ስለምን ሁለቱን ከነቢያት ሦስቱን ከሐዋርያት አመጣ ቢሉ ደብረ ታቦር የቤተክርስቲያን ምሳሌ መሆኑን ሲያስረዳ ነው:: በቤተክርስቲያን ነቢያት ያስተማሩት ብሉይ ኪዳንና ሐዋርያት የሰበኩት ሐዲስ ኪዳን ይነገራሉና፡፡ በደብረ ታቦር ነቢያትም፣ ሐዋርያትም እንደ ተገኙ ሁሉ ዛሬ በቤተክርስቲያን ብሉይና ሐዲስ ኪዳን ይሰበካል፡፡ ሥርዓተ ቅዳሴ የሚፈጽሙ ልዑካን አምስት መሆናቸውም በደብረ ታቦር የተገኙትን ሙሴን፣ ኤልያስን፣ ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ያስታውሱናል፡፡ ዘወትር በቤተ መቅደሱ የሚፈተተው ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ደግሞ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን የገለጠው የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ነው፡፡ አንድም ደብረ ታቦር የ…

Channel
ብሂለ አበው
@mezegebe
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,983subscribers
+11 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001087906744 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @mezegebe |
| Created | Between 1 September 2016 and 30 September 2017— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 25 August 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 25 August 2026 |
| On Telegram | t.me/mezegebe |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 25 Aug 2026, 04:23 | 1,983 | +1 |
| 22 Aug 2026, 09:07 | 1,982 | +1 |
| 18 Aug 2026, 22:07 | 1,981 | +3 |
| 16 Aug 2026, 02:18 | 1,978 | +5 |
| 12 Aug 2026, 22:23 | 1,973 | -2 |
| 9 Aug 2026, 16:01 | 1,975 | +2 |
| 6 Aug 2026, 23:53 | 1,973 | +1 |
| 6 Aug 2026, 06:32 | 1,972 | no change |
| 6 Aug 2026, 00:42 | 1,972 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 23 April 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 15 July 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርብ ቀን በልዩ አቀራረብ! ቆ ጳዝዮን ቲዩብ! https://youtube.com/watch?v=15DgtscDHKs&feature=share
"ስስታም መኾን አንድ ነገር ነው፤ ባለጸጋ መኾን ደግሞ ሌላ ነገር ነው፡፡ ስስታም ሰው ባለጸጋ አይደለም፤ ብዙ ነገሮችን በእጁ ለማስገባት የሚፈልግ ነው፤ ብዙ ነገሮችን ስለሚፈልግም መቼም መች ባለጸጋ መኾን አይችልም፡፡ ስስታም ሰው የሀብት አዛዥ ሳይኾን ዘበኛ ነው፤ ጌታ ሳይኾን ባርያ ነው፡፡ ስስታም ሰው ካስቀመጠው ወርቅ ይልቅ ከሥጋው ቆርሶ ቢሰጥ ይመርጣል፡፡" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
የዚህ ዓለም ሰዎች "ፍሩን፣ አክብሩን፣ አመስግኑን" ብለው ደጅ ይጠናሉን? እንዲህ ቢያደርጉስ ሰው ሁሉ የሚስቅባቸው የሚሳለቅባቸው አይደለምን? ታድያ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ "(ክርስቲያን) ምስጋናው ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ከሰው አይደለም" (ሮሜ.2፥29) ብሎ አስተምሮን ሳለ ክርስቲያኖች ነን የምንል እኛ ለምንድነው ሰዎች እንዲያደንቁን የምንፈልገው? ለምንድነው ከእግዚአብሔር ይልቅ ከሰዎች ምስጋናን የምንሻው? ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
