10 Dec 2025, 11:03 UTC≈10,600 views75 reactionsread 17 August 2026 Photo
በአዲስ አበባ የ6ኛ እና የ8ኛ የሚኒስትሪ ተፈታኞች አፋን ኦሮሞ እንደሚወስዱ ተገለጸ
ውሳኔው ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶችንም ያካትታል ተብሏል። ዘንድሮ በአዲስ አበባ በሚሰጡ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተናዎች አፋን ኦሮሞ እንደሚካተት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው በአዲስ አበባ ለሚገኙ አሥራ አንዱም ክፍላተ ከተሞች የትምህርት ጽሕፈት ቤቶች ማሳወቁን ሪፖርተር የተመለከተው ደብዳቤ ያሳያል፡፡ ደብዳቤው በመንግሥት፣ በግልና በዓለም አቀፍ (International) አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች ተፈጻሚ እንዲሆንና ትምህርት ቤቶቹም ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡
ለ8ኛ ክፍል አማርኛና አፋን ኦሮሞ እንደ አንደኛ ቋንቋ እ…
❤60😱15
10 Oct 2025, 10:30 UTC≈14,800 views52 reactionsread 17 August 2026 Photo
ዩኒቨርሲቲዎች ስለተማሪዎቻቸው ትክክለኛ መረጃ ካላቀረቡ ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ ሀላፊዎቻቸው ከስራ ይባረራሉ ተባለ።
ይህንን ያሉት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ናቸው።
በቀጣይ 6 ወራት ዩኒቨርሲቲዎች ስለተማሪዎቻቸውና ሌሎችም ጉዳዮች መረጃ በትክክል ለትምህርት ሚኒስቴር ማቅረብ አለባቸው ተብሏል።
ይህንን ያላደረገ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በስራው አይቀጥልም ብለዋል።
ይህንን ስራ እኔ በቀጥታ እከታተለዋለሁ ሲሉም የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የትምህርት ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር የዩኒቨርስቲ ውጤት በተመለከተ የስምምነት ውል በተፈራረመበት ወቅት ነው።
የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች ምደባ ቀስ በቀስ ይቆማ…
❤43👍9
8 Oct 2025, 09:19 UTC≈11,500 views21 reactionsread 17 August 2026 Photo
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et
➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።
የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
#MoE
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን
@NATIONAL…
❤16👍5
7 Oct 2025, 12:49 UTC≈10,400 views14 reactionsread 17 August 2026 Photo
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟ…
❤14
7 Oct 2025, 10:59 UTC≈7,970 views3 reactionsread 17 August 2026 Photo
ማስታወቂያ
የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ (NGAT) የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ
በ 2018 የትምህርት ዘመን ትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠውን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ የተመዘገባችሁ አመልካቾች በሙሉ፤
ፈተናው የሚሰጠው ሰኞ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል እንድትገኙ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፤
• ሁሉም ተፈታኞች በተመደቡበት የፈተና ማዕከል ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ እና በ https://ngat.ethernet.edu.et ፖርታል በኩል የተላከላቸውን Exam Entrance ቲኬት ይዘው መገኘት ይኖርባቸዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRES…
❤3
5 Oct 2025, 17:55 UTC≈7,800 views23 reactionsread 17 August 2026 Photo
ከ8.4% ወደ 8.9%
2017 ትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በፊዚክስ እና ኢኮኖሚክስ ትምህርቶች ቅሬታ ቀርቦ ከተስተካከለ በኋላ እንዲሁም የመግቢያው ውጤት ከ49.50 ወይም ከ297 ጀምሮ ከሆነ በኋላ ዩኒቨርስቲ በቀጥታ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ቀድሞ ከተገለፀበት 48,929 ወደ 52,279 በመቶኛ ከ 8.4 ወደ 8.9 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
ከማስተካከያው በኋላ 3,350 ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ መግባት ችለዋል
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
መስከረም 2018 ዓ/ም
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
❤23
2 Oct 2025, 05:00 UTC≈9,730 views14 reactionsread 17 August 2026 Photo
የሰሞኑ ጉንፋን መሰል በሽታ ከተለመደው የተለየ እንዳልሆነ እና እስከ ታኅሳስ ወር አጋማሽ ሊቆይ እንደሚችል ተገለጸ
ከሰሞኑ ብዙ ሰዎችን እያጋጠመ ያለው ጠንከር ያለ ጉንፋን ከተለመደው በተለየ ቫይረስ እንዳልከሰተና እስከ ታኅሣሥ ወር አጋማሽ ድረስ ሊቀጥል እንደሚችል የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ፤ ሕጻናትን ጨምሮ በርካታ ሰዎችን እያጠቃ ያለው ጉንፋን መሰል በሽታ በቫይረስ አማካኝነት የሚከሰት እና ከዚህ ቀደም ከነበሩት ኢንፍሉዌንዛ ቫይረሶች የተለየ እንዳልሆነ ተናግረዋል።
ለቫይረሱ መስፋፋት ምቹ ሁኔታ የፈጠረው መስከረም ወር ሰዎች በብዛት ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀሱበት፣ በርካታ ተማሪዎ…
❤11🙏3
1 Oct 2025, 11:36 UTC≈9,450 views6 reactionsread 17 August 2026 Photo
#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ትምህርት ዘመን በመደበኛው የቅድመ ምረቃ መርሐግብር በትምህርት ሚኒስቴር እና በዩኒቨርሲቲው የቅድመ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ መስፈርቶች መሠረት ቅበላ ያገኙ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት፦
ከአዲስ አበባ ውጪ የምትመጡ ተማሪዎች መስከረም 22 እና 23/2018 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
ነዋሪነታችሁ በአዲስ አበባ የሆነና ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉት ቀን መስከረም 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ተገልጿል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
➫ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የማደሪያ አገልግ…
❤4👏2
1 Oct 2025, 08:53 UTC≈8,010 views5 reactionsread 17 August 2026 Photo
ለመምህራን፦ ውጤትዎን ይመልከቱ!
በ2017 ዓ.ም የክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና ውጤታቸውን በኦንላይን መመልከት ይችላሉ።
https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት TDP Results የሚለውን በመጫንና User Name በማስገባት ውጤት መመልከት ይቻላል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
❤4👍1
1 Oct 2025, 06:21 UTC≈8,180 views22 reactionsread 17 August 2026 Photo
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ 297 ሆኗል
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል።
በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል።
በዚህ ው…
❤21👍1
16 Sept 2025, 11:18 UTC≈11,200 views25 reactionsread 17 August 2026 #update
የተፈጥሮ ሳይንስ የphysics ውጤት ማስተካከያ ተደርጎበታል። ውጤታችሁን ድጋሜ መመልከት ትችላላችሁ።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
❤23😱2
15 Sept 2025, 17:20 UTC≈12,800 views15 reactionsread 17 August 2026 Photo
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በራሱ መመዘኛና መስፈርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር መጀመሩ ይታወቃል።
በመሆኑም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ከመስከረም 05-09/2018 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው ፖርታል (https://portal.aau.edu.et) አማካኝነት መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
በቀጣይ ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፣ ሰዓት እና የፈተና ማዕከላት በተመለከተ በዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ መገናኛ ገፆች እና በተቋሙ ይፋዊ ድረገፅ እ…
❤14⚡1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @nationalexamsresult. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.