ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናንና ካህናት በሙሉ ፆመ ነነዌን ጥቁር በመልበስ እንድታሳልፉ ቅዱስ ሲኖዶስ አዟል!! ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም (ጅማ፤ ኢትዮጵያ) @የጅማ ሀገረ ስብከት መገናኛ ብዙኃን!! ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ ከቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምህረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ሲል ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪውን አስተላለፈ፡፡

Channel
ምን እንጠይቅሎ?
@mnenteyiklo
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
3,737subscribers
-49 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001381105364 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @mnenteyiklo |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 4 September 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 4 September 2026 |
| On Telegram | t.me/mnenteyiklo |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Sept 2026, 19:17 | 3,737 | -5 |
| 1 Sept 2026, 03:37 | 3,742 | -5 |
| 28 Aug 2026, 18:13 | 3,747 | -4 |
| 25 Aug 2026, 19:32 | 3,751 | -6 |
| 22 Aug 2026, 12:46 | 3,757 | -4 |
| 19 Aug 2026, 04:58 | 3,761 | -7 |
| 16 Aug 2026, 02:35 | 3,768 | -11 |
| 12 Aug 2026, 18:24 | 3,779 | -5 |
| 10 Aug 2026, 01:31 | 3,784 | -3 |
| 6 Aug 2026, 15:23 | 3,787 | +1 |
| 6 Aug 2026, 07:01 | 3,786 | no change |
| 6 Aug 2026, 06:54 | 3,786 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 5 January 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 4 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 3 February 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
#መልካም_ዜና_በተለይ_ለወጣቶች_በሙሉ# #መጽሔተ_ወራዙት_ዘኦርቶዶክስ#የተሰኘ_መጽሐፍ_በቅርብ_ወደ_እጃችሁ_ይደርሳል። ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች የቅድስት ቤተ ክርስቲያን የወደፊት ተስፋዎች ናቸው። ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን በሙሉ በጥንቃቄ መጠበቅና ወደ አምላኳ መምራት የኹል ጊዜ ሥራዋ መኾኑ የታወቀ ነው። በተለይም ደግሞ ወጣት ልጆቿን የዚህ ዓለም ርካሽ ሐሳብ ከቤተ ክርስቲያናዊ (Ecclestical life) እንዳያጎድላቸው፥ ከቀድሞ የበለጠ መሥራት አለባት። በጥሩ መሠረት ላይ ያልቆሙ ወጣቶች ስንኳንስ የሌላው ቀርቶ የራሷ የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ይኾናሉና። በዚህም መሠረታዊ ምክንያት ቤተ ክርስቲያን ክርስቶሳዊት መኾኗ በጉልህ ይታወቅ ዘንድ ወጣቶቿን በመንፈሳዊ …
ጥያቄ:- ታቦት በአዲስ ኪዳን እንዴት ነው? ለምን ይሰገዳል? መልስ ታቦት በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር በምህረት በሚገለጥበት ጊዜ ዙፋኑ ነው፡፡ ከክርስትና በፊት የብሉይ ኪዳን አገር የነበረችው ኢትዮጵያ በክርስትና ጊዜም ከብሉይ ኪዳንም ያገኘቻቸውን ጠቃሚ ነገሮች በክርስትና መንፈስ እየተረጎመች ትጠቀምባቸዋለች፡፡ ከብሉይ ኪዳን የወሰደቻቸው አንዱ ጽላተ ኪዳን ታቦተ ህጉ ነው፡፡ የደብተራ ኦሪት ጽላት እግዚአብሔር በደመና ተከናንቦ ሙሴንና አሮንን የሚነጋግርበት ለእስራኤል ልጆችም በረድኤት የሚገለጥበት ዙፋን ነበር፡፡ በአዲስ ኪዳን ታቦት ግን የአምላክ ስጋና ደም የሚፈተትበት ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው፡፡ ስጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ እያለ …
ጥያቄ :- ሰላም እንዴት ናችሁ? ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር መናፍቃን እኛ ኦርቶዶክሳውያንን አንዲት ጥምቀት ተብሎ ተጽፎ ለምን በየዓመቱ ትጠመቃላችሁ? ብለው ይጠይቃሉ ቢያብራሩልን። መልስ 👉 ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በሚለው መጽሐፋቸው የዚህን ጥያቄ መነሻና ምላሹን እንዲህ ብለው ጽፈዋል። "የጠበሉን መረጨት አይተው በቀድሞ ዘመን ወደ ሀገራችን መጥተው የነበሩ ኢየሱሳውያን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ ታጠምቃለች ብለው ጽፈዋል። ነገር ግን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በያመቱ ይህን የምትፈጽመው ጌታችን ለእኛ ብሎ ያሳየውን ትህትና ለመመስከር ለምዕመናን በረከተ ጥምቀትን ለማሳተፍ እንጂ የተጠመቁትን ምዕመናን እየመላለሰች በየዓመቱ አታጠ…
