ወደዚህ ስራ ስገባ አላማው ብዙ ተከታይ ማፍራት አልነበረም:: - እኔ ራሴው ዞሮብኝ እና ጨንቆኝ የራሴን ችግር ለመቅረፍ ያደረኩት ጥረት ወደአልጠበኩት የህይወት ጎዳና መራኝ:: - ስራዬ ሽልማት ይገባዋል ባይ አይደለውም::ይህንን ስራ መስራቱ ብቻ በራሱ ከትልቅ ሽልማት ይበልጣል:: - አምላክ በሰጠኝ ጥበብ አያሌ ሰዎችን ለውጦ ያሳየኝ ጊዜ እንደተሸለምኩኝ አውቅያለው:: - ግን ሁላችሁም ስለምትከታተሉኝ እና በትምህርቴ ስለተበረታታችሁልኝ አመሰግናለሁ:: - ለስራ ቡድኔ: ለተከታዮቼ: በመላው አለም ለምትገኙ ደንበኞቼ እንዲሁም ውድ ለሆናችሁ በመንፈስ ንቁ በአለም ብቁ የማንያዘዋል እሸቱ የቡድን ስልጠና የመጀመርያ ባቾች ሁላችሁም ተባረኩልኝ :: - ተመስገን!! -…

Channel
manyazewal motivational speech
@manyazewal_eshetu
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
2,764subscribers
+0 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001332394652 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @manyazewal_eshetu |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 August 2026 |
| On Telegram | t.me/manyazewal_eshetu |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Aug 2026, 20:28 | 2,764 | -2 |
| 12 Aug 2026, 02:56 | 2,766 | +1 |
| 9 Aug 2026, 12:37 | 2,765 | +1 |
| 8 Aug 2026, 20:31 | 2,764 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 13 October 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 May 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 2m 17s
- Average length
- 2m 17s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
በእድል ካልሆነ በአምላክ ሞክረው::ዩኒቨርሱ የሚሰራው በእርሱ ህግ ነው! - አምላክህ ቀን ከሌት ቢሰራልህም አንተ ካልሰራህ ምንም አይሆንም::ወፍ የለም:: - ሲፈጥርህ እንደራሱ ነፃ የሆነች ነፍስን በሰውነትህ አኖረ:: - ፈጣሪ ሁሉን ነገር መቆጣጠር ቢችልም ያንተን ነፍስ ግን ላንተ ቁጥጥር ትቷል:: - ዋጋህ እጅግ ትልቅ ነው::የንጉሶች ሁሉ ንጉስ ልጅ ከመሆንም በላይ ነው:: - ይህ ካልገባህ ግን ነገር ይበላሻል:: - ከሁሉ አስቀድመህ ነፍስህን እንዴት መጠቀም እንዳለብህ ተማር:: - ያንተ ነፍስ ከአምላክ ባህር በረከቶችን የምትጨልፍ ልዩ መሳርያ ናት::ባለማወቅ ግን እርግማንም ልትጨልፍ ትችላለች:: - ነፍስህን በጥበብ መጠቅ ካስቸገርህ ለእርሱ መንፈስ አስገ…
Photo, posted without a caption
እባካቹ በምትችሉት ሁሉ እርዳታቹ ይድረሳት😞😞😞
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
