23 Mar 2022, 08:47 UTC≈5,120 viewsread 6 August 2026 ❤️እስቲ አፍቅሩ !
✍አሌክስ አብርሃም
💙በምድር ላይ ያልባከነ ምርጥ ጊዜ ማለት በፍቅር ያሳለፋችኋቸው ደይቃዎች ናቸው … እስቲ አፍቅሩ …መልካችሁ ምንም ይሁን አፍቅሩ …እድሚያችሁ ምንም ይሁን አፍቅሩ … ኑሮ ቢከብዳችሁ ራሱ ኑሮ ከከበደው ጋር ተፋቀሩ …ፍቅር ተያይዞ ማደግ ብቻ አይደለም ተያይዞ መውደቅም ነው ! በጥላቻና በድርቅና ከመቆም ለፍቅር መውደቅ ተለማመዱ !
💜``አገር፣ህዝብ ፣ፖለቲካ በሚል ግዙፍ ነገር ውስጥ እየዳከራችሁ የጤፍ ቅንጣት አክላችሁ አትሙቱ … ፍቅር የሚባል እጅግ ረቂቅ አየር ወደውስጥ ሳቡና አገር አክሉ ! የማታፈቅሩበት አገር ምን ያደርግላችኋል? ገብስ ልታመርቱበት ነው? …የማታፈቀሩበት ህዝብ ምን ያደርግላችኋል ቀብራችሁን እንዲ…
Signed Fix K
25 Jan 2022, 05:50 UTC≈3,920 viewsread 6 August 2026 Photo
የስኬታማ አጋርነት ምስጢር
በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
በማንኛውም መስክ ውስጥ ከአንድ ሰው ጋርም ሆነ ከአንድ ማህበረሰብ ጋርም ከአንድ ሕብረተሰብ ጋር ስኬታማ፣ የጠለቀና ዘላቂ የሆነ አጋርነት ከፈለጋችሁ ምስጢሩ ሁለት ነው።
1). በጋራ የምትወዷቸውና አጥብቃችሁ የምትከተሏቸው ነገሮች ሲኖሩ
2). በጋራ የምትጸየፏቸውና አጥብቃችሁ የምትርቋቸው ነገሮች ሲኖሩ
እንደ ንግድ አጋሮች አብረን የምንበለጽገው፣ አንደ ባለትዳኖች አብረን ውብ የሆነ ቤተሰብ የምንመሰርተው፣ አንደ አንድ ሀገር ዜጎች አብረን የምንቀጥለውና የምናድገው፣ በጋራ የምንወዳቸውና በጋራ የምንጠሊቸው ሁኔታዎች ሲበዙ ነው።
አስብት እስቲ መሪዎቻችን በሙሉ በጋራ የሰለጠነ ሕብረተሰብ መስራትን ቢወዱና ያንንም …
Signed Samuel Belete(bama)
11 Jan 2022, 16:08 UTC≈3,000 viewsread 6 August 2026 Video
ለተመራቂ ተማሪዎች
የመመረቂያ መጽሐፍት ሕትመት(Yearbook)
የፕሮግራም የዝግጂታችሁን ቪዲዮ ቀረጻና ቅንብር በጥራትና በተመጠጣኝ ዋጋ
ይደውሉ:-0911871767
Signed Samuel Belete(bama)
1 Jan 2022, 07:31 UTC≈3,070 viewsread 6 August 2026 File
#ሀገር አማን መጽሔት
#አስራ-ዘጠነኛ ቅጽ
https://t.me/hageraman
Signed Samuel Belete(bama)
26 Nov 2021, 13:44 UTC≈2,820 viewsread 6 August 2026 ሀገርን መተንተን
ሙዚቃው:-ምን ቢያዩብሽ
ሳሙኤል በለጠ(ባማ)
ሀገር ገጿ ደም ሲለብስ ፣ ሀገር ኀልውናዋ ሲናጥና ሲደፈርስ ፣ እውነቷ ሲዘለስ ፤ የሀገር ፍቅራችን እልም-እልም ብሎ እንዳይዳፈን ብዙ ገጣሚያን ፣ ሠዓሊያን ፣ ሙዚቀኞች ሀገርን ከነክብሯ ውስጣችን ቀርጸዋል ።
ሁለመናችን(በነፍስም ጭምር) ሀገራችንን 'ምናስበው ኀልው የሆነች ሀገር ስላለን ነው ። ሀገር ለሕዝብ ሐሳብ ናት ፣ ለሯሷ እውነት ናት በሐሳብም በእውንም የሚኖር ኅላዌ በእሳቦትነት ብቻ ከሚኖር ኅላዌ ይበልጣል መቼም ፤ የሀገር ኅልውና ለሕዝብ አስፈላጊና ጠቃሚ ነው። ካልን ሀገር በእሳቦትም በእውንም አለች ማለት ነው።
ገጣሚና ተርጓሚ ነብይ መኮንን "አገርህ ናት በቃ !" ብሎ በግጥም እ…
Signed Samuel Belete(bama)
26 Nov 2021, 13:44 UTC≈3,450 viewsread 6 August 2026 ተራራ ሐውልት ፥ ያቆምኩ በሀገሬ
ነጻነቴን ሰንደቄን ያቆምኩ ፥ ሮም ላይ ተሸግሬ
ያውም እንደፈጠረኝ ፥ በባዶ እግሬ
ኢትዮጲያዊ ነኝ፤
እንደየሱስ እንጂ ፥ በፍቅር
ለመረዘኝ የተንኮል ፥ ስፍር
የማልመች አታጥሉልኝ ባይ
ክታብ ያብሮነት ፥ ሲሳይ ፤
በጅምላ ፥ የማልቀመስ
በችርቻሮ ፥ የማረክስ
ኢትዮጲያዊ ነኝ፤
ጃዋሌ የደንጊያ እጣን ፥ ከርቤ ከጊንር ቋጥሬ
አቦዳይ ጫት ተዘይሬ
ጅማ ካባጁፋር መንደር ፥ ከአዎል በረካ ጀባ
