11 Aug 2026, 09:58 UTC128 viewsread 12 August 2026 🙏 ዘአቅረብኩ:
ዘአቅረብኩ ማኅሌተ አዘኪርየ አእላፈ። እምእለ ተጸምዱከ ዘልፈ። ለለአነብብ ተወከፍ ዘንዴትየ መጽሐፈ። እንተ ረሰይከ እግዚኦ ጸሪቀ መበለት ውኩፈ። እምእለ አብኡ ብዑላን ዘተርፈ።
ነቢያት ቅዱሳን ወሐዋርያት ሰባኪያን። ሰማዕት ወጻድቃን ወመላእክት ትጉሃን። ደናግል ዓዲ ወመነኰሳት ኄራን። ባርኩ ባርኮ ጉባኤ ዛቲ መካን። እስከ አረጋዊ ልሒቅ ወንኡስ ሕፃን።
ለዘጸሐፎ በክርታስ ወለዘአጽሐፎ እንዘ ይደርስ። ለዘአንበቦ ወለዘተርጐሞ በልሳን ሐዲስ። ወለዘሰምዐ ቃሎ በዕዝነ መንፈስ። በጸሎተ እሙ ማርያም ዐራቂተ ኵሉ እምባእስ። ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጌታ ሆይ ከብልጽግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደ…
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
11 Aug 2026, 09:58 UTC95 viewsread 12 August 2026 📖 ስንክሳር - ክፍል 2
በቀድሞው የግሪክ ግዛት (ቂሣርያ ውስጥ) በዘመነ ሰማዕታት አካባቢ የነበረችው ቅድስት ኢየሉጣ ክርስትናን የወረሰችው ከወላጆቿ ነው፤ ገና ወጣት እያለች ወላጆቿ በማረፋቸው የሃብታቸው ወራሽ ሆነች፤ ነገር ግን አንድ ክፉ ሰው መጥቶ ሃብቷን ነጠቃት፡፡
በዚህ አዝና ለዳኛ ለመክሰስ ወደ ፍርድ ቤት ብትሄድ የጠበቃት ግን ያልጠበቀችው ነገር ነው፤ የተገፋችው እርሷ ሆና ሳለ ጭራሽ ተከሳሽም እርሷው ሆነች፤ ገፊው ደግሞ ከሳሹዋ ሆነ፡፡ የክሱም መነሻ ‹‹ክርስቲያን ነሽ›› የሚል ነበር፤ በወቅቱ በመኮንንቱ ፊት ክርስትናዋን ብትክድ በቀጥታ ሃብቷን ማግኘት ትችል ነበር እርሷ ግን ለአፍታ አሰበች፡፡
‹‹እንዴት ዘላለማዊ ሃብቴን (ሃይማኖቴን) በኃላፊው…
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
11 Aug 2026, 09:58 UTC59 viewsread 12 August 2026 📖 ግጽዌ - ክፍል 2
⁹ ከሳምንቱም በመጀመሪያው ቀን ማልዶ በተነሣ ጊዜ፥ አስቀድሞ ሰባት አጋንንት ላወጣላት ለመግደላዊት ማርያም ታየ። ¹⁰ እርስዋ ሄዳ ከእርሱ ጋር ሆነው ለነበሩት ሲያዝኑና ሲያለቅሱ ሳሉ አወራችላቸው፤ ¹¹ እነርሱም ሕያው እንደ ሆነ ለእርስዋም እንደ ታያት ሲሰሙ አላመኑም። ¹² ከዚህም በኋላ ከእነርሱ ለሁለቱ ወደ ባላገር ሲሄዱ በመንገድ በሌላ መልክ ተገለጠ፤ ¹³ እነርሱም ሄደው ለሌሎቹ አወሩ፤ እነዚያንም ደግሞ አላመኑአቸውም። ¹⁴ ኋላም በማዕድ ተቀምጠው ሳሉ ለአሥራ አንዱ ተገለጠ፥ ተነሥቶም ያዩትን ስላላመኑአቸው አለማመናቸውንና የልባቸውን ጥንካሬ ነቀፈ። ¹⁵ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። ¹⁶ …
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
11 Aug 2026, 09:58 UTC70 viewsread 12 August 2026 📜 ስንክሳር - የቅዱሳን ታሪክ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✝️ መናኔ መንግሥት አቡነ ኢዮስያስ
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ስድስት በየዓመቱ ነሐሴ ሁለት ቀን ሶሀባ በሚባለው ቦታ ቆመው በጸለዩበት ወንዝ ላይ ዓሣ ከሰማይ የሚዘንብላቸው መናኔ መንግሥት አቡነ ኢዮስያስ ዕረፍታቸው ነው። ዳግመኛም በዚኽች ዕለት ጌታችን ቅድስት ትንሣኤውን ከሁሉም አስቀድሞ ከሐዋርያቶቹም እንኳን በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ የገለጠላት ቅድስት ማርያም መግደላዊት ዕረፍቷ ነው፡፡ የቂሣርያዋ ሰማዕት ቅድስት ኢየሉጣ የሰማዕትነቷ ፍጻሜ ሆነ፡፡ የታላቁ አባት የአቡነ ሲኖዳ ደቀ መዝሙር የሆነውና ገድሉንም የጻፈ አባ ዊፃ ዕረፍቱ መሆኑን ስን…
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
11 Aug 2026, 09:58 UTC82 viewsread 12 August 2026 🌅 የዕለቱ መንፈሳዊ ንባብ
📅 ነገ: ነሐሴ 6፣ 2018 ዓ.ም.
