16 Jan 2025, 20:40 UTC≈8,430 views46 reactionsread 8 August 2026 የድል ዜና!!
~~
የአማራ ፋኖ በጎጃም በቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክፍለ ጦር የበላይ ዘለቀ ብርጌድ በማቻክል ወረዳ በአማኑኤል ከተማ አቅራቢያ የነጭ ተብሎ በሚጠራው ቦታ በተደረገ የደፈጣ ውጊያ የአገዛዙን ወንበር አስጠባቂ ኃይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ሲቻል ሁለት የመከላከያ አባል የሆኑ ደግሞ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው መማረክ ተችሏል።
በሌላ ዜና በደብረ ማርቆስ ከተማ በዛሬው እለት ብቻ ሁለት የአገዛዙ የደም ግብር አስቀጣይ ካድሬዎች ባልታወቁ ኃይሎች እስከ ወዲያኛው የተሸኙ መሆኑ ታውቋል።
ትልቁ አላማችን ስርዓት ነቅሎ ስርዓት የመትከል ተግባር ስለሆነ ያለ እረፍት እየሰራን ውጤት እናስመዘግባለን።
በአንድ እጃችን ተቋማዊ አደረጃጀቶችን እየሰራን፣ህዝብን እያስተ…
👍37❤8🙏1
16 Jan 2025, 19:57 UTC≈6,630 views16 reactionsread 8 August 2026 የአማራ ፋኖ በጎጃም የአመራር ምደባ ስምሪት ሰጥቷል።
```````````````````````````````````````````````````````
የአማራ ፋኖ በጎጃም ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ትግሉ የጠየቀውን ወቅታዊ እና ፈታኝ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ በማስገባት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።
በዚህም ድርጅቱ የሚጠበቅበትን የትውልድ አደራ ለመወጣት ጠንካራ ድርጅታዊ አሰራሮችን በመዘርጋት፣ መርህ ተኮር ተግባራትን በመፈፀም፣ ያለምንም ውስጣዊ ልዩነት ድርጅታዊ አሰራርን ብቻ በመከተል ተገቢውን ድርጅታዊ ተግባራት ሲያከናውን ቆይቷል።
ይህ ድርጅታዊ አሰራር በተጠናከረ ሁኔታ እንዲቀጥል ዛሬ ካልሆነ መቸም፤ እኛ ካልሆን ማንም በሚል እሳቤ ትውልዱን የትግሉም…
👍13❤2😡1
15 Jan 2025, 21:08 UTC≈4,670 views11 reactionsread 8 August 2026 ሊደመጥ የሚገባው በአስተማሪ መልዕክት የተሞሸረ ድንቅ ንግግር!
በርግጥም
#ፋኖ ይችላል
#ትግላችን በድል ይደምቃል
#አማራነት ያሸንፋል
yaya192123
yaya192123
yaya192123
👍9🔥2
15 Jan 2025, 21:06 UTC≈4,350 views0 reactionsread 8 August 2026 https://youtu.be/0Q5nafj6QcQ?si=8BuAnbdBqBGfNPtB
15 Jan 2025, 20:20 UTC≈3,890 views13 reactionsread 8 August 2026 🔥#አፈትላኪ_መረጃ‼️
እስከ ጥምቀት በዓል ድረስ በወልድያ ከተማ ዳርቻ አከባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች በጅምላ እየታፈሱ እንዲታሰሩ መመሪያ መተላለፉ ተሰማ!
