12 May 2026, 13:00 UTC≈3,370 views3 reactionsread 7 August 2026 Happy International Nurses Day! 🌷
Today we honor the compassion, dedication, and tireless service of all nurses who care for patients with kindness and professionalism every day. Your healing hands, comforting words, and commitment make a difference in countless lives.
Thank you for being the heart of healthcare.
Happy Nurses Day from all of us at our clinic! 💙
❤3
Signed Abdulsemed Bade
12 May 2026, 13:00 UTC≈4,880 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤9
Signed Abdulsemed Bade
14 Jan 2026, 16:42 UTC≈1,110 views6 reactionsread 7 August 2026 የመርሳት በሽታ ምንድን ነው? ማንንስ ያጠቃል?
በየቀኑ ወደ አዕምሯችን የሚመጡትን መረጃዎችን አዕምሯችን መዝግቦ የትውስታ ማህደር ክፍላችን ውስጥ ማስቀመጥ ይኖርበታል፡ ነገር ግን አዕምሯችን ይህንን ተግባር በትክክል ማከናወን ካቃተው ፣ አንድ ገለሰብ የተለመደ ስራውን ማከናወን ይቸገራል ፡ ይህ ችግር ያለበት ግለሰብ የመርሳት ችግር እንዳለበት በማሰብ አስፈላጊውን ምርመራና ህክምና ሊደረግለት ይገባል ። የመርሳት ችግር ብዙ ጊዜ ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚከሰት ቢሆንም አሁን ላይ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በየትኛውም እድሜ ክልል ሊከሰት እንደሚችል ነው። ይሁንና እድሜያቸው ከ65 አመት በታች የሆኑት ላይ ግን አነስተኛ ነው።
መንስኤዎች፡-
- አልዛይመር (Alzheime…
❤4👍2
Signed Dr.Fitsum T
10 Sept 2022, 16:40 UTC≈4,880 views0 reactionsread 7 August 2026 Photo
ቅዱስ ዑራኤል የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ ፥ አደረሰን እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
በዓሉን ምክንያት በማድረግ "አመታዊ ሙሉ የጤና ምርመራ" በልዩ ቅናሽ የምናስተናግድ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነዉ።
Signed Addis Kasiye
10 Sept 2022, 16:39 UTC≈4,350 views1 reactionsread 7 August 2026 ለጤናማና ደህንነቱ የተጠበቀ አዲስ ዓመት ጠቃሚ ምክሮች
1. ከተላላፊ በሽታዎች እራስዎንና ቤተሰብዎን ይጠብቀ፦ ኮቪድን ጨምሮ ሌሎች በትንፋሽ፣ በንፅህና ጉድለትና በግብራስጋ ግንኙነት ከሚተላለፉ ህመሞች ተገቢዉን ጥንቃቄ በማድረግ ይከላከሉ። መከላከያ ክትባት ያላቸዉ እንደ ኮቪድ፣ ኢንፉሌንዛና የጉበት ቫይረስ ቢ አይነቶችን ክትባት በመዉሰድ ይከላከሉ።
ስር የሰደዱ ህመሞችን ለመከላከል
2. ለመዝናናትና ከሌሎች ሰዎች ጋር ለመገኛነት ጊዜ ይስጡ( ይኑርዎ)፦ ለጭንቀትዎ እፎይታ አየር በደንብ ወደዉስጥ ምገዉ ይተንፍሱ፣ የሚያስደስትዎን ወይም የሚወዷቸውን እንቅስቃሴዎች ያድርጉ፤ ምን እንደሚሰማዎ ከምታምኗቸው ሰዎች ጋር ይነጋገሩ ምስጋናም ይግለፁ።
