16 | 1,645 | +1 |
| 6 Aug 2026, 20:31 | 1,644 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:20 | 1,644 | first reading |
20 posts held, back to 8 July 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 14 January 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
መልካም ንባብ 📖 አስተያየታችሁን በድምጽ መስጫ ላይ አሳውቁኝ።
Signed ማር ሚናስ☦️ፊላታዎስ🌸15
🥀ኮከብ⭐️ ክፍል ~4 ስልኬተቅለጨለጨ ኮከብ ናት። ስልኩን በትከሻዬ አስደግፌ ወዬ ኮከቤ ደረሽ አልኳት ለእናቴ እንደመጣች ምልክት እየሰጠኋት። ኮከብም አዎ እየደረስኩ ነው ግን ምን ይዤ ልምጣ አለችኝ። ምንም ሁሉም ሙሉ ነው አንቺን ነው የሚጠብቁሽ ብዬ ልቀበላት ወጣሁኝ። አክስቶቼን ጨምሮ ከውጪ የመጡበት ጊዜ ስለሆነ በራሱ የሚተማመነው ቆራጡን ሰው የልብ ወዳጅ ለማየት ጓግተዋል። አባቴም የክብር አለባበሱን ለብሷል ቤታችን የፋሲካ በዓል ድባብ ይዟል። ወደ ሰፈራችን መግቢያ ጋር ስደርስ ኮከብ ከሰማያዊ ላዳ ታክሲ ሰላም ተባብላ ስትወርድ አየኋት ልቤ ትርክክ አለ ለእኔ የምታሳየኝን ፈገግታ እያሳየች በሩን ስትዘጋው አየኋት። በእጇ የሆነ ትንሽ ነገር ይ…
Signed ማር ሚናስ☦️ፊላታዎስ🌸15
🥀ኮከብ⭐️ ክፍል~3 እኔም ወደ ቤቴ ተመለስኩ። ከዛች ዕለት ጀምሮ ነው እኔና ኮከብ ቶሎ ቶሎ መገናኘት የጀመርነው። እየሮጥኩ ሄጄ የቀን ውሎዬን እተርክላታለሁ የዕለት ዲያሪዬ ሆነች ስታደምጠኝ ያለመሰልቸት ነበር። ሃሳቧን ያለ ስስት ስትሰጠኝ እደነቃለሁ። አንዳንዴ የምታነሳው የበሉይ ጥያቄዋ ያዝናናኛል። ደግሞ በእሷ ምክንያት የበራውን የውስጤን ድቅድቅ ጨለማ አይቼ እኔ እንደምወዳት ትወደኝ ይሆን እያልኩ አስባለሁ። በትጋት ነበር የምሰራው የእውነት ለስራዬ ያለኝ ታማኝነት ሳየው ይደንቀኛል። በልጅነቴ ለራሴ ቃል የገባሁት ራሴን በነጻነት መንገድ ማግኘትና ህልሜን መገንባት የደሬ ልጅ ከመባልና በቤተሰብ ሀብት ከመመካት ወጥቼ እሱ ተብዬ የራሴን ታሪክ በ…
Signed ማር ሚናስ☦️ፊላታዎስ🌸15
🥀ኮከብ ⭐️ ክፍል~2 ያቺየፍቅር ጸሎቴ ሳትሰማ ያልጸለይኩት ጸሎት ሰምሮልኝ አሁንያለሁበት ሥራ ተቀጠርኩ። ስራን ከመፈለግ እና አትችልም ተው ባሉኝ ፊት ላለማፈር በእልህ ብዛት ለዘበኝነት ያመለከትኩት እኔ ችኩል መሆኔን አመራር ሆኜ ስቀጠር አወኩት። ለእናቴ ደውዬ ከነገርኳት በኋላ ለኮከብ ደወልኩላት እንመጣለን ስላችኝ ሳይሆን ውስጤ ስላዘዘኝ ነበር። የጨለማ ጊዜ መብራቴ አይደለች።የደስታ ድምጿ ይገባል እሷ የተቀጠረች ይመስል ፈነጠዘች። ''እንኳን ደስ አለህ በቃ እንገናኛለን ''አለችኝ። እኔም የምንገናኝበትን ሰዓት ጠየኳትና ዘጋሁት። እውነት ለመናገር ከሥራውበላይ ለእሷ ጥሩ ዜና በመንገሬደስ አለኝ። ከተሰጠኝ ቅድመ ክፍያ ሰዓት ልገዛለት ወደ መሸጫ ስ…
Signed ማር ሚናስ☦️ፊላታዎስ🌸15
🥀ኮከብ⭐️ ክፍል 1 የልቤ '' ብላ ስትጠራኝ የልቤን ያወቀችልኝ ያህል ደስ ይለኛል። ለስሙ በአንድ የውጭ ድጋፍ ሰጪ ድርጅት ውስጥ አመራር ነኝ። ሰራተኞቼን ሳናግር እና ፕሮጀክቶች ስመራ ለሚያውቀኝ አማርኛ አጣሁ ብል ፌዝ ነው የሚመስለው። ኮከብ ትባላለች። ሥሟም እሷነቷም የገጠሙላት ኮከብ ናት። ኮከቤ ብዬ እየጠራሁ አጽናናለሁ። እሷም ልጅነት እና እብደት የሚያጠቋት ልባም ናት ወዬ የልቤ ብላ ታሳርፈኛለች። ትውውቃችን ታክሲ ውስጥ ነበር። እንደዛሬ የጥሩ ደሞዝ እና ሥራ ባለቤት ሳልሆን ስኳትን ነው ያገኘኋት። ታላቋ ነኝ። ቅርርባችን እንደ ማንም ሰው የመጀናጀን ቢሆንም ወደ ጠንካራ አብሮነት የቀየረችው እሷ ናት። ከስራ ፍለጋ ስዞር ውዬ ከእናቴ ቤት…