በከተማዋ አይሴማ፣ አውራ ጎዳና፣ ጀነቶ በር፣ ዛመል፣ እንኮይ ሰፈር፣ ጉቦ ሰፈር፡ ጎማጣ ልዩ ቦታው ድሃ ወዲህ አከባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች መኖሪያ ቤታቸው እስከ በዓሉ ድረስ ባለው ተከታታይ የሆነ ጥብቅ ፍተሻ እንዲካሄድበትና በአከባቢው የሚገኙ ወጣቶችም በጅምላ ታፍሰው እንዲታሰሩ ትዕዛዙ መተላለፉን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል።
ለዚህም ደግሞ በሌተናል ጄኔራል አሰፋ ቸኮል ለሚመራው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ወታደራዊ ቤዝ በሆኑት በሼህ መሀመድ ሁሴን አላሙዲ ስታዲየምና በከተማዋ ጎንደር በር በሚገኘው የማር ማቀነባበ…
👍13
15 Jan 2025, 20:18 UTC≈3,970 views13 reactionsread 8 August 2026 🔥#አሳዛኝ_ዜና_ስናን_ረቡዕ_ገብያ ‼️
ህዝብን ጠላት ብሎ ፈርጆ የሚገኘው የአብይ ነፍሰ በላ በሰማይም በምድርም ህዝብን እየጨፈጨፈ ይገኛል።ከ28 በላይ የገበሬ ቤቶችን የአብይ አሸባሪ ሃይል አቃጠለ።ከሰባት በላይ ንፁሃንን ረሽኗል።
በቀን 05/05/2017 ዓ.ም በምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ጀግናዉና 2 ሞርተር ማራኪዉ የስናን አባጅሜ ብርጌድ ከአብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ወንበር አስጠባቂ ጋር በነበረዉ ዉጊያ የፋኖን ምት መቋቋም ሲያቅተዉ በመኖሪያ ቤታቸዉ የተቀመጡ ንፁሃንና ቤታቸዉ በእሳት አቃጥሏል።
በዚህ አሸባሪ መንግስት ሀብታቸዉ ከተቃጠለባቸዉና ከተረሸኑ ግለሰቦች መካከል:-
1ኛ.መንግስቴ ዉባለ :9 በግ ፣2 የፈረንጅ ላም፣1 ጥጃና ሙሉ …
👍12😡1
15 Jan 2025, 20:16 UTC≈3,150 views8 reactionsread 8 August 2026 🔥"የመርጡለ ማርያም ግ/ቴ/ሙያ ኮሌጅ ወደ ጅምላ መቃብርነት ተቀይሯል"‼️
በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ የሚገኘው ግዙፉ የመርጡለ ማርያም ግ/ቴ/ሙያ ኮሌጅ በክረምት ና በ በጋ ወራት በ regular & excitation program በ ድግሪ ና በዲፕሎማ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሲያስመርቅ የነበረው ተቋሙ የአገዛዙ ሰራዊት በከተማዋ ከመሸገበት እለት ጀምሮ የሰራዊት ካምፕ በመሆኑ በውስጡ የነበሩ የተማሪዎች ዶርመተሪ፣መማሪያ ክፍሎች፣ICT room፣ቤተ- መጽሐፍት፣መመገቢያ ቁሳቁሶች፣የኮሌጁ አስተዳደር ቢሮዎች ፣ኮምፒውተር ፣ጀኔነተር፣ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ በኮሌጁ የነበሩ ቁሳቁሶች ከ15,000,000 (ሚሊዬን) ብር በላይ የሚገመት ሀብት በጦር መኮንኖች ዝርፊያና ውድመ…
👍8
15 Jan 2025, 15:50 UTC≈2,830 views30 reactionsread 8 August 2026 🔥#የሽብር_ቡድኑ_እቅድ_ከሸፈ‼️
ዛሬ 7/5/2017 ዓ.ም ወራሪው የብልፅግና ቡድን ከቁጭ ወደ ዳን አደግ በመንቀሳቀስ አመታዊ የስላሴን ዝክር ለማስተጓጎልና ማህበረሰቡን ለመረበሽ ሞርታርና ዲሺቃ እየተኮሰ ቢሄድም ጀግኖች የአማራ ፋኖ በጎጃም የ5ተኛ ክፍለ ጦር አናብስቶች እንደ አመጣጡ በማስተናገድ ወደ መጣበት አስፈርጥጠው መልሰውታል ፣ በዓሉም በሰላም እንዲከበር ተደርጓል ሲሉ የ5ኛ ክ/ጦር ሚዲያ ባለሙያ ፋኖ ዬሴፍ ሀረገወይን ገልጿል።
yaya192123
yaya192123
yaya192123
👍30
15 Jan 2025, 15:50 UTC≈3,400 views14 reactionsread 8 August 2026 የድል መረጃ
የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክፍለጦር በአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ቡድን ላይ ድልል ተቀዳጀ።
ጥር 7/2017 ዓ/ም
ሸዋ አማራ ኢትዮጰያ
