╔═══════════════╗ ማጄላንና ታላቁ ሙጃሂድ ላቡ ላቡ ╚═══════════════╝ ልጅ ሳለን ስለማጄላን ጥሩ ጥሩው ተነግሮናል። በየትምህርት ቤታችን አስተማሪዎቻችን ስለእርሱ መልካም መልካሙን አውግተውናል። ዓለምን የዞረ የጂኦግራፊ ሊቅ ተብሎ የሚወሳው ማጄላን ማን ነው? እውነተኛ ታሪኩን ላውጋችሁ። ሙስሊሞች የፊሊፒንን ደሴቶች ማሃራጅ ብለው ይጠሯቸዋል። ከቻይና እና ከሱማትራ በመጡ ነጋዴዎችና ዳዒዎች እስልምና በአካባቢው ተስፋፍቷል። ለ“ማኒላ” ድንበር ነዋሪዎች በሙስሊም ነጋዴዎች አማካኝነት የኢስላም ጥሪ ደርሷቸዋል። የእስልምና ብርሃን ከ7000 በላይ ነዋሪዎች ዘንድም ፈንጥቋል። ይህ የእግር እሳት የሆነበት ማጄላን ሙስሊሞች እንዳይ…

Channel
የሼኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች
@sehkaliderashid
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
6,625subscribers
-18 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001255472369 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @sehkaliderashid |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 August 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 August 2026 |
| On Telegram | t.me/sehkaliderashid |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Aug 2026, 17:26 | 6,625 | -5 |
| 13 Aug 2026, 01:54 | 6,630 | -3 |
| 10 Aug 2026, 01:21 | 6,633 | -9 |
| 6 Aug 2026, 17:50 | 6,642 | -1 |
| 6 Aug 2026, 05:50 | 6,643 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:49 | 6,643 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 31 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 9 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 9 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 3m 48s
- Average length
- 3m 48s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
╔═══════════════╗ ኢብራሂም አወድ ኢብራሂም አል-በድሪ (አቡበክር አልባግዳዲ) ክፍል 2 ╚═══════════════╝ ኮማንዶዎቹ የጨለማ መዋጊያ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ሮኬቶችና ሚሳይሎች ውሾችና ሮቦቶችን ጭምር ጭነዋል። የበረራ ግዳጃቸው በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ በምትገኘው የባሪሻ መንደር እንደሆነም አውቀውታል። የተመረጡት የዴልታ ኃይል አባላት ከሁለት ሳምንታት በፊት ጀምሮ ልዩ ወታደራዊ ልምምድ ሲያደርጉ ቆይተዋል። ሄሊኮፕተሮቹ የሞት መልዕክተኛ ይመስል ወደ በሪሻ መንደር በረሩ። ጥቅምት 15 ቅዳሜ ምሽት 5:00 ሰዓት ግድም ሄሊኮፕተሮቹ ሞተራቸውን ሲያሞቁ አሜሪካ ለቱርክ ለሩሲያ ለሶሪያና ለኢራቅ በአየራችሁ ክልል…