Signed ማር ሚናስ☦️ፊላታዎስ🌸15
በእናንተ ድምጽ ብልጫ ከዛሬ ጀምሮ ዘወትር ከምሽት ላይ እናደርሳለን። 🌸 መልካም ንባብ
Signed ማር ሚናስ☦️ፊላታዎስ🌸15
ድምጻችሁን በምርጫው አሳውቁን ዛሬ ማታ 👍 / ነገ ማታ 💓 ❓
Signed ማር ሚናስ☦️ፊላታዎስ🌸15
Photo, posted without a caption
Signed ማር ሚናስ☦️ፊላታዎስ🌸15
ለዓመታት የተቋረጠ የፍቅር የቤተሰብ ልብ አንጠልጣይ ታሪኮቻችንን ይዘን በአዲስ መልክ መጥተናል። 💫 ኮከብ አዲስ ድርሰት በ ✍🏾ቤዛዊት
Signed ማር ሚናስ☦️ፊላታዎስ🌸15
ቅንድቧን እንደ ሴት ፥ ኩል አልተኳለችው ፀጉሯ ቢንጨባረር ፥ ጉዳዬ አላለችው ከንፈሯን በቀለም ፥ አልለቀለቀችው እንደነገሩ ነው ፥ ልቤን የረታችው ። እንደ ነገሩ ናት ካፈር የተሰራች ፥ አመለ ውሃ ናት እንደ ነገሩ ናት ባያምር ባይደምቅ ፥ ልብሷና ቀሚሷ እግረመንገዷን ነው ፥ የምታምረው እሷ እንደ ነገሩ ናት በደበዘዘ መልክ ግልገል ፀሐይ አዳይ ያለ ጋሻና ጦር በዝምታ ገዳይ እንደ ነገሩ ናት በጭብጨባ ብዛት የማትደናበር በተቺ ዘለፋ የማትሰባበር እንደ ነገሩ ናት የገዛ ክንፎቿን አጣጥፋ የምትበር ። #ግጥም
Signed ማር ሚናስ☦️ፊላታዎስ🌸15
.......... ''ኪሎ ስንት ነው?'' እንድታየኝ ነበር የጠየኳት። እሷ ግን ስራዋ ላይ እየተዋከበች ''65'' ብላ ለሚያጣድፋት ደንበኞቿ ትመዝናለች። የትላንት ውበቷ እና መኮሳተሯ ዛሬም ደምቆ ይታያል። አንዴ እንኳን አታየኝም እንዴ እያልኩ ሰርቃ አየችኝ። የምገዛትን መጠኑንን እንደነግራት ይመስላል። ''በቃ ሁሉንም ልውሰድ '' አልኩኝ። ከልቤ! ሁሉም አፈጠጠ የእሷ ደግሞ ግልምጫም አለው። '' ዞር በል በናትህ '' ብላ አመናጭቃ ማስተናገዷን ቀጠለች። የቀሩት አንድ ያረጁ እናት ነበሩና 5ኪሎ እንድትመዝን አድርጌ ቅድሚያ ብሩን ሰጠኋት። ቡናማ ሻሽ ያሰሩት እናትም መረቁኝ ና ተቀብለው ከፊቷ ዘወር አሉ። እኔ ግን ከመሸጫዋ ቦታ አልተንቀሳቀስኩም…
አደራ ጠርጥሪኝ ስምሽን ስሰማ እንባ አይኔን ካሞቀኝ ስላንቺ ሳወራ ሳግ ደርሶ ካነቀኝ ፀሀይ ከበረደኝ ሳቅ ከኔ ከራቀ መከፋት ደስታየን ከእኔ ከሰረቀ አደራ ጠርጥሪኝ ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ በእብዶች መካከል ደህና ከተሰኘሁ በዝናብ ሲርሱ ደርቄ ከታየሁ በትልቅ ሰው ለቅሶ ሳቄ ካመለጠኝ ሀገር ባሳቀ ቀልድ እንባ ካጠመቀኝ አደራ ጠርጥሪኝ ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ ከጨረቃ ጋራ ሳወጋ ካመሸሁ ከሚያውቁሽ ከሚያውቁኝ ከራሴ ከሸሸሁ አለም ከደበተኝ ከከረፋኝ ሀገር በሆነ ባልሆነው ካለኝ ነገር ነገር አደራ ጠርጥሪኝ ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ ይሄው አሁን እን…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yebezigetmoch. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የግጥም መንደር” (@yebezigetmoch), 1,610 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yebezigetmoch.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.