እራሱን ጥምር ኃይል በማለት የሚያንቆለጳጵሰው መከላከያ አድማ ብተናና ሚሊሻ ዙ23 ምርተር ዲሽቃና በርካታ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በማስታጠቅና በማሰለፍ መነሻውን መሀል ደብረብርሃን ከተማ መድረሻውን የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክፍለጦር መብረቁ ብርጌድ እና አዳኙ ሻለቃ ይንቀሳቀሱበታል ወደተባለው ከደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ከአስር ኪሎሜትር ባነሰ ርቀት ወደምትገኘው ባሶና ወራና ወረዳ ጭራሮ ደብር ቀበሌ እደመስሳለሁ በሚል በእውር ድንበር ያቀና ቢሆንም አይበገሬዎቹ ከበባ ውስጥ በማስገባት ብትንትኑ…
👍14
14 Jan 2025, 16:42 UTC≈3,640 views60 reactionsread 8 August 2026 Photo
የአርበኛ ዘመነ ካሴ የአደራ መልዕክት
መረጃ ቴሌቭዥን ከውስን ቀናት አርምሞ በኋላ በአዲስ መንፈስና በአዲስ ጉልበት፥ አዲስ መመሪያም ቀርፆ እየመጣ መሆኑን ሰምተናል።
ሜዳ ላይ ጥርሱንም ወገቡንም የሰበርነው ስርአት በድዱ እየገለፈጠ ያለው ሚዲያ ላይ ነው። በመሆኑም በዛ ልክ የተሰፋ ብቻ ሳይሆን ከፍ ያለና ዘመኑን የሚመጥን የሚዲያ ስራ ይጠይቃል።
ሚዲያ በተለይ አንደ አሁን ባለው የአቢዮት ዘመን ሁሉን ነገር ነው:: ነገር ግን ሽህ የተሳለ አፍ ባለው አንዳች አይነት ምላጭ ጉሮሮ አካባቢን የመላጨት ያክል ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈልጋል።
በዚህ ረገድ መረጃ ቲቪ ታሪካዊ ሚና ሲጫዎት ቆይቷል፥ታሪካዊ ሃላፊነትም አለበት።
መላው የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ፥የአማራ ማህ…
🔥38👍22
14 Jan 2025, 06:34 UTC≈3,840 views21 reactionsread 8 August 2026 ጀነራሉ ፈረጠጡ‼️
ከውጊያ ባለፈ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤቶች በሚል ፋሽስቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሲያሞካሿቸው የነበሩት ህፃን ገዳይ ሴት ደፋሪ የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት ከዋጃ ከተማ በፋኖ የተከፈተባቸውን ጥቃት መቋቋም አቅቷቸው ወደ ጥሙጋ መፈርጠጣቸው ተሰምቷል።
ትናንት ለዛሬ አጥቢያ ለሊት ጀምሮ እስከ ንጋት ባለው በራያ አላማጣ ዋጃ ከተማ ላይ ከባድ ውጊያ ተከፍቶ የነበረ ሲሆን፡ በዚህም ከ20 በላይ የአየር ወለድ ኮማንዶዎች ተግድለዋል ተብሏል።
በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የሀውጃኖ ክ/ጦር ፋኖዎች ትናትና ጥር 4/2017 ዓ/ም ወደ ዋጃ ከተማ በመግባት ከእኩለ ለሊት ጀምሮ እስከ ንጋት የዘለቀ ጥቃት በመክፈት ድል …
👍21
14 Jan 2025, 06:34 UTC≈3,580 views10 reactionsread 8 August 2026 ሰበር ዜና
በቀጠለው የህልዉና ተጋድሎ ሃውጃኖ ክፍለጦር ራያ አላማጣ ዋጃ ከተማ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የአማራ ፋኖ በወሎ ምስራቅ አማራ ኮር1 ሃውጃኖ ክፍለጦር ራያ አላማጣ ዋጃ ከተማ ትናትና ጥር 4/2017 ዓ.ም ሌሊት 6:45 ሰብረው በመግባት ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱ ላይ ከባድ ዉጊያ በመክፈት በርካታ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
እኩለ ሌሊት ተጀምሮ ንጋት ላይ በተጠናቀቀው ከባድ ዉጊያ ሪፐብሊካን ጋርድ እየተባለ የሚጠራው የአብይ አህመድ ቅልብ ጦር ዋጃ ከተማ ት/ቤት በተኛበት በተከፈተበት ከባድ ዉጊያ ከ20 በላይ ሙትና ከ11በላይ የቆሰለ ሲሆን ቀሪው ምሽቱን ወደ ራያ አላማጣ ጥሙጋ ከተማ ሽሽቶ አድሯል::
በፋኖ ካሳ አበበ የሚመራው …
👍8❤2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yaya192123. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.