😥😥 ወዳጆቼ በተለይ አዲስ አበባ ላይ በተለይ ደግሞ ውስጣ ውስጥ በሰፈር ውስጥ ጭር ያለ ቦታ ላይ ብቻችሁን አትሂዱ ከሄዳችሁም ከግራ ከቀኝ ከሗላና ከፊት የሚከተላችሁን ሰው ማንነት በጥንቃቄ ለመመልከት ሞክሩ ከታች ያለውን አሳዛኝ ቪድዮ ተመልከቱ የዘራፊዎችን አውሬነትና ጭካኔ 😥😥😥

Channel
ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።
@richyaneyena
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,442subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001249575714 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @richyaneyena |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/richyaneyena |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 00:37 | 1,442 | -1 |
| 19 Aug 2026, 02:27 | 1,443 | +1 |
| 12 Aug 2026, 13:37 | 1,442 | -2 |
| 6 Aug 2026, 07:48 | 1,444 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:43 | 1,444 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 3 March 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 22 April 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🚀😅 ኧረ ጎበዝ አጨብጭብ ማለት አሁን ነው …ተአምረኛዋ ኢራን ከግዛቷ 4000 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በህንድ ውቅያኖስ ከባቢ የሚገኘውን የአሜሪካና እንግሊዝ የጦር ሰፈር በሚሳኤል ምዝግዝግ ነርታ አለምን ጉድ እያስባለች ነው አስባችሁታል 4000 ኪሎ ሜትር የሚጓዝ ሚሳኤል ነው እኮ የተኮሰችው 👊😀 👉ባለፈው ከፈለግኩም ርቀት የማይገድበው ቅምቡላ አለኝ ካሌፎርኒያን መትቼ ሰርፕራዝ ላደርጋችሁም እችላለሁ በማለቷ ፔንታጎን ሲታመስ ሰንብቶ ነበር 😅😅
ስትገቡ ኮድ ይጠይቃል 0F6D24 አስገቡ
Join me on Buzzer! https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs464200f6c71d4b83ad14d24c5c3b947e
اللهم مالك الملك، تؤتي الملك من تشاء، وتنزع الملك ممن تشاء، وتعز من تشاء، وتذل من تشاء، بيدك الخير إنك على كل شيء قدير، رحمن الدنيا والآخرة ورحيمهما، تعطيهما من تشاء، وتمنع منهما من تشاء ارحمني رحمة تغنيني بها عن رحمة من سواك . የዱዓው ትርጉም "አምላኬ ሆይ! አንተ የዓለም ሁሉ ንጉሥ ነህ። ለፈለግከው ሰው ንግሥናን ትሰጣለህ፤ ከፈለግከው ሰው ደግሞ ንግሥናን ትወስዳለህ። የፈለግከውን ሰው ታከብራለህ፤ የፈለግከውን ደግሞ ታዋርዳለህ። መልካም ነገር ሁሉ በአንተ እጅ ነው፤ አንተ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነህ። አንተ ለዚህች ዓለምም …
