የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የሮመዳን መልእክት መላው ሙስሊም የሮመዳንን ፆምን ፈጣሪን በመማለድና የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት እንዲያሳልፍ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት መከረ። የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ሸክ ሰዒድ መሐመድ ዛሬ ለዶይቼ ቬሌ (DW) በሰጡት መግለጫ፦ ወቅቱ በአገራችን በተለይም በአማራ ክልል ከፍተኛ መፈናቀል፣ እንግልትና የኑሮ ጉስቁልና የደረሰበት ሙስሊም ኅብረተሰብ በዚህ ቅዱስ የፆም ወር ፈጣሪ ለአገራችን ሰላም እንዲመጣ ዱዓ (ጸሎት) ማድረግ እንደሚገባ አስረድተዋል፡፡ ሼክ ሰዒድ «በሀገራችን በተቀሰቀሰዉ ጦርነት ምክንያት በርካታ ዜጎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ለከፍተኛ ችግር ተዳርገዋል፣ የአ…

Channel
Voa Amharic
@voaamharic
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
3,220subscribers
-24 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001103182376 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @voaamharic |
| Created | Between 1 February 2017 and 31 August 2019— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/voaamharic |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 01:23 | 3,220 | -1 |
| 25 Aug 2026, 11:42 | 3,221 | -2 |
| 22 Aug 2026, 20:26 | 3,223 | -8 |
| 19 Aug 2026, 09:53 | 3,231 | -5 |
| 16 Aug 2026, 13:46 | 3,236 | -3 |
| 13 Aug 2026, 02:45 | 3,239 | -4 |
| 7 Aug 2026, 04:07 | 3,243 | -1 |
| 6 Aug 2026, 20:45 | 3,244 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 1 April 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 3 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 1 April 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ባልደራስ፦ የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች ዋስትና መሻሩን ገለጠ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥጥር ሥር የዋሉና ትላንት ዋስትና ተፈቀዶላቸው የነበሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች ዛሬ ዋስትናቸው መሻሩን ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ገለፀ። ፓርቲው እንዳስታወቀው፦ ከአድዋ ድል ክብረ በዓል አከባበር ጋር በተገናኘ በእሥር ላይ ካሉት ወጣቶች መካከል የተወሰኑት ትናንት የዋስትና መብት ተፈቅዶላቸው የነበረ ቢሆንም፤ ዛሬ ተጨማሪ 10 ቀናት በእስር ቤት እንዲቆዩ ተወስኗል ብሏል። በእነ ደረጀ ይበይን መዝገብ ቀጠሮ ተይዞላቸው የነበሩት የአዲስ አበባ ወጣቶች ትናንት በነበረው ችሎት የ7 ሺህ ብር ዋስ ተፈቅዶላቸው የነበረ ቢሆንም፣ ፖሊስ ከሰዓት በኋላ ይግባኝ በማቅረ…
…ግራ ቀኙን የተመለከተው የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት የሥር ፍርድ ቤቱ የሰጠውን የዋስትና መብት በመሻር፣ ተከሳሾቹ ለተጨማሪ 10 ቀናት እሥር ቤት ሆነው ፖሊስ ምርመራውን እንዲያካሄድ ትዕዛዝ መስጠቱንም ፓርቲው አክሎ ገልጿል፡፡ ዘገባ፦ ሰለሞን ሙጬ፤ ዶይቸ ቬለ (DW)ከአዲስ አበባ ፎቶ፦ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የፌስቡክ ገጽ የተወሰደ።