ጥያቄ:_ ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ክርስቲያኖች በላከው ክታቡ "...በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ።" ኤፌ.5:26:: እንዲሁም ቅዱስ ጴጥሮስ "ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም። በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።" 1ኛ ጴጥ.1:23 ሐዋርያው ያዕቆብም "ለፍጥረቱ የበኩራት ዓይነት እንድሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።" ያዕ.1:18 በማለት በቃሉ እንደምንድን አስተምሯል። ስለዚህም የምንድነው በቃሉ እንጂ በውኃ ጥምቀት አይደለምና ለምን እንጠመቃለን? የሚሉ አሉ፦ መልስ 👉 የጥምቀት ትርጉም በግሪኩም ሆነ በግዕዙ አንድ ነው። መንከር ወይም ውሃ ውስጥ መጥለቅ…
ከላይ እንደተገለጸው ተቃዋሚዎች "ውኃ" የተባለው ምሳሌያዊ እንጂ በቀጥታ አካላዊውን ውኃ አይደለም በማለት ተቃውሞን ያቀርባሉ። ውኃ ለመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ሆኖ "በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ። ይህ ግን በርሱ የሚያምኑት ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ" ዮሐ. 7:38-39 ቀርቧል። ዳግመኛም "ውሃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት..." ዮሐ. 4:10-14 ውሃ በምሳሌያዊ መልኩ ተገልጿልና "ከውሃና ከመንፈስ ያልተወለደ..." ሲልም ውኃ" የተባለው ቀጥታ ውኃ ለማለት ሳይሆን ምሳሌያዊ ነው መንፈስ ቅዱስን ወይም ጌታን ነው የሚያመለክተው ይላሉ፦ …
ጥያቄ :- ጌታችን በወንጌል "ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግስት ሊያይ አይችልም።" ዮሐ. 3:5 ያለው ምሳሌያዊ እንጂ ጥምቀትን አይደለም የሚሉ አሉ፦ መልስ 👉 ውሃና ከመንፈስ መወለድ የተባለው በጥምቀት የእግዚአብሔር ልጅ መሆንንና ለመዳን የሚያስፈልግ መሆኑን የሚያመለክት ነው። እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ ለመቀበል በጥምቀት የእግዚአብሔር ልጆች ሆነን ካልተወለድን በስተቀር ከእናት ከአባት በተወለድነው ተፈጥሮአዊና ሥጋዊ ልደት መንፈሳዊና ሰማያዊ የሆነውን የእግዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ አንችልም። ሐዋርያትና ከሐዋርያት የተማሩ ቅዱሳን ሊቃውንት ያስተማሩት በጥምቀት ዳግም ልደት መንግስቱን መወረስ የሚያስችል ምስጢር እንደሆ…
"ያመነ የተጠመቀም ይድናል" ተብሏልና "ያመነ" ብሎ ስለሚጀምር እምነት ይቀድማል ከዚያም ጥምቀት ይከተላል የሚሉ ሕፃናትም ለማመን አልበቁምና ማጥመቅ አይገባም የሚሉ አሉ፦ [የሕጻናት ጥምቀት- Paedobaptism] 👉 በመጀመርያ በራሳቸው ቅደም ተከተል አበጅተው እምነት ይቀድማል ካሉ በማቴ 28:19 ላይ "እንግዲህ ሂዱ አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኀቸው ያዘዝኀችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኀቸው ደቀ መዛሙርቴ አድርጓቸው፡፡" ላይ እያጠመቃችኀቸው ካለ በኋላ ነውና አስተምሩ የሚለው እዚህ ላይ ደግሞ ጥምቀት ሲቀድም እንመለከታለን፡፡ ታድያ መጽሐፍ ቅዱስ ርስ በርሱ ይጣረሳል? አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስን ለራስ እንዲመች አ…
በምስጢረ ጥምቀት ላይ ጥያቄዎች ጥያቄ:- ተቃዋሚዎች ያላመነ ይፈረድበታል እንጂ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል አይልምና ለመዳን መጠመቅ አያስፈልግም ይላሉ መልስ:-ጥምቀት ለመዳን የማያስፈልግ ቢሆን ኖሮ ያመነ ብቻ ይድናል በተባለ ነበር። ወንጌሉ ግን በግልጽ ያመነ ብቻ ሳይሆን "ያመነ የተጠመቀም" በማለት ነው የሚገልጸው። በመጀመርያ ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ስንመለከት ከቁጥር. 15 ላይ ጌታችን ለደቀመዛሙርቱ ወንጌልን ለፍጥረት እንዲሰብኩ ካዘዛቸው በኋላ ነው የተናገረው። ቅዱስ ጳውሎስም "እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።" ሮሜ. 10:17 እንዳለ አንድ ሰው ለማመን የእግዚአብሔርን ቃል መማር መስማት አለበት። ለዚህም ነው "…
ጥያቄ:- ቅዱሳንን_አማልዱን ማለት _መናፍስት_ጠሪነት_ነውን_ነውን? መልስ #1ኛ. ተቃዋሚዎች የሞቱትን መጥራት መናፍስት ጠሪነት ነው። በህይወተ ስጋ የተለዩ ቅዱሳንንም መጥራት አማልዱን እርዱን ማለት ያው መናፍስት ጠሪነት ነው በማለት ይናገራሉ፡፡ በመጀመርያ የተሳሳተ ሎጂክን ተጠቅመው ለመናገር መጀመራቸው ውጤቱንም [ድምዳሜያቸውን] የተሳሳተ ያደርግባቸዋል፡፡ ለምሳሌ፦ 👉 በጋብቻ (Marriage) ውስጥ የግብረ ስጋ ግንኙነት አለ:: 👉 በአስገድዶ መድፈር (Rape) ውስጥም የግብረ ስጋ ግንኙነት አለ፡፡ ከዚህ ተነስተን ጋብቻ ማለት አስገድዶ መድፈር ነው ወደ ሚል ድምዳሜ መድረስ ጤናማነት አይደለም፡፡ መናፍስት ጠሪዎች ከሞቱ ሰዎች ጋር መነጋገርን ከቅዱሳን አ…
የጥያቄና መልስ መርሐ ግብሩ ሰኞ በተለያዩ ጥያቄና መልሶች ይቀጥላል። ቻነሉን ለሌሎች ወንድምና እህቶች ያስተዋውቁ Share ያድርጉ። https://t.me/mnenteyiklo
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @mnenteyiklo. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ምን እንጠይቅሎ?” (@mnenteyiklo), 3,737 subscribers as measured 4 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/mnenteyiklo.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.