* አስቸኳይ የእገዛ ጥሪ ! ለሐያት መዳን ምክንያት እንሁን 🙏 ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትባላለች:: የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን እድሜዋ 17 ነው። በደረሰባት ከፍተኛ የሆነ የኩላሊት ህመም ዲያሌሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች። በበሽታው መጠቃቷ ከታወቀበት እለት ጀምሮ ከበሽታው ጋር በትግል ላይ የምትገኝ ሲሆን ይህም ከቀን ወደ ቀን ሰውነቷን እያደከመው ይገኛል። ታዳጊዋ የቀድሞ ጤንነቷ እንዲመለስ ያለው ብቸኛ አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ ከህክምና ባለሙያዎች ተነግሯታል። ለዚህ ህክምና ሁሉንም ሂደት (process) ጨምሮ እስከ 2,000,000 (ሁለት ሚሊየን) ብር ያስፈልጋታል!!! ይህን ገንዘብ ለመሸፈን …

Channel
Tikvah Ethiopia Aid
@tikvahethiopiafund
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
2,088subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001391990048 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tikvahethiopiafund |
| Created | 21 October 2018 — measured — cross-checked against a third-party dataset (TGDataset) |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 September 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 September 2026 |
| On Telegram | t.me/tikvahethiopiafund |
Topic
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 16 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 86% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Sept 2026, 12:41 | 2,088 | -1 |
| 12 Sept 2026, 20:00 | 2,089 | +5 |
| 8 Sept 2026, 10:37 | 2,084 | +2 |
| 27 Aug 2026, 22:14 | 2,082 | +3 |
| 25 Aug 2026, 01:34 | 2,079 | -3 |
| 21 Aug 2026, 11:16 | 2,082 | -3 |
| 18 Aug 2026, 21:03 | 2,085 | -3 |
| 16 Aug 2026, 04:14 | 2,088 | -2 |
| 12 Aug 2026, 15:54 | 2,090 | -2 |
| 9 Aug 2026, 08:08 | 2,092 | +1 |
| 6 Aug 2026, 15:57 | 2,091 | no change |
| 6 Aug 2026, 07:16 | 2,091 | first reading |
Engagement
12 posts held, back to 15 September 2019 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 12 posts for this entry, the most recent from 21 November 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#TIKVAHAID https://youtu.be/-STvdTHxWmk እህታችን ሊሻን ተክሉ ጥሩነህ ትባላለች በከፍተኛ የኩላሊት ህመም #ዲያልሲስ በማድረግ ላይ ትገኛለች። እርዳታችሁን እሻለሁ ስትል ገልጻልናለች፡፡ ለጥያቄ እና ለመርዳት ሊሻን ተክሉ ( 0913956906) እናቷ ወይዘሮ ፀሀይ (091 328 5177) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) 1000095728913 ሊሻን ተክሉ ጥሩነህ @tikvahethiopiafund
“አካሚውን እናሳክመው!” ጤና ይስጥልኝ። ዶ/ር መስከረም አበባው እባላለሁ። በደ/ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ጠቅላላ ሀኪም ነኝ። ባለቤቴ ዶ/ር ንጉስ ሸጋው አውለውም ጠቅላላ ሀኪም ሲሆን ከባህር ዳር 43 ኪ.ሜ በምትገኝ አደት ሆስፒታል ይሰራ ነበር። ሁለታችንም የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የ2010 ዓ.ም ተመራቂዎች ነን፡፡ በጓደኝነት ለጥቂት አመታት ቆይተን ከተጋባን ደግሞ የተወሰኑ ወራትን አስቆጥረናል። "ሁሉ ነገሬ" ብዬ የምጠራው ባለቤቴ ዶ/ር ንጉስ በቅርብ ጊዚያት መለስተኛ የጤና መታወክ ይታይበት ነበር። ከ3 ቀናት በፊት ምርመራ ሲያደርግ Acute myeloid leukaemia (AML) የሚባል የደም ካንሰር አይነት እንዳለበት ተነገረው። ሁሉ ነገሬ፣ ባሌ አሁን በጥቁር…