ሩስያ ከዛሬ በኋላ በሩስያ ገንዘብ ሩብል ካልሆነ ጋዝ አልሸጥም ብላለች የአውሮጳ ኅብረት በሩስያ ጋዝ አቅርቦት ቀነ-ገደብ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን ከዛሬ ጀምሮ ጋዝ እና ነዳጅ ከሩስያ የመገበያያ ገንዘብ ሩብል ውጪ እንደማይሸጡ ማስጠንቀቃቸው አውሮጳውያንን አስጨንቋል። ፑቲን፦ «ወዳጅ ያልሆኑ» ያሏቸው ሃገራት የአውሮጳ ኅብረትን ጨምሮ ከሩስያ ጋዝ መግዛት ከፈለጉ በሩብል እንጂ በዶላር አለያም በዩሮ አንሸጥም ሲሉ ቀደም ሲል አስጠንቅቀዋል። ሃገራቱ ከሩስያ ጋዝ መግዛት ከፈለጉም የሩስያ መንግሥት በሚቆጣጠረው ጋዝፕሮም ባንክ በሩብል ሒሳብ አካውንት መክፈት እንደሚገባቸውም ተናግረዋል። አውሮጳውያን ነዳጅ መግዛት ሲፈልጉም በ…
ከ1000 በላይ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ በሳውዲ አረቢያ በተለያዩ እሥር ቤቶች ውስጥ ታስረው በስቃይ እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል ከጅዳ ከተማ ዛሬ እስከ እኩለ ቀን ድረስ በተደረጉ ሦስት በረራዎች 1173 ኢትዮያውያን ወደ አዲስ አበባ እንዲመለሱ ተደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዕንዳስታወቀው ዛሬ ብቻ ከጄዳ 1881 ኢትዮጵያዊያን ወደ አዲስ አበባ ይመለሳሉ።መንግሥት በሳውዲ አረቢያ በከፍተኛ ችግር ውስጥ የሚገኙ 102 ሺህ ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ በያዘው እቅድ መሠረት ካለፈው ረቡዕ ጀምሮ 2111 ኢትዮጵያዊያንን መመለሱን ተናግሯል።እስካሁን ወደ አገራቸው እየተመለሱ ከሚ…
ከ1000 በላይ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ በሳውዲ አረቢያ በተለያዩ እሥር ቤቶች ውስጥ ታስረው በስቃይ እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል ከጅዳ ከተማ ዛሬ እስከ እኩለ ቀን ድረስ በተደረጉ ሦስት በረራዎች 1173 ኢትዮያውያን ወደ አዲስ አበባ እንዲመለሱ ተደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዕንዳስታወቀው ዛሬ ብቻ ከጄዳ 1881 ኢትዮጵያዊያን ወደ አዲስ አበባ ይመለሳሉ።መንግሥት በሳውዲ አረቢያ በከፍተኛ ችግር ውስጥ የሚገኙ 102 ሺህ ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ በያዘው እቅድ መሠረት ካለፈው ረቡዕ ጀምሮ 2111 ኢትዮጵያዊያንን መመለሱን ተናግሯል።እስካሁን ወደ አገራቸው እየተመለሱ ከሚ…
…አስተያየታቸውን ለDW የሰጡት ተመላሾች ወደ አገራቸው መመለሳቸው እጅግ እንዳስደሰታቸው ገልፀው፤ በሳውዲ አረቢያ ከፍተኛ እንግልትና ሥቃይ ማሳለፋቸውን እያለቀሱ ጭምር ተናግረዋል። እስከ ዐሥር ወራት ድረስ እና ከዚያም በላይ እሥር ቤት ውስጥ ታጉረው መቆየታቸው፣ በተለይ ወንዶች እስር ቤቶች ውስጥ የባሰ ግፍ እንደሚፈፀምባቸው ገልፀው ይህ ጅምር በችግር ላይ የሚገኙትንም ሳይቆራረጥ እስከማስወጣት እንዲዘልቅም ተማፅነዋል። ከሳውዲ ተመላሾቹ ሰነዶቻቸው እየታየ ወደ ትውልድ ቀያቸው እንዲመለሱ ይደረጋል ተብሏል። የሚሄዱበት ወገን ዘመድ እኔ ቤተሰብ የሌላቸው ተመላሾች ደግሞ እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ በተዘጋጁ ማቆያ ሥፍራዎች ውስጥ እንደሚቆዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ…
የሐሙስ መጋቢት 22 ቀን 2014 ዓም ዐርዕስተ ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት ዛሬ የእርዳታ እህል በየብስ ወደ ትግራይ ክልል መጓጓዝ መጀመሩን አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግሥት የኮምኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ በዓለም ምግብ ድርጅት አማካኝነት የእርዳታ እህል የያዙ 21 ከባድ የጭነት መኪናዎች በአፋር ክልል በአብኣላ መንገድ ወደ ትግራይ ክልል መጓዝ ጀምረዋል ። የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ የበጀት ኮሚቴ ፣ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ግጭት ተፈጽመዋል የሚባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለሚያጣሩ ገለልተኛ ባለሞያዎች ገንዘብ እንዲመደብ ያቀረበውን ሃሳብ ለማገድ ኢትዮጵያ ባቀረበችው ረቂቅ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ዛሬ ድምጽ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። ኢትዮጵያ ም…