🗓️ ግሪጎሪያን: 12/08/2026
═══════════════════════════════════════════════════
💭 የዕለቱ ጥቅስ:
"እግዚአብሔር ፍቅር ነው፤ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል፥ እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።"
📖 1ኛ ዮሐንስ 4:16
📖 ግጽዌ - የዕለቱ ንባብ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈
📌 1ኛ ቆሮንቶስ 3
¹⁰ የእግዚአብሔር ጸጋ እንደ ተሰጠኝ መጠን እንደ ብልሃተኛ የአናጺ አለቃ መሠረትን መሠረትሁ፥ ሌላውም በላዩ ያንጻል። እያንዳንዱ ግን በእርሱ ላይ እንዴት እንዲያንጽ…
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
10 Aug 2026, 15:59 UTC131 viewsread 12 August 2026 🙏 ዘአቅረብኩ:
ዘአቅረብኩ ማኅሌተ አዘኪርየ አእላፈ። እምእለ ተጸምዱከ ዘልፈ። ለለአነብብ ተወከፍ ዘንዴትየ መጽሐፈ። እንተ ረሰይከ እግዚኦ ጸሪቀ መበለት ውኩፈ። እምእለ አብኡ ብዑላን ዘተርፈ።
ነቢያት ቅዱሳን ወሐዋርያት ሰባኪያን። ሰማዕት ወጻድቃን ወመላእክት ትጉሃን። ደናግል ዓዲ ወመነኰሳት ኄራን። ባርኩ ባርኮ ጉባኤ ዛቲ መካን። እስከ አረጋዊ ልሒቅ ወንኡስ ሕፃን።
ለዘጸሐፎ በክርታስ ወለዘአጽሐፎ እንዘ ይደርስ። ለዘአንበቦ ወለዘተርጐሞ በልሳን ሐዲስ። ወለዘሰምዐ ቃሎ በዕዝነ መንፈስ። በጸሎተ እሙ ማርያም ዐራቂተ ኵሉ እምባእስ። ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጌታ ሆይ ከብልጽግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደ…
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
10 Aug 2026, 15:59 UTC104 viewsread 12 August 2026 📖 ስንክሳር - ክፍል 2
እንደ ነቢዩ ኤርሚያስ በእናታቸው ማኅፀን ሳሉ ስለተመረጡ ገና እንደተወለዱ ነው ሰማንያ አንዱን የብሉይ መጻሕፍትን አጠናወቅ ያወቁት፤ በ12 ዓመታቸውም ለመመንኮስና ገዳም ለመግባት ወስነው ወላጅ እናታቸውን አሰናብቺኝ በማለት ጠይቁ፡፡
ቅድስት እናታቸውም መርቀው ሸኟቸውና ትግራይ ውስጥ ወደሚገኘውና ደብረ ጸራቢ ወደሚባለው ገዳም ገቡ፤ የገዳሙ አስተዳዳሪ አቡነ በኪሞስም የምንኩስና ቀንበሩና ሸክሙ እጅግ ከባድ መሆኑን በመንገር ወደ እናታቸው እንዲመለሱ ቢመክሯቸውም አቡነ ፊሊጶስ ግን ለምንኩስና የታጩ ሙሽራ መሆናቸውን ነገሯቸው፤ ከብዙ ፈተናም በኋላ አመነኮሷቸው፡፡
በገዳሙም እንጨት እየለቀሙና እየፈለጡ፣ ውኃ እየቀዱ፣ የክርስቶስን ሕማሙን …
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
10 Aug 2026, 15:59 UTC72 viewsread 12 August 2026 📖 ግጽዌ - ክፍል 2
¹ ቀራጮችና ኃጢአተኞችም ሁሉ ሊሰሙት ወደ እርሱ ይቀርቡ ነበር። ² ፈሪሳውያንና ጻፎችም፦ ይህስ ኃጢአተኞችን ይቀበላል ከእነርሱም ጋር ይበላል ብለው እርስ በርሳቸው አንጐራጐሩ። ³ ይህንም ምሳሌ ነገራቸው እንዲህ ሲል፦ ⁴ መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ከእናንተ ማን ነው? ⁵ ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል፤ ⁶ ወደ ቤትም በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ፦ የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ ይላቸዋል። ⁷ እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢ…
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
10 Aug 2026, 15:59 UTC85 viewsread 12 August 2026 📜 ስንክሳር - የቅዱሳን ታሪክ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✝️ አቡነ ፊሊጶስ