1. በቂ…
❤1
Signed Addis Kasiye
5 Sept 2022, 15:34 UTC≈3,210 viewsread 7 August 2026 Photo
የምግብ መፈጨት ችግር መንስኤዎች
የምግብ ያለመፈጨት ችግር ብዙ መንስኤዎች አሉት። ብዙ ጊዜ የምግብ አለመፈጨት ችግር ከአኗኗር ዘይቤ ጋር የተያያዘ ሲሆን በምግብ፣ በመጠጥ ወይም በመድሃኒት ሊነሳ ይችላል። የተለመዱ የምግብ አለመፈጨት መንስኤዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ:-
ከመጠን በላይ መብላት ወይም በፍጥነት መብላት
ቅባትና ቅመም የበዛባቸው ምግቦች
ከመተን ያለፈ ወይም በጣም ብዙ ካፌይን፣ አልኮል፣ ቸኮሌት ወይም ለስላሳ መጠጦች
ሲጋራ ማጨስ
ጭንቀት
የተወሰኑ ፀረ-ባክቴሪያና ህመም ማስታገሻዎች
ሌሎች የምግብ መፈጨት ችግር ሊያመጡ የሚችሉ
የጨጓራ መቆጣት
የጨጓራ ቁስለት መኖር
የሃሞት ጠጠር ካለዎ
ድርቀት
የቆሽት መቆጣት
የስኳር ህመም መኖር
እርግዝና ናቸዉ።
…
Signed Addis Kasiye
4 Sept 2022, 07:54 UTC≈2,470 viewsread 7 August 2026 Photo
የደም ግፊት ማነስ
የአንድ ሰዉ የደም ግፊቱ ትክክለኛ/ ኖርማል ነዉ የምንላዉ የደም ግፊቱ የላይኛዉ ከ90 አስከ 120 ሚሊ ሜትር ሜርኩሪ ሲሆና የታችኛዉ ደግሞ ከ60 እስከ 80 ሚሊ ሜትር ሜርኩሪ ሲሆን ነዉ። የአንድ ሰዉ የግፊት መጠን የላይኛዉ ወይም ሲስቶሉ ከ90 ሚሊ ሜትር ሚርኩሪ በታችና የታችኛዉ ልኬት ደግም ከ60 ሚሊ ሜትር ሜርኩሪ በታች ሲሆን የደም ግፊት ማነስ ችግር አለ እንላለን።
የደም ግፊት ማነስ አይነቶች
· ኦርቶስታቲክ( ፖስቸራል) ሃይፖቴንሽን
· ፖስትፕራንዲያል ሃይፖቴንሽን
· ከነርቭ ጋር የተያያዘ የደም ግፊት መቀነስ( ሃይፖቴንሽን)
· መልትፕል ሲስተም አትሮፊ ዊዝ ኦርቶስታቲክ ሃይ…
Signed Addis Kasiye
24 Aug 2022, 17:45 UTC≈2,430 viewsread 7 August 2026 Photo
መንስኤ
የጆሮ ደግፍ በቫይረስ አማካኝነት የሚከሰትና በተበከለ ምራቅ ከሰው ወደ ሰው በቀላሉ የሚተላለፍ ህመም ነው። የጆሮ ደግፍ የያዘው ሰዉ የበላበትንና የጠጣበትን ዕቃዎች በጋራ መጠቀም ቫይረሱ ሊይዝዎ ይችላል።
ቫይረሱ ሊያመጣዉ የሚችላዉ የጎንዮሽ ጉዳት
በጆሮ ደግፍ ሊያመጣዉ የሚችለዉ የጎንዮሽ ጉዳት አምብዛም ባይሆንም ከተከሰቱ ግን አንዳንዶች ከባድ ሊሆን ይችላል። መምፕስ በአንዳንድ የሰውነት ክፍሎች ላይ እብጠትና መቆጣት ሊኣስክትል። ለምሳሌ
· አንጎል ላይ፦ እንደመምፕስ ቫይረስ ኢንፌክሽን ሲከሰት የአንጎል ላይ ኢንፌክሽንና መቆጣት እንዲከሰት ያደርጋል።
· የኡንጎልና ህብለሰረሰር ሸፋን ኢንፌክሽን፦ ይህ ሚንንጃይትስ( …
Signed Addis Kasiye
17 Aug 2022, 15:31 UTC≈2,120 viewsread 7 August 2026 Photo
የጆሮ ደግፍ
የጆሮ ደግፍ በመምፕስ ቫይረስ (Mumps virus) ምክንያት የሚከሰት ኢንፌክሽን ሲሆን በዋነኝነት ለጆሮያችን ቅርብ የሆነዉን የምራቅ ዕጢዎች የሚያጠቃ ነዉ። የጆሮ ደግፍ አንዱን ወይም ሁለቱን የምራቅ ዕጢዎች በብዛት ያጠቃል ። የጆሮ ደግፍ በወረርሽን መልክ ሊከሰት ይችላል። ወረርሽኑ በአጠቃላይ ያልተከተቡ ሰዎችን የሚያጠቃ ሲሆን፣ እንደ ትምህርት ቤቶች ፣ የኮሌጅና ካምፓሶች ባሉ ሰዎች የቅርብ ግንኙነት ያላቸዉ ቦታዎች በብዛት ይከሰታል።