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ያስከተለዉ ውዝግብ በኢትዮጵያ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት በተመለከተ በተለይ በአማራ እና ደቡብ ክልሎች ላይ «አሻጥር ተፈጽሟል» በሚል በርካታ ተቃውሞዎች ከሰሞኑ ተሰምተዋል። በጦርነት ውስጥ የነበሩ ተማሪዎችን በአንጻራዊነት ሰላም ካላቸው አካባቢዎች እኩል እንዲፈተኑ ማድረጉም ተገቢ አይደለም የሚሉ ቅሬታዎችም ይደመጣሉ። ይህንኑ በተመለከተ፦ «ትምህርት የሴራ ማስፈጸሚያ አይደለም» የሚሉ መፈክሮች በቅርቡ አማራ ክልል ውስጥ በተለያዩ ከተሞች በተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ ተንጸባርቀዋል። «ሕዝብ በትምህርት ሥርዓቱ ላይ አመኔታ የሚያጣ ከሆነ ተሻጋሪ የሆነ ችግርን ሊያስከትል ይችላል» የሚሉ እና ሌሎች…
የብሪታንያ የጤና ሚኒስቴር በሀገሪቱ ሆስፒታል ውስጥ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በማዋለድ ሂደት ሊተርፉ የሚችሉ ከ200 በላይ ጨቅላዎች ሕይወት በመቀጠፉ ይቅርታ ጠየቀ። ዛሬ ይፋ በተደረገው ዘገባ መሠረት ሽሪውበሪ እና ቴልፎርድ በተሰኘው ሆስፒታል ውስጥ በቂ የማዋለድ እና የነፍሰጡር እናቶች ተገቢ ክብካቤ ባለመደረጉ ለመከላከል በሚቻሉ ችግሮች የብዙ ሕጻናት ሕይወት በአጭሩ ሊቀጠፍ መቻሉ ተመልክቷል። ዘገባውን ለማቅረብም ከጎርጎሪዮሳዊው 2000 ዓም እስከ 2019 ድረስ የተመዘገቡ 1600 አቤቱታዎችን መሠረት ያደረገ ምርመራ ተካሂዷል። ለምርመራው መካሄድ ምክንያት የሆኑት በጎርጎሪዮሳዊ 2018 ዓ,ም በሆስፒታሉ ልጅ የሞተባቸው ሁለት አባት እና እናት መንስኤው …
በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ ቁጥቋጦ ለማጥፋት በሚል የተለኮሰ እሳት 42 ቤቶችን ሙሉ በሙሉ ማውደሙን የወረዳ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወረዳ ፖሊስ አዛዣ ዋና ሳጅን ወለላ ኤሊያስ ለዶቼ ቬለ በስልክ እንደገለጹት የእሳት አደጋው ትናንት በወረዳው ሌንጫ ቀበሌ በፈረጀቴ በተባለ መንደር ውስጥ ነው የደረሰው። እሳቱ ሊቀሰቀስ የቻለው ለእርሻ ማሳ ዝግጅት ቁጥቋጦ ለማጥፋት በሚል በመንደሩ ነዋሪዎቸ የተለኮሰው እሳት በንፋስ አማካኝነት ወደ መኖሪያ ቤቶቹ በመዛመቱ መሆኑ ተገልጿል። ለአራት ሰዓታት ያህል ገደማ በቆየው በዚሁ ቃጠሎ 40 የመኖሪያ ቤቶች እና ሁለት መሰጂዶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን የፖሊስ አዛዡ ተናግረዋል። በተጨማሪም በመኖሪያ ቤቶቹ ውስጥ የነበረ የጥራጥሬ እህል፣ …
በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዝቋላ ወረዳ በህወሓት ከተያዙ የወረዳው አካባቢዎች የሚፈናቀሉ ሕጻናት ቁጥር መጨመሩ ተገለጸ። በዝቋላ ተፈናቃዮች ጣቢያ አዋላጅ ነርስ ደርቤ ውዱ ለዶይቼ ቬሌ እንደተናገሩት 2,298 ሕጻናት በመጠለያ ጣቢያው ይገኛሉ። ነገር ግን አልሚ ምግብ የላቸውም። መጠለያ ጣቢያው ንፅህና የሌለው በመሆኑና የውሀ አቅርቦት ባለመኖሩ ሕጻናቱ ለከፋ የተቅማጥ ህመም መጋለጣቸውንም ተናግረዋል። በመጠለያ ጣቢያው 80 ነፍሰጡሮች ክትትል እየተደረገላቸው ሲሆን የማዋለጃ ቁሳቁሶችና ግብዓቶች ባለመኖሩ 7 እናቶች ወደ ሆስፒታል ሄደው እንዲወልዱ ተደርጓል። ከተፈናቃዮቹ መካከል በቅርቡ እንደወለዱ የሚናገሩት አንድ ተፈናቃይ በወጉ መታረስ ባይችሉ…
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @voaamharic. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Voa Amharic” (@voaamharic), 3,220 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/voaamharic.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.