╔═══════════════╗ ኢብራሂም አወድ ኢብራሂም አል-በድሪ (አቡበክር አልባግዳዲ) ክፍል 1 ╚═══════════════╝ እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር በ1971 ከባግዳድ በስተሰሜን አቅጣጫ በምትገኘው ሳማራ ከተማ ውስጥ ወንድ ልጅ የመወለዱ ብስራት ተሰማ። ኢብራሂም በመባልም ተሰየመ። የጎልማሳነት ጊዜውን በባግዳድ ከተማ በማሳለፉ በትግል መስክ ላይ ያገኙት ጓደኞቹ አቡበከር አልባግዳዲ በማለት ይጠሩታል። ወደ ኢራቅ ከተማ ባግዳድ ከመዘዋወሩ በፊት የልጅነት እና የወጣትነት ጊዜውን በሰማራ ከተማ አሳልፏል። ወደ አል-ታጂ መንደር ተዛውሮ የመጀመሪያ ዲግሪውንና ማስተርሱን በእስልምና ሳይንስ ዘርፍ አግኝቷል። በዚያ…
ኢብኑ ባቱታ በዘመናቸው ስላስገረማቸው ጥቁር አፍሪካውያን ሙስሊሞች እንዲህ ሲሉ ያወጉናል "በሀገራቸው የፍትሕ መጓደል አይስተዋልም። ከበደል ፍፁም የራቁ ናቸው። አገራቸው ደህንነቱ የተጠበቀ ነውና ነዋሪው በሌባም ሆነ በአስገድዶ ደፋሪ ጥቃት ይደርስብኛል ብሎ አይሰጋም። ጁሙዐ ጁሙዐ በጊዜ ወደ መስጂድ ካላመሩ መስገጃ ቦታም አይገኝም። የዘንባባ ዛፍ ከሚመስሉ ፍሬ ከሌለው የዛፍ ቀንዘሎች የተሠሩት ምንጣፎቻቸውን ዘርግተው የተሰደረ ብሎኬት ይመስላሉ። የሚያማምሩ ነጫጭ ልብሶቻቸውን ለብሰው ከመስጂዱ ይታደማሉ። ታላቁን ቁርአን ይሐፍዙ ዘንድ ልጆቻቸውን ይመክራሉ። በቃላቸው እስኪሸምዱትም በካቴና ተጠፍረው ይታሰራሉ። በአንድ ኢድ ቀን ወደ ሀገሪቱ ቃዲ ዘን…
╔═══════════════╗ አቡ ሚህጀን አስ-ስቀፊ ╚═══════════════╝ የተዋጣላት ጀግና ተዋጊ ነው። በየጦር ሜዳው የካፊርን አንገት ቀንጥሶ ከአፈር ጋር በመቀላቀል ይታወቃል። የአላህንና የነቢዩን ጠላት በማሸበር ወደር ያልተገኘለት ጀግና ነው። ወደ ጦር ሜዳ ሲገባ ጭንቅላቱ ላይ የሚጠመጥማትን ቀይ ጥምጥም የተመለከተ ከሐዲ በፍርሐት ይርዳል። ግና አንድ መሰረታዊ ችግር ግን ነበረበት። ሁሌም ይጠጣል። ጭንብስ ብሎ ይሰክራል። የአላህን ህግ በተደጋጋሚ እየጣሰ አስቸግሯልና በአደባባይ ብዙ ጊዜ ተገርፏል። ከዚህ ተግባሩ ባለመላቀቁ በእግረ ሙቅ ተጠፍሮ በግዞት ወደ እስር ቤት ተወርውሯል። ዕለቱ የቃዲሲያ ዘመቻ እየተደረ…
╔═══════════════╗ አናቶሊ አንደርቡክ ╚═══════════════╝ ኢስላምና ሙስሊሞችን በእጅጉ ይጠላ ነበርና ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ያለውን አቅም ሁሉ አሟጦ ተፋልሟል። ሙስሊሞችን ሲያይ በንዴት በግኖ ዓይኑ ይቀላል። ሙጃሂዶችን እያሳደደና ዋሻቸው ድረስ እየዘለቀ ብዙ ኳትኗል። ኃይማኖት የሌለው ከንቱና የባከነ ሰው ነበር። ሙስሊሞችን በመግደል እና በማጥፋት ይፀድቅ ይመስል አምርሮ ተዋግቷል። ያደገው ጫካ ነው። የሰብአዊ እሴቶችን ትርጉም አያውቃቸውም። የተወለደው በአዘርባጃን ከተማ በባኮ አውራጃ ነው። ቤተሰቦቹ በማርክስ እና በሌኒን አምላክ የለሽ ሀሳቦች ያምኑ ነበር። ይህም በአስተሳሰቡ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖን በማ…
ወንዶቹ እንዲህ ነበሩ ዑመር ሙኽታር በችሎት ፊት ቀርበው ከዳኛው ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ዳኛው - ከጣሊያን ጋር ተዋግተሀል? ዑመር ሙኽታር - አዎ ዳኛው - ሰዎችስ እንዲፋለሙ አነሳስተሀል? ዑመር ሙኽታር - አዎ ዳኛው - በዚህ ተግባርህ የሚከተልህን ቅጣት ታውቃለህ? ዑመር ሙኽታር - አዎ አውቃለሁ ዳኛው - ከጣሊያን ጋር ስንት ዓመታትን ተዋግተሀል? ዑመር ሙኽታር - ከ 20 ዓመታት በላይ ዳኛው - ቅጣትህ ሞት መሆኑንስ ታውቃለህ? ዑመር ሙኽታር - በሚገባ አውቃለሁ ዳኛው - ይህ መጨረሻህ በመሆኑ አዝናለሁ ዑመር ሙኽታር - ይህ ሕይወቴን የማጠናቀቅበት በጣም ጥሩው መንገድ በመሆኑ እደሰታለሁ ዳኛው - ሙጃሂድ ጓደኞችህ የጂሃድ ት…