“ለሞቱት ብቻ አናልቅስ። በቆሙት ብቻም አንደሰት። ታዲያ ምን እናድርግ? ለኃጢአተኞች በሞቱ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በቁማቸውም እናልቅስ። ስለ ጻድቃን ደግሞ በቁማቸው ብቻ ሳይሆን በሞቱም ጊዜ ደስ ይበለን። ምክንያቱም ኃጢአተኞች ቆመውም ሞተዋል። ጻድቃን ግን ሞተውም ሕያዋን ናቸው። #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
ትዳርና የወይን ጠጅ (በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ) ጌታችን በሰርጋቸው ላይ የተገኘላቸው የቃና ዘገሊላዎቹ ሙሽራና ሙሽሪት እንደማንኛውም ሙሽሮች ሁሉ አቅማቸው የፈቀደውን ያህል ለሰርጋቸው ሲዘጋጁ ሰንብተዋል፡፡ እንደባሕላቸው ስለሚለብሱት ልብስ፣ ስለሚደግሱት ድግስ፣ ስለሚጠሩአቸው እንግዶች ብዛት፣ ስለሚቀርበው ምግብ፣ ስለሚጠጣው የወይን ጠጅ ከዘመድ ወዳጆቻቸው ጋር ሲደክሙ ከርመዋል፡፡ በሰርግ ዕለት ግን የሚያጋጥም ነገር አይታወቅምና ብዙ እንግዳ ይሸኛል የተባለው የወይን ጠጅ ሳይታሰብ አለቀ… የማይሽር ቁስል የሚጥልባቸውን፣ የሰው መተረቻ የሚያደርጋቸውን ይህን ክስተት ግን እነርሱ ሳይሰሙ በሰርጉ ቤት የነበረችው እመቤታችን በምልጃዋ ፈታችው፡፡ ለተወደደ ልጅዋ ነግራ …
የፍቅር ወይን እንዳለቀ ከእነርሱ ቀድማ የምታውቀው ድንግል ማርያም ግን ‹‹ፍቅርኬ አልቦሙ›› ‹‹ፍቅር እኮ የላቸውም›› ትላለች፡፡ ልጅዋ ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ በጠብ ውኃ የተሞላውን ቤት ዳግመኛ በወይን ጠጅ ፍቅር ይሞላዋል፡፡ ይኼኛው የወይን ጠጅ ደግሞ እንደበፊቱ ሰው ሠራሽ ወይን የሚያልቅ አይደለም፡፡ ያለፈውን የሚያስንቅ ‹ቀድሞም የፍቅር ወይን አልነበረንም ፤ መናኛ ነበር የያዝነው!› የሚያሰኝ ነው፡፡ ይህን ስንል ግን ባልና ሚስት ራሳቸው ሊያስተካክሏቸው የሚገቡ ጉድለቶቻቸውን ሳያስተካክሉ የእመቤታችንን ምልጃና ተአምር ብቻ ይጠባበቁ ማለታችን አይደለም፡፡ በቃና ምልጃዋ ችግር እንዲፈታ ለአገልጋዮቹ ‹የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ› ብላ ድርሻ ሠጥታ እንደነበር ባለ…
“ይህ በዓል በሐዲስና በብሉይ ኪዳን መካከል መገኛ ሆነ፡፡ ምስሌዎቹ በእዉነታ፣ አሮጌው በአዲስ ቃል ኪዳን ተተኩ፡፡ ፍጥረት ሁሉ በደስታ ይዘምራል የዚህን ቀንም ደስታ ይካፈላል፡፡ ይህ መቅደሱን የሰራበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀበት ዕለት ነው፡፡” የቀርጤሱ ቅዱስ እንድርያስ እንኳን ለባሕርያችን መመኪያ ለንጽሕናችን መሠረት አምላካችን አማኑኤልን ለወለደች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ፡፡
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ " ትንቢተ ኤርምያስ ፮-፲፮ በፍጹም እንዳይቀሩ እንዳያረፍዱ
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
ዳግመኛም የትንሣኤውን ክብር ይገልጽ ዘንድ ጥቂት ብርሃኑን አወጣ፤ መቃብሩን የሚጠብቁትንም ጣላቸው፡፡ በሦስተኛይቱ ቀን ተነሳ፡፡ በተረጋገጠች ቀን ደቀመዛሙርቱ ወዳሉበት ገብቶ የጎኑን መወጋት፣ የእጆቹን መቸንከር አሳያቸው፡፡ የመንግሥተ ሰማያትን ነገር እያስተማራቸው ከእነርሱ ጋር ኖረ፡፡” ቅዳሴ ሠለስቱ ምእት
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @mezegebe. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ብሂለ አበው” (@mezegebe), 1,983 subscribers as measured 25 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/mezegebe.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.