የህመም ምልክቶች
አንዳንድ በመምፕስ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ወይ ምንም የህመም ምልክቶች ላይኖራቸዉ ይችላል አሊያም ምልክቶች ካሳዩ ቀለል ያለ ሊሆን ይችላል። የህመም ምልክቶቹ የሚከሰተዉ( የሚታየዉ) ለቫይረሱ…
Signed Addis Kasiye
12 Aug 2022, 13:02 UTC≈2,090 viewsread 7 August 2026 Photo
የአሳ ዘይትና 10 የጤና ጥቅሞቹ
1. ለልብ ጤንነት ይጠቅማል
2. ሰዉነታችን ዉስጥ መቆጣትን(Inflammation) ይቀንሳል
3. ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል
4. የመገጣጠሚያ ህመሞችን ለመቀነስ ይረዳል
5. ድብታን ለመቀነስ ይረዳል
6. ለአንጀታችን ጤንነት ይጠቅማል
7. የሰዉነታችን ቆዳ ጤናማ እንዲሆን ያደርጋል
8. ለፀጉር ጤንነት ይጠቅማል( ፀጉር እንዲወፍር ያደርጋል)
9. የአልዚሄመር ህመም ተጋላጭነትን ይቀንሳል
10. ህፃናት ላይ ኤዲኤችዲ (ADHD) ችግሮችን ለመቀነስ ይረዳል።
ለበለጠ ንባብ የ Facebook ገጻችንን ከታች ባለው Link በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.faceb…
Signed Addis Kasiye
5 Aug 2022, 06:36 UTC≈1,990 viewsread 7 August 2026 Photo
ወቅቱ ክረምትና ብርድ ነዉ። ብርዱን ለመቀነስም ይሁን ሌሎች የቤት ዉስጥ ስራዎችን ለመከወን ከሰል አቀጣጠሎ መጠቀም በሀገራችን የተለመደ ነዉ። ከሰል፣ ኩበትም ይሁን ሌሎች በነዳጅ የሚሰሩ ምድጃዎች ጭስ አላቸዉ። ለመሆኑ ካርቦን ሞኖኦክሳይድ ምንድነዉ? ለምን አይነት ችግር ያጋልጣል? እንዴትስ መከላከልና ማከም ይቻላል?
በከሰል ጭስ መታፈን (Carbon monoxide poisoning)
የከሰል ጭስ (ካርቦንሞኖኦክሳይድ ) - የማይታይ ገዳይ!!!!
ክፍል አንድ
አንድ ሰዉ በካርቦን ሞኖኦክሳይድ የሚመረዘዉ በደሙ ዉስጥ ያለዉ የካርቦን ሞኖኦክሳይድ መጠን ከፍተኛ ሲሆን ነዉ።
በካርቦን ሞኖኦክሳይድ መመረዝ የህመም ምልክቶች
በጣም በብዛት ከሚታዩ የህመም ምልክቶች ዉ…
Signed Addis Kasiye
30 Jul 2022, 18:09 UTC≈1,870 viewsread 7 August 2026 Photo
ጤናማ ያልሆነ ውፍረትን(Obesity) ለመከላከል ወይም ለመቀነስ የሚረዱ የአመጋገብ ዘዴዎች
አብዛኛውን ጊዜ የአንድን ሰው ውፍረት ጤናማነት የሚለካው የሰውነት ክብደቱ ከቁመቱ ጋር በማነፃፀር ነው፡፡ አሁን በተለይ በከተሞቻችን ጤነኛ ያልሆነ የሰውነት ክብደት መጨመር (መወፈር) ያላቸው ሰዎች ቁጥር እየበዛ ነው፡፡ ጤናማ ያልሆነ ውፍረት ለተለያዩ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሚያጋልጥ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡
1. የምንመገባቸው አትክልትና_ፍራፍሬ መጠን ላይ ትኩረት ማድረግ፡፡ አትክልትና ፍራፍሬዎች ከፍተኛ የሆነ የሚሟሟ አሰር (Soluble dietary fiber) ይዘት አላቸው፡፡
· አንድ ሙዝ፣ ብርቱካን፣ ዘይትሁን፣ ወይም ሌላ ተመሳሳይ መጠን ያለ…
Signed Addis Kasiye
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @sturaelclinic. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.