1 Apr 2023, 00:47 UTC≈15,700 viewsread 12 August 2026 Photo
ማስታወቂያ
ለኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
ውድ ተማሪዎቻችን የ2015 ትምህርት ዘመን መማር ማስተማር እየተከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም አሁን የተጀመረው ወሰነ ትምህርት 2014፣2012፣2011 ባች ተማሪዎች የ2015 1ኛ ሴሚስተር እንዲሁም የ2013 ባች ተማሪዎች የ2015 2ኛ ወሰነ ትምህርት የሚጠናቀቀው እና ማጠቃላያ ፈተና የሚሰጠው እንደሚከተለው እናሳውቃለን።
👉👉2015ባች 1ኛ ሴሚስተር ክላስ የሚጠናቀቀው በ 16/10/2015 ዓ.ም ሲሆን ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 19-28/10/2015 ዓ.ም
👉👉2013ባች 2ኛ ሴሚስተር ክላስ የሚጠናቀቀው በ 20/08/2015 ዓ.ም ሲሆን ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 24/08/…
Signed ۩Santa K۩
1 Apr 2023, 00:47 UTC≈11,200 viewsread 12 August 2026 File
👉FOR NATURAL SCIENCE PRI- UNIVERSITY REMEDIAL PROGRAM
2014E.C ESSLCE EXAMINEES
BIOLOGY MODULE
CHEMISTRY MODULE
ENGLISH MODULE
MATHEMATICS MODULE
PHYSICS MODULE
👉👉have a nice time !!!
Signed ۩Santa K۩
1 Apr 2023, 00:46 UTC≈10,000 viewsread 12 August 2026 Photo
እንሆ በኮምቦልቻ ኢኒስቲትዩት ተወዳጅነትን ያተረፈው ''አፈርሳታ" አዲስ ቲአትር እንሆ ደሴ ደርሷል። ይምጡ እንዳያመልጥኦ መጋቢት 24 ምሽት 12:00 ጥበብ በሙዳየ ወሎ የጥበብ ማዕድ ይደምቃል። ቀጠሮውን ያስተካክሉ.......
Signed ۩Santa K۩
16 Mar 2023, 11:59 UTC≈10,300 viewsread 12 August 2026 File
FOR REMEDIAL student Section placement
Signed ۩Santa K۩
13 Mar 2023, 06:08 UTC≈10,400 viewsread 12 August 2026 File
NB. block 1 yemilew be block 3 ystekakel.
ዶርም placement ለማየት ይህንን Application መጠቀም ትችላላችሁ ።
Signed ۩Santa K۩
13 Mar 2023, 06:08 UTC≈9,670 viewsread 12 August 2026 ማስታወቂያ
ውድ የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ ለተመደባችሁ natural since ሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ
ውድ ተማሪዎቻችን እንደሚታወቀው በ4 እና በ5/07/15 ዓ.ም ግቢያችን ጠርቶል።
ይህን አስመልክቶ ግቢው ከደሴ መስመር ወደ ኮምቦልቻ ለምትመጡ ሰርቢስ ደሴ ላይ ስለተዘጋጀላችሁ ባለው ስልክ ቁጥር በመደዎል መጠቀም እንደምትችሉ እንገልፃለን።
ስልክ 0930823471 ሙሉ አበራ
0919158217 ይግዛው አሰፋ
0985130127 ወርቄ ባዜ
0928 420733 ባንተ አምላክ እየደወላችሁ ሰርቪስ ማግኘት ትችላላችሁ።
እንዲሁም ከኮምቦልቻ መናሀሪያ ወደ ግቢ ሰርቪስ ለማግኘት ታ…
Signed ۩Santa K۩
13 Mar 2023, 06:08 UTC≈7,480 viewsread 12 August 2026 ተማሪዎቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ እያልን የሴቶች ዶርም ብሎክ 1 የተባለው ብሎክ 3 ለማለት እንደሆነ እናሳውቃለን።
Signed ۩Santa K۩
13 Mar 2023, 06:08 UTC≈7,600 viewsread 12 August 2026 File
REMIDIAL STUDENT DORM PLACEMENT
Signed ۩Santa K۩
26 Nov 2022, 12:22 UTC≈13,300 viewsread 12 August 2026 Photo
👏👏congratulations 👏👏
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለቀጣዮቹ 2015 እና 2016 ዓ.ም የተማሪዎች አደረጃጀት ስራ አስፈፃሚወች ምርጫ ተካሄደ።
በዛራው እለት ማለትም (17/03/15) የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ የተማሪወች አገልግሎት ቡድን መሪ መልካሙ አርብሴ፣ ስፖርትና አደረጃጀት ቡድን መሪ ሉባባ ንጉስ እና የተማሪዎች ህብረት ስራ አስፈፃሚዎች በተገኙበት ተካሂዶል።
የምርጫ ሂደቱም የትምህርት ሚኒስተር ባመጣው መመሪያ መሰረት ፍትሀዊ፣ግልፅና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ ነባር የአደረጃጀት ስራ አስፈፃሚዎች በአደረጃጀቱ ውስጥ አባል የነበሩ እና ንቁተሳትፎ የነበራቸውን ተማሪወች ያሳተፉ ሲሆን ከተሳተፉት ልጆች ብቁ ናቸው ያ…
Signed ●▬▬▬▬๑۩Santa K۩๑▬▬▬▬▬●
25 Nov 2022, 13:38 UTC≈10,400 viewsread 12 August 2026 Photo
ማስታወቂያ
ለሁሉም የግቢው ተማሪዎች በሙሉ ከትምህርት ሚኒስቴር በመጣ መመሪያ መሰረት በA+ online system ላይ የሚሞላ personal information ስላለ ሁላችሁም ከ16_19/03/2015 ዓ/ም ድረስ እንድትሞሉ።
የሚሞላበት ቦታ :- በሁሉም ላይብራሪዎች እና msc lab.
ማሳሰቢያ :- ፎርሙን ያልሞላ ተማሪ Grade የማይገባለት እና በሰዓቱ የማይሞላ ተማሪ ሀላፊነቱን እራሱ የሚወስድ ይሆናል።
Registrar office
Signed ●▬▬▬▬๑۩Santa K۩๑▬▬▬▬▬●
12 Nov 2022, 11:30 UTC≈10,500 viewsread 12 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed ●▬▬▬▬๑۩Santa K۩๑▬▬▬▬▬●
12 Nov 2022, 11:30 UTC≈11,000 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ●▬▬▬▬๑۩Santa K۩๑▬▬▬▬▬●
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @wollouniversity12. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.