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ አምስት እንደ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ በጥላቸው ድውያንን ይፈውሱ የነበሩት የደብረ ቢዘኑን አቡነ ፊሊጶስ ዕረፍታቸው ነው፡፡ ዳግመኛም በዚኽች ዕለት በዘመኑ ሁሉ በጥርሱ ስቆ በከንፈሩም አልባሌ ነገርን ተናግሮ የማያውቀውና የክርስቶስን ሕማም እያሰበ ዕንባውን ያለማቋረጥ ሲያፈስ የኖረው አባ አብርሃም ዕረፍቱ ነው፡፡ ወታደሩ ቅዱስ ዮሐንስ ዐረፈ።
✝️ አባ አብርሃም
ወላጆቹ ባለጸጎች የነበሩ ሲሆኑ በተግሣትና በፈሪሃ እግዚአብሔር አሳደጓቸው፤ ካደጉም በኋላ ያለ ፈቃዳቸው አጋቡአቸው፤ ፈቃደ እግዚአብሔርም …
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
10 Aug 2026, 15:59 UTC96 views1 reactionsread 12 August 2026 🌅 የዕለቱ መንፈሳዊ ንባብ
📅 ነገ: ነሐሴ 5፣ 2018 ዓ.ም.
🗓️ ግሪጎሪያን: 11/08/2026
═══════════════════════════════════════════════════
💭 የዕለቱ ጥቅስ:
"እግዚአብሔር ፍቅር ነው፤ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል፥ እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።"
📖 1ኛ ዮሐንስ 4:16
📖 ግጽዌ - የዕለቱ ንባብ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈
📌 2ኛ ቆሮ 12
¹⁰ ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና። ¹¹ በመመካቴ ሞኝ ሆኜአለሁ፤ እናንተ ግድ…
👏1
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
10 Aug 2026, 03:18 UTC147 viewsread 12 August 2026 🙏 ዘአቅረብኩ:
ዘአቅረብኩ ማኅሌተ አዘኪርየ አእላፈ። እምእለ ተጸምዱከ ዘልፈ። ለለአነብብ ተወከፍ ዘንዴትየ መጽሐፈ። እንተ ረሰይከ እግዚኦ ጸሪቀ መበለት ውኩፈ። እምእለ አብኡ ብዑላን ዘተርፈ።
ነቢያት ቅዱሳን ወሐዋርያት ሰባኪያን። ሰማዕት ወጻድቃን ወመላእክት ትጉሃን። ደናግል ዓዲ ወመነኰሳት ኄራን። ባርኩ ባርኮ ጉባኤ ዛቲ መካን። እስከ አረጋዊ ልሒቅ ወንኡስ ሕፃን።
ለዘጸሐፎ በክርታስ ወለዘአጽሐፎ እንዘ ይደርስ። ለዘአንበቦ ወለዘተርጐሞ በልሳን ሐዲስ። ወለዘሰምዐ ቃሎ በዕዝነ መንፈስ። በጸሎተ እሙ ማርያም ዐራቂተ ኵሉ እምባእስ። ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጌታ ሆይ ከብልጽግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደ…
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
10 Aug 2026, 03:18 UTC88 viewsread 12 August 2026 📜 ስንክሳር - የቅዱሳን ታሪክ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✝️ አቡነ ማቴዎስ
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ አራት የበግ ጸጉር ለብሶ በበረሃ የሚኖር ተጋዳይ የሆነ አቡነ ማቴዎስ ዕረፍቱ ነው። ዳግመኛም በዚኽች ዕለት በገባው ንስሓ በዘመኑ ላይ 15 ዓመት የተጨመረለትና ከዳዊት ዘር የሆነው የአካዝ ልጅ ንጉሡ ሕዝቅያስ ዕረፍቱ ነው፡፡
✝️ ሕዝቅያስ (ንጉሥ)
ከጻድቅ ንጉሥ ከቅዱስ ዳዊት በኋላ በእስራኤል እንደ ሕዝቅያስ ያለ ሌላ ጻድቅ ንጉሥ አልተነሣም።
ከሕዝቅያስ በኋላ የተነሡት ሁሉም ጣዖትን አምልከዋል፣ ለጣዖታቱም የሚሆን መሠዊያ ሠርተዋል፡፡
ንጉሡ ሕዝቅያስ በነገሠ ጊዜ ግን ጣዖታትን ሰባብሯቸዋል፣ የእ…
Signed ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍት
Showing the 12 most recent of 35 posts we hold for @religious_books_lover. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.