የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልዕኮ ማስፈጸሚያ ቁልፍ የተግባር አመላካችና የአገልግሎት ጥራትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው። -------------------------------------------------- (የካቲት 26/2017 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስቴር ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች እንደ መነሻ ያሰባሰባቸውን 91 ቁልፍ የተግባር አመላካችና የአገልግሎት እርካታ ትንተና እና ሰነድ ዝግጅት ስራዎችን እያከናወነ ነው። ትንተናውን መሠረት አድርጎ የሚዘጋጀው ሠነድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ቁልፍ ተግባራት አፈጻጸምና የአገልግሎት አሠጣጥ እርካታ ላይ ያለውን ጥንካሬና ክፍተት በመለየት ለቀጣይ አፈጻጸም ግብዓት የሚገኝበት መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ስርዓተ…

Channel
Tmhrt Minister News
@tmrtminister
On this record: Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
2,401subscribers
+26 since we began measuring on 26 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001727058660 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tmrtminister |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 26 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 10 September 2026 |
| On Telegram | t.me/tmrtminister |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Sept 2026, 04:01 | 2,401 | +7 |
| 4 Sept 2026, 21:59 | 2,394 | +12 |
| 1 Sept 2026, 04:16 | 2,382 | -2 |
| 29 Aug 2026, 05:51 | 2,384 | +5 |
| 26 Aug 2026, 09:37 | 2,379 | +4 |
| 26 Aug 2026, 02:00 | 2,375 | first reading |
Engagement
9 posts held, back to 22 February 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 9 posts for this entry, the most recent from 5 March 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞችና አመራሮች 129ኛውን የአድዋ ድል በዓል አከበሩ፡፡ ------------------------------------- የካቲት 21/2017 ዓ.ም) «ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል! » በሚል መሪ ቃል ዘንድሮ ለ129ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአድዋ ድል በዓል የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞችና አመራሮች በፓናል ውይይት አክብረዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በመርሃ- ግብሩ ላይ በመገኘት ባስተላለፉት መልዕክት የአድዋ ድል የመላው ጥቁር ህዝቦች ድልና የነጻነት አርማ በመሆኑ የድሉን እሴቶችና ቱሩፋቶች ለይቻላል መንፈሰ ማጎለበቻነት በመጠቀም በያዝናቸው የሥራ ዘርፎች ላይ የሚጠበቅብንን ስኬት ማስመዘግብ እንደሚገባ ተናገግረዋል፡፡ ፕ…
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ ከፊንላንድ አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡ -----------------------//---------------------- የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ ከፊንላንድ አምባሳደር ሲኒካ አንቲላ ጋር ተወይተዋል፡፡ በዚሁ ጊዜ ፊንላንድ ትምህርትን ለሁሉም ዜጎች በጥራትና በፍትሃዊነት ተደራሽ ለማድርግ የሄደችበት መንገድ በሞዴልነት የሚወሰድ መሆኑን ሚኒስትሩ ገልጸውላቸዋል፡፡ አክለውም በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን እና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ በሪፎርሙ የቅድሚያ ትኩረት ተሰጥቷቸው እየተሰሩ ያሉ ሥራዎችን አብራርተዋል፡፡ በዚህም በትምህርት ዘርፉ የሪፎርም ሥራዎች ድጋፍ የሚ…
በደቡብ ምዕራብ ቀጣና የጂማ ዞን የዲስትሪክት አሸናፊ ትምህርት ቤቶች ውድድር እየተካሄደ ነው። ---------------------------------------------------- ከየካቲት 14 እስከ የካቲት 21 /2017 ዓ.ም የሚካሄደው የትምህርት ቤቶች ስፖርት ሊግ ማጠቃለያ ውድድር በጅማ ዞን ትምህርት ጽ/ቤትና በዞኑ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በጋራ ትብብር የተዘጋጀ ነው። ውድድሩም በእግር ኳስ፣ በቮሊቦል እና በአትሌቲክስ ስፖርት አይነቶች በጅማ ከተማ በደመቀና ማህበራዊ ትስስርን ባጠናከረ ሁኔታ እየተካሄደ ያለው ውድድር የካቲት 21 /2017 ዓ.ም ፍጻሜውን እንደሚያገኝ የዞኑ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ምፍታህ አብዱልቃድር ገልጸዋል። ውድድ…
#ጥቆማ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በአምስት የትምህርት መስኮች በፖስት ቤዚክ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም በግል ወይም በመንግሥት ስፖንሰርነት ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ አመልካቾችን ይቀበላል፡፡ የማመልከቻ ጊዜ፦ እስከ የካቲት 20/2017 ዓ.ም የትምህርት መስኮች፦ ✍️ Comprehensive Nursing ✍️ Neonatal Nursing ✍️ Emergency & Critical Care Nursing ✍️ Midwifery ✍️ Medical Laboratory Technology መስፈርቶች፡- ► ዲፕሎማ ወይም TVET ደረጃ-4 ከታወቀ ተቋም ► የሥራ ልምድ አይጠይቅም ► COC ወስዶ ያለፈ/ያለፈች ► ከሥራ ቦታ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ…
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 397 ተማሪዎች አስመርቋል። ተመራቂዎቹ በመደበኛ፣ በማታ፣ በሳምንቱ መጨረሻ እንዲሁም በክረምት መርሐግብር ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው። ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት 5ኛ ዙር የምረቃ ስነ-ስርዓት ያከናወነ ሲሆን፤ የጤና ሳይንስ እና የቡና ትምህርት ክፍል ተማሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ አስመርቋል።https://t.me/tmrtminister
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የዳውሮ ታርጫ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 242 ተማሪዎች አስመርቋል። በ2007 ዓ.ም የተቋቋመው ካምፓሱ፤ 10ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በዛሬው ዕለት አክብሯል። ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከ2,500 በላይ ተማሪዎችን ትናንት ማስመረቁ ይታወቃል።https://t.me/tmrtminister
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በህክምና እና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ 398 እና በሁለተኛ ዲግሪ 236 በድምሩ 634 ተማሪዎች አስመርቋል።https://t.me/tmrtminister
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 807 ተማሪዎች አስመርቋል። ከተመራቂዎቹ 2 በሦስተኛ ዲግሪ፣ 192 በሁለተኛ ዲግሪ፣ ሰባት በህክምና ዶክትሬት እንዲሁም 606 በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።https://t.me/tmrtminister
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @tmrtminister. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@airdrop_kingdomz · 60,291
Telegram ranks this channel #41 of 56 here — alongside 55 others — read 26 August 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Tmhrt Minister News” (@tmrtminister), 2,401 subscribers as measured 10 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tmrtminister.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.