ሶዶ ዋዳ ተዘፍኖልኝ ጎዴ ላይ ፥ ቃጢራ አድሬ
አፋር ላይ በግመል እንገር ምርቃናዬን የሰበርኩ
የሀገሬን ባንዲራ ለአፋር ግመል ማተብ ያሰርኩ
ወሰን የለሽ እግረ ፌንጣ
ሞተ ሲሉኝ ብን ትር የምል፥ ሄደ ሲሉኝ የምምጣ
የቅዠት ምች ህልም ፈቺ …
Signed Samuel Belete(bama)
30 Oct 2021, 20:18 UTC≈2,630 viewsread 6 August 2026 #ገንዘብ:- እኔን አግኝና ሁሉንም ተዋቸው ይልሀል!
#ጊዜ:- ሁሉንም ተውና እኔን ተከተለኝ ይልሀል!
#ፍላጎትህ:- ሁሉንም ተውና ለኔ ብቻ ተጋደል ይልሀል!
#ፈጣሪ_ግን:- እኔን አስታውሰኝ ሁሉንም እሰጥሀለው ይልሀል።
ዞር ዞር ስንል ከ ማህበራዊ ሚዲያው ያገኘነው ነው ለምን ለብቻዬ አይቼው ልለፍ ብዬ ለናንተ አቀረብኩ❤️
ሰናይ ምሽት🙏
#share join
@telemondo
@xobya
@kurazs
Signed Fix K
30 Oct 2021, 13:56 UTC≈2,470 viewsread 6 August 2026 #አንድ ስመጥር የአሜሪካን ፕሬዚዳንት በአንድ ወቅት እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል ይባላል፦
"ሃያ ስድስት ሰራዊት ስጡኝ፤ ዓለምን በቁጥጥሬ ስር አደርጋለሁ"። ፕሬዝዳንቱ 26 ወታደር/ሰራዊት ያሏቸው የሰለጠኑ በሚሌተሪ ሳይንስ የተካኑ፣ ዘመናዊ መሳሪያ የታጠቁ ሰብዓዊያን ወታደሮች ማለታቸው ሳይሆን፣ 26ቱን የእንግሊዘኛ ሆሄያት ማለታቸው ነው። እውነት ነው ፊደላት ከታጠቀ ስልጡን ወታደር ይልቅ ኀያላን ናቸው። የአሜሪካን ልዕለ ኀያልነት ከማንበብና ያነበበቡትን ከመፃፍ ጋር የተቆራኘ ነው።
("የንባብ ባህላችን በንፅፅር ሲፈተሽ" ከተሰኘ የዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ፅሑፍ የተቆነጠረ)
❤️ሸጋ ቅዳሜ ተመኘን
#share join
@xobya
@telemondo
@kurazs
Signed Fix K
ኢት-ዮጵ pinned Deleted message
3 Sept 2021, 09:41 UTC≈3,730 viewsread 6 August 2026 Photo
አንጋፋው ሙዚቀኛ አለማየሁ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል:: በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው አንጋፋው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ትናንት ምሽት እኩለ ሌሊት በድንገት ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል፡፡ አርቲስት አለማየሁ እሸቴ በኢትዮጵያ የግል ሸክላ ሙዚቃ ህትመት ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያ የሆነበትን ሙዚቃ በአምሃ ሬከርድስ አማካኝነት ማሳተም የቻለ አርቲስት ነበር:: "ተማር ልጄ" "አዲስ አበባ ቤቴ "እና በሌሎች በርካታ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው አርቲስት አለማየሁ እሸቴ በልብ ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተ
Signed Samuel Belete(bama)
2 Sept 2021, 20:56 UTC≈2,700 viewsread 6 August 2026 መምሸት እና መንጋት የተፈጥሮ ግዴታ ነው። በዛ ሒደት ውስጥ ነብስ ከስጋ እስክትለይ መኖር ደሞ የሰው ልጅ እጣፈንታ ነው። መሽቶ ሲነጋ ተመስገን እያልን ህይወታችንን መግፋት ❤️
ሰናይ ምሽት❤️
@xobya
@telemondo
Signed Fix K
1 Sept 2021, 12:07 UTC≈2,570 viewsread 6 August 2026 https://t.me/samuelbelete
Signed Samuel Belete(bama)
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @xobya. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.