ለፈገግታ አንድ ሰውዬ ሁለተኛ ሚስት ማግባት ፈለገና ለሚስቱ ሳይነግራት የሚያገባትን ሴት ይፈልጋል። ከዚያም የሚፈልጋትን ሴት ያገኛል። የኒካሕ ቀን ጁመዓ እንደሚሆን ተነጋግሮ ወደ ቤቱ ይመለሳል።ቀኑም ሐሙስ ነበር የመጀመሪያ ሚስቱም ባሏን በእንክብካቤ ተቀብላው እራት በልተው ይተኛሉ። ባልየው በጥዋት ተነስቶ ሚስቱ ያቀረበችለትን ቁርስ ይመገባል። ምን እንደሆነ ባያውቅም በጣም እርቦት ነበር! ከዚያም በመቀጠል ምግቡን ሲጨርስ በጣም የሚያምር አለባበስ ይለብሳል። ሚስትየውም ምነው ዛሬ ምን አለ እንዲህ የዘነጥከው ስትል ጠየቀችው። እሱም ያው ዛሬ ጁሙዓም አይደል! ለዛ ነው ሲል መለሰላትና ሽቶውን ተቀብቶ በመውጣት ላይ ሳለ ሚስትየው በል ና! አሁን ቀጥ ብለህ…
ህይወት የሰጠችን ውስብስብ ጎዳና እንደዚህ ነው እጣው። ቆሽሸህ ተንቀህ ነው ስኬት የሚመጣው። አጥንትን ሚያደቅ ቅስም ሚሰባብር ሰው ክፉ ነው ቃሉ። ግን ማይፀዳ አይደለም የቆሸሸ ሁሉም። ያሻቸውን ያውሩ በፍፁም አትልፋ ከሰው አፍ ለመውጣት ኋላ ያስቀርሃል ተፀያፊ ማጣት።👌
እኔ እንደ ራሴ ትልቅ ንግግር ምናገረው አንድ ሰው ስላሰበ ስለሄደ አይከብርም። ማንኛውም ሰው እንደ አስተሳሰቡ አይከብርም።እንደዛማ ቢሆን ኖሮ ሁሉም ያም ያም ይከብር ነበረ።አይደለም እንሳሳታለን አሏህ ሲደግፈን ብቻ ነው ምንከብረው።ያለነው ሳንዋደድ ለሞተው እንናደዳለን።ብዙ ግዜ ተናጋሪዎች እብድ ቢሆኑም አዳማጮች አቅለኛ መሆን ግድ ይላል።ብር ሊመጣ ይችላል የሰው ህይወት ግን ላይመጣ ይሄዳል።ምንም ነገር ቢገጥመን በንዴት ጊዜ እራስ እንደመቆጣጠር ጥበብ በዚህ ምድር ላይ አልተሰጠንም።በጥቅሉ ስራችን ይወቀን ካልሆነ ኑሮዋችን እራሱ በቁማችን ሞታችን ነው።. ሪች ነኝ✍
ሁሉም ቢክድህ ሁሉም እውነትን ለመደበቅ ቢንቀሳቀስ ሁሉም እንደሌለህ ቢቆጥርህ ብቻህን ደካማ ነህ።አሏህን ይዘህ ግን ጠንካራ ነህ።ወደ አሏህ ስትጠጋ ከእሱ በሆነ ሀይል ይሰጥሃል አሏህ ልብህ ያፀናዋል።ጉልበት ይሆንሃል ውስጥህ ልብህ እንዳይሰበር ይጠግንሃል።
ትልቁን ትምህርት የምታገኘው ከትልቁ ስህተት ነው። የማትረሳው ደስታ የምታገኘው ከከባድ ጭንቀት በኋላ ነው።ሁሉም ነገር የሚሆነው በምክንያት ነው የገጠመኝ ነገር ምን ሊያስተምረኝ ነው በል።ምክንያቱም የአንድ ነገር መጨረሻ የሌላ ነገር መጀመሪያ ነው።
ተጠንቀቁ የትም ቦታ ላይ ከምታውቁት ሰውም ይሁን ከማታውቁት ሰው ቢላክ ይህ ሊንክ እንዳትከፍቱት አካውንታቹ ላይ ያለው ብር ሃክ አድርገው ሙጭጭ አድርገው ነው ሚያጥቡላችሁ። ወደ አካውንታችን ገቢ ሚያደርግ ሊንክ ከተገኘ ግን ላኩልን አስተግፊሩላህ😂
ስማኝ ስማኝ ሳቂታ ሰው ስታይ ምን አስደስቶት ነው የሚል ሃሳብ ካለህ ይቅር አትጠይቀው በመሳቅ ይሆናል ሀዘን ሚደብቀው።
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @richyaneyena. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።” (@richyaneyena), 1,442 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/richyaneyena.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.