ለሊዲያ እንድረስላት! ወጣት ሊዲያ ታፈሰ ትባላለች ያደገችው ጂማ ከተማ ቆጪ ሰፈር ሲሆን በአሁኑ ሰአት ከቤተሰቦቿ ጋር ሚዛን አማን ከተማ ላይ ነዋሪ ነች :: ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመት የትምህርት ዘርፍ ለአምስት አመት ተከታትላ በ2011 አም ተመርቃለች :: ብዙ መሰናክል ታልፋ የስኬት ምእራፍን ለመጀመር ስንጣደፍ ያልተጠበቀ ሌላ መሰናክል ሲገጥመን እና ብቻችንን መወጣት ሲያቅተን የሚሰማን የልብ ስብራት ብርቱ ነው። ሊዲያም የገጠማት እንዲሁ ነው ገና የምርቃቷን ደስታ ሳታጣጥም ከፍተኛ የጤና ችግር የገጠማት ሲሆን ማለትም የጭንቅላት ውስጥ እጢ ተፈጥሮባት የማየት ችግር እና የማያቋርጥ ራስ ምታት ገጥሟት ከጂማ እ…
የህክምና እገዛ ጥሪ ለቲክቫህ ቤተሰቦች!! Name: Dessalew Adinnew Adimasu Acc.#. 1000145144152 Commercial Bank of Ethiopia. 8,000 ዶላር እንደሚያስፈልጋቸው ነግረውናል! ወድ ቤተሰቦቻችን የአቅማችሁ ታደርጉ ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን። ቤተሰቦቹ! @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ወጣቷን ፅግሬዳ እናግዛት...! እህታችን ተማሪ ፅጌሬዳ እሸቴ በጎንደር ዩኒቨርስቲ የትያትር ተማሪ ናት አሁን ላይ ባጋጠማት #የልብ ህመም ምክንያት ጎንደር ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል ትገኛለች ለህክምና ከ 800,000 ብር በላይ ተጠይቃለች፡፡ ገንዘብ ያለችሁ በገንዘብ የሌላችሁ በጸሎት ከጎኗ እንድትሆኑ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን ሲሉ ጓደኞቿ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ የባንክ አካውንት ቁጥር 1000310743821 (ፅጌሬዳ እሸቴ) @tikvahethiopiafund
ለወድማችን አብረሀም እንድረስለት! ይህ በፎቶ ላይ የምታዬት ወንድማችን አብረሀም በአሁኑ ሰአት ሁለቱም ኩላሊቶቹ እጥበት ይገኛሉ በመሆኑም ወንድማችን አብርሀምን አብርሀምን በገንዘባችሁ በፀሎታች እንድትረድት በፈጣሪ ስም እለምናችሀለው መልካም እጆቻችሁ ለመልካም ነገር ይነሱ commercial bank of Ethiopia account (1000199023075 Tsega Bekele) @tikvahethiopiafund
https://www.gofundme.com/f/help-sador-continue-her-battle-with-cancer?sharetype=teams&member=2952694&pc=fb_tco_campmgmtbnr_m&rcid=r01-157002552602-67ce764348a84b54&utm_source=facebook&utm_medium=social&utm_campaign=p_lico%2Bbanner
Photo, posted without a caption
•ሳምራዊት አረጋ •ምህረቱ መንግስቴ •ካሊድ ኡመር ታዳጊዎቹን እንታደጋቸው! ለህክምና ወጪያቸው እገዛ እናድርግ!! 1000278664612 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 400,000 ብር(ለማሰባሰብ የታቀደው ገንዘብ) በትንሹ 40 ሺ አባላት ተሳታፊ ብንሆን: 10 ብር*40,000 የtikvahethiopia አባላት= 400,000 ብር የTikvah-Ethiopia ቤተሰብ አባላት ሁሌም ለመልካም እና ለበጎ ነገር ስለቆማችሁ ፈጣሪ ያክብራችሁ!! የአካውንቱ ስም: ኡመር መሀመድ(የካሊድ አባት) ፍቃዱ(የምህርቱ ወንድም) አረጋ(የሳምራዊት አባት) @tsegabwolde @tikvahethiopia
አስቸኳይ እርዳታ የእገዛ መልዕክት! 😰አሞኛል😔 ማቲያስ እባላለሁ ከተወለድኩ 6 አመት ሆኖኛል ማለትም እናት እና አባቴን ማስቸገር እና ማስለቀስ የሰው ደጅ ለልመና ማስቆም ከጀመርኩ። አሞኛል አዎ በጣም አሞኛል ከኔም አልፎ ምንም አቅም የሌላቸውን ቤተሰቦቼንም አሟቸዋል። ገና ስወለድ ከተወሳሰበ የልብ በሽታ ጋር ነበር የተወለድኩት በዛ ብቻ ግን አላበቃም እያደኩ ስመጣ የልቤ ጉዳት አንደበቴን እና እግሬን አስረብኝ ለዛ ነው የተሰማኝን የማላወራው፣ ካሻኝ እሮጬ ከእኩዮቼ ጋር እንደልብ የማልቦርቀው። አዎ አቅቶኛል በልጅ አእምሮዬ ከምችለው በላይ ችግርን ተሸክሜ አለሁ፣ የሚያመኝን ተናግሬ ማስረዳት አልችልም፣ የእናቴን እንባ እና የአባቴን ስብራት በቃላት ማከም አ…
የእርዳታ ጥሪ! ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሙሌ ሐመልማሎ በተለይም ከኤፍሬም አማረጋ "ተሸንፊያለሁ" በሚለው ስራው በስፋት የሚታወቀው አርቲስት ሙሉአለም ወንድማችን ነው። ከጎን ለመቆም ሁላችንም ጊዜ አንጠብቅ ዛሬ አሁን ለምንወደው ድምፃዊ እገዛችንን እናድርግ! ሙሌ #በኩላሊት ህመም #ዲያልሲስ ጀምሯል ስልክ:- +251911572276 ንግድ ባንክ (CBE) mulualem takele 1000182044184 ከፀሎት ጀምሮ ሁላችንም በምንችለው አቅም ከአርቲስቱ ጎን በመሆን እንርዳው....
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @tikvahethiopiafund. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Tikvah Ethiopia Aid” (@tikvahethiopiafund), 2,088 subscribers as measured 16 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tikvahethiopiafund.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.