╔═══════════════╗ የወጣቱ ኦታ ቤንጋ ታሪክ ╚═══════════════╝ በ1883 በደኖች በተከበበው ሀገረ ኮንጎ ሞቡቲ በተሰኘ መንደር ውስጥ ኦታ ቤንጋ የተባለ ብልህ እና ደስተኛ ወጣት ተወለደ። በአካባቢው ቋንቋ ጓደኛ እንደማለት ነው። ሀገረ ኮንጎ በንጉሥ ሊዮፖልድ በጭካኔያዊ ትዕዛዙ በርካቶችን የሚገልበት ወቅት ነበር። ያ ዘመን በእልቂቶች የታወቀ እና በአገሬው ተወላጅ ሕዝብ ላይ የበዙ ግድያዎች የተፈራረቁበት ነበር። ኦታ ቤንጋ በልጅነት ዕድሜው አግብቶ ሁለት ልጆችን አፍርቶ ኑሮውን ይገፋው ይዟል። በአንድ ወቅት በሀያኛው ዕድሜ ውስጥ ሳለ ሪዝቅን ፍለጋ ለአደን ወጥቶ የከሰባትን ይዞ ወደ ቀዬው ሲመለስ መንደሩ በእሳት …
Photo, posted without a caption
╔═══════════════╗ የረሱል ኒካህ ዕለት ══════════════ የሙሽሪት እና የሙሽራው አጎቶች ተሰባስበው ወጉን ሊጀምሩ እርስ በርስ እየተያዩ ነው። የሙሽራው አጎት የሆነው አቡ ጣሊብ ከመሐል ብድግ ብሎ ቆመ። ስፍራው ላይ የታደሙት ሰዎች አቡ ጣሊብ ለመናገር እንደቆመ ሲረዱ ፅሞናን አሰፈሩ። አቡ ጣሊብም ንግግር ጀመረ፦ "የኢብራሂም ዝርያዎች እና የኢስማዒል ፍሬዎች ያደረገን ጌታ የክብርነት ቤቱ ጠባቂያዎች እና የጎብኚዎቹም ተቀባይ ስላደረገን ጌታችንን እናመሰግናለን። በመቀጠል ይህ የወንድሜ ልጅ ምንም እንኳ ደሃ ቢሆንም ከመካ ቁረይሽ ወጣቶች ብታነፃፅሩት ብጤ የሌለው ሲሆን በልግስናም፣ በትህትና…
╔═══════════════╗ ከ ሡልጣን ሱለይማን አልቃኑኒ ለ ፈረንሳዩ ንጉስ የተፃፈ ደብዳቤ ╚═══════════════╝ በታላቁ ሱልጣን ሱለይማን አልቃኑኒ የአመራር ዘመን በፈረንሳይ ውስጥ ወንዶች ከሴቶች ጋር እየጨፈሩ ነው የሚል ዜና ኸሊፋው ጆሮ ዘንድ ደረሰ። በንዴት በግኖ ደብዳቤን ፃፈ። ወደ ፈረንሳዩ ንጉስም ላከ፡፡ "በሀገራችሁ ያሉ ሀፍረት የሌላቸው ወንዶችና ሴቶች በሰዎች ፊት ተቃቅፈው እየጨፈሩ እንደሆነ ሰምቻለሁ። ሀገራችሁ ከእኛ ድንበር ጎን ስላለች ይህ ጋጠወጥ ስነምግባር ወደእኛም ሊዛመት ይችላልና መልዕክቴ እንደደረሰህ በፍጥነት ይህን እርኩስ ተግባር አስቁም አለዚያ እኔው ዘምቼ ለማጥፋት ወደናንተው ሀገር እ…
የብሪታኒያው ንጉስና የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት በሱልጣን ሱለይማን አልቃኑኒ ዘመን ደማስቆን ለመጎብኘት ፈቃድ ጠየቁ። ከአራት ወራት በኋላ ያለ አጃቢ ወታደርና ያለ ጫማ በባዶ እግራቸው ደማስቆን እንዲጎበኙ ተፈቀደላቸው። የብሪታንያው ንጉስ ጫማውን ለምን እንደሚያወልቅ ጠየቀ። ሱለይማን አልቃኑኒም እንዲህ በማለት መለሰ "ይህ የተባረከ ምድር የረሱል ባልደረቦች የተቀበሩበትና በከበረ እግሮቻቸው የረገጡት መሬት ነው። በሱለይማን አልቃኑኒ የንግስና ዘመን በነጃሳ እግሮቻችሁ ገብታችሁ ታሪክ የሚወቅሰኝን ተግባር እንድፈፅም ትሻላችሁን? በጌታዬ ይሁንብኝ ከፀሀይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ በባዶ እግራችሁ ትጎበኛላችሁ እንጂ ከነ ነጃሳችሁማ ወደ ከተማው አትገቡም" …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @sehkaliderashid. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 1,329,090 of 1,481,243entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የሼኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች” (@sehkaliderashid), 6,625 subscribers as measured 16 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/sehkaliderashid.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.