28 Aug 2026, 19:43 UTC64 views3 reactionsread 28 August 2026 Photo
የታላቅ ምስጋና እና የመዝጊያ ዝግጅት
ላለፉት 5 አበይት ዓመታት ሴጅ ኢትዮጵያ (SEGE Ethiopia) በየቀኑ እውቀትን ያለ ምንም ክፍያ ለማህበረሰባችን ሲያደርስ፣ ሰዎችን እርስ በእርስ ሲያስተዋውቅ እና መልካም የበጎ አድራጎት ስራዎችን በማስተባበር የብዙዎችን ህይወት ሲያቃልል ቆይቷል።
ለበርካታ ወገኖቻችን አዲስ እድሎችን፣ መድረኮችን እና የድጋፍ እጆችን በመዘርጋት ምቹ መደላደል ፈጥሯል ።
ይሁን እንጂ፣ ፕላትፎርማችን አሁን ባለበት ሁኔታ አገልግሎቱን ላልተወሰነ ጊዜ በእረፍት የሚያቆም መሆኑን በጥልቅ አክብሮት እናስታውቃለን።
ይህን አስደናቂ የጉዞ ምዕራፍ ለማሰብ እና ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ ምስጋና ለማቅረብ የመዝጊያ ስነ-ስርዓት አዘጋጅተናል።
…
❤2😭1
Live stream finished (1 hour)
28 Aug 2026, 18:07 UTC225 views1 reactionsread 28 August 2026 Photo
ነገ....!
ሀብት የማይፈጥር ወጣት፣ሀብት የማይፈጥር ሀገር ገበያ የለውም።ያለ ሀብት ገበያ የለም።
ሥለ አቅም፣ፍላጎት፣እድል፣ልዩነት፣የደራ ገበያ እና ንግድ ትንሽ ልበል።
∞∞
የደራ ገበያ ደንበኛ የመሸመቱን አቅም ማሣያ ነው!
ምክር°°°
👉ፍላጎት።
ፍላጎትና እጥረት የሚገናኙበት ላይ ኢንቨሥት አናድርግ!
👉እድል(መልካም አጋጣሚ)።
እድል ደማቅ የሚሆነው ቴክኖሎጂ፣ካፒታልና ፍላጎት ሢገናኙ ነው!
👉ልዩነት።
የደራ ገበያ ውሥጥ ሁሉም ተመሣሣይ ነገር ሢሸጥ ፤ልዩነት ትክክለሻው ምርት ወይም አገልግሎት ይሆናል።
👉ገበያ።
ገበያ ሢደራ ካልኩሌተርህን ያልበዋል፣ኪሥህ ይቀደዳል!
👉ንግድ።
ንግድ ቀላል የሚሆነው...ችግርን አነፍንፍ፣ችግሩን ፍታ፣ሪሢፕት ላክለት…
❤1
Live stream started
28 Aug 2026, 17:58 UTC56 viewsread 28 August 2026 Photo
🌟 ልዩ የትምህርታዊ ውይይት ጥሪ! 🌟
"እምነት የሚጣልባቸው አዋቂዎች እና እድገትን የሚያፋጥኑ ግንኙነቶች" (Trusted Adults & Developmental Relationships)
"አንድ የሚታመን አዋቂ የታዳጊን የህይወት ጎዳና ሙሉ በሙሉ መቀየር ይችላል።"
በዙሪያችን ላሉ ወጣቶች እና ታዳጊዎች እኛ ማን ነን? ከችግር ተርፈው እንዲበለጽጉ፣ ራሳቸውን እንዲያገኙ እና ብሩህ አድማስን እንዲጨብጡ ምን ዓይነት ግንኙነት መፍጠር አለብን?
በውይይቱ የምናነሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡
💡 የልማታዊ ግንኙነቶች 5 ዋና አዕማድ (Express Care, Challenge Growth, Provide Support, Share Power, Expand Possibilities)
🎭…
28 Aug 2026, 11:54 UTC317 views2 reactionsread 28 August 2026 Forwarded from @SynapseEthiopiaPhoto
Media Partnership Announcement
We are pleased to welcome AlHuda Centre of Islamic Banking & Economics (CIBE) as an official Media Partner of the Finance Human Capital Forum Ethiopia 2026.
Together, we are amplifying the conversation on human capital, leadership, Artificial Intelligence, and the future of financial services.
3 September 2026 | Addis Ababa
#FinanceHumanCapitalForum #AlHudaCIBE #StrategicPartnershi…
❤2
27 Aug 2026, 18:03 UTC619 views1 reactionsread 28 August 2026 አስቸኳይ የስራ እድል !!
በትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ወይም ተዛማች የትምህርት መስክ የተመረቀ በ ዜሮ አመት ልምድ ጀምሮ እንቀበላለን
CV እና የስራ ልምዳችሁን እስከ ነገ አርብ 21/2018 ድረስ በ 👉 @levelup1990 ይላኩልን !!
#######
❤1
SAGE ETHIOPIA💎Ⓡ pinned a photo
Live stream scheduled for Aug 29 at 01:00
27 Aug 2026, 15:58 UTC583 views5 reactionsread 28 August 2026 Photo
🌟 ልዩ የትምህርታዊ ውይይት ጥሪ! 🌟
"እምነት የሚጣልባቸው አዋቂዎች እና እድገትን የሚያፋጥኑ ግንኙነቶች" (Trusted Adults & Developmental Relationships)
"አንድ የሚታመን አዋቂ የታዳጊን የህይወት ጎዳና ሙሉ በሙሉ መቀየር ይችላል።"
በዙሪያችን ላሉ ወጣቶች እና ታዳጊዎች እኛ ማን ነን? ከችግር ተርፈው እንዲበለጽጉ፣ ራሳቸውን እንዲያገኙ እና ብሩህ አድማስን እንዲጨብጡ ምን ዓይነት ግንኙነት መፍጠር አለብን?
በውይይቱ የምናነሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡
💡 የልማታዊ ግንኙነቶች 5 ዋና አዕማድ (Express Care, Challenge Growth, Provide Support, Share Power, Expand Possibilities)
🎭…
❤5
26 Aug 2026, 09:00 UTC624 views2 reactionsread 28 August 2026 Photo
ታላቅ ግብዣ --- ለሴጅ ኢትዮጵያውያን በሙሉ !!
በአይነቱ
ልዩ የሆነ የመፅሐፍ ምርቃት በጃዕፈር መጻህፍት መሸጫ መደብር ነሐሴ 23 12018 ዓ.ም ከስምንት ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል ::
የመፅሐፍ ርዕሰ "የደራ ገበያ በደጀታል ዘመን " የሚለው ነው።
የፕሮግራሙ ይዘት እስካሁን ከተለመደው መደበኛ ምርቃት ይዘት ወጣ ያለ ነው።
መደበኛ ባልሆነ Mini circle በኮረደሮች ላይ አንተ እና አንተን የመሣሠሉ ተላላቅ እንግዶች ከወዳጆቻችሁ እና ከግል ከአድናቂዎቻችሁ ጋር በግል የምትገናኙበትና በተዘጋጀው የ 2019 ዓ.ም መልካም ምኞት ካርድ ላይ እንዲህ ያሉ ጥያቄዎችን እና ምኞትህን የምታስተላልፉበት ነው ::
አንድ ወጣት ንግድ ለመጀመር ምን እመክረዋለሁ?…
👍2
Live stream finished (1 hour)
Showing the 12 most recent of 54 posts we hold for @sage_ethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.