እንደ ሰማይ ሩቅ አድረገሽ የምታስቢው አምላክ እንደ እስትንፋስሽ ቅርብ ቢሆንስ? - ካንቺ ውጪ የምትፈልጊው አምላክ በአንቺ ውስጥ ሆኖ እየፈለገሽ ቢሆንስ? - ጨረቃ እና ጸሐይ የሚሰግዱለት : እልፍ አእላፍ መላዕክት የሚያመሰግኑት አምላክ ባንቺ ውስጥ ነው:: - እስከ ዛሬ የአምላክን ፍቅር ካልቀመስሽ ካንቺ ውጪ በማይገኝበት በመፈለግሽ ነው:: - እግዚአብሔር ባንቺ ልብ አዳራሽ ያለና የሚኖር አምላክ ነው::እንቺ በሱ ልብ እናዳለሽ እርሱም ባንቺ ልብ ይኖራል:: - በልብሽ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ከጠፋ የክፋት: የቅናት: የፍርሃት: የጥላቻና የሐጢያት ሀሳብ ስለበዛ ነው:: - የአምላክን እውነተኛ ሐይል: ውበትና ፍቅር ለመቅመስ? ልብሽ በይቅርታ ሳሙና ይታ…
ድርጅቱን የሚያከስረው የሰራተኞቹ የከሰራ አስተሳሰብ ነው:: - ከዘመኑ ጋር አብሮ የሚሄድ አእምሮ ባላቸው ሰራተኞች የተሞላ ድርጅት ዘመኑን ቀድሞ የሚሄድ ስኬት ያመጣል:: - ሁሉም ነገር የሚመጣው ከሰው መንፈስ እና አእምሮ ውስጥ ነው::ውድቀትም ኬትም ምንጫቸው ይህ ነው:: - ንቁ የድርጅት መሪ ይህንን የተረዳ እና የሰራተኞቹ አእምሮ እና መንፈስ ላይ ኢንቨስት ያደረገ ነው:: - መልካም የስራ ቦታ መንፈስን የሚያበረታቱ ስራተኞችን መፍጠር የድርጅት ስኬት ሁሉ መሰረት ነው::እንዲህ ያለ የስራ ቦታ መንፈስ(company culture) የሚፈጠረው በስልጠና እና በትምህርት ወይም በመረዳት ብቻ ነው:: - በግሌ የኢትዮጵያ ቢዝነሶች በእውቀት የሚነዱ ከመንፈስ የሚፈ…
የቤታችሁን ቧንቧ ተመልከቱት::ውሃው ከየት እንደመጣ አስቡት:: - ውሃው የሚገኘው ጫካ ውስጥ ወይም ተራራ ላይ ወይም ከቤታችሁ ርቆ ሊሆን ይችላል:: - ወደ ቤታችሁ ግን ራሱ በራሱ አልመጣም::ውሃው እንዲመጣ እናንተ ያደረጋችሁት ነገር አለ:: - የአምላክ ሀይልም እንደ ውሃው ነው::ባለበት ሁሌም አለ::እኛ ግን ወደ እርሱ ቀርበን በረከቱን ወደቤታችን ማምጣት አለብን:: - የእርሱ በረከት የህይወት ሁሉ በረከት ነው::ወደ እርሱ መቅረብ ለችግር ሁሉ መፍትሄ ነው:: - ወደ ፈጣሪ የምንቀርበው በፍፁም በእምነት እና በንፁህ በመንፈስ ነው:: - መንፈሱ ላይ ያለውን መጥፎ ሀጥያት ይቅር ብሎ የአእምሮውን የጥርጣሬ ሀሳብ ያለፀዳ የፈጣሪ መንፈስ ባይጎበኘው እንዳያዝን:…
የ13 ዓመት ልጅ ከመደብር ዳቦ ሰረቀ ዘበኛው ይዞት ነበርና ሊያመልጥ ሲል የመደብሩ መደርደሪያ ወድቆ ተሰበረ። ዳኛው የወንጀሉን ክስ ሰማና ልጁን እንዲህ ሲል ጠየቀው!😳 "የሆነ ነገር፥ ማለትም ዳቦ ሰርቀህ ነበር?" ልጁ - እያፈረ "አዎን ሰርቀአለሁ" ዳኛው - "ለምን?" ልጁ - "አስፈልጎኝ" ዳኛው - "መግዛት አትችልም ነበር?" ልጁ - "ገንዘብ አልነበረኝም" 🙄 ዳኛው - "ከቤተሰብህ ለምን አትወስድም?" ልጁ - "እናት ብቻ ናት ያለችኝ፥ እሷም በጠና ታምማ እቤት ተኝታለች" ዳኛው - "ምንም ስራ የለህም?" ልጁ - "መኪና እጥበት እሰራ ነበር፥ ነገር ግን እናቴን ለማስታመም አንድ ቀን ከስራ ስቀር አባረሩኝ" ዳኛው - "ሌሎች እንዲረዱ አልጠየቅህም?" ልጁ …
ማንም አያምንብህም !! አንተ ግን በአላማህ ካመንክ በቂ ነው::ሁኔታው ላይ የስኬት ፍንጭ ባይኖርም መልፋትህን ቀጥል:: - ያንተ አላማ ላንተ አይደለም::ያንተ አላማ ካንተ ውጪ ላሉ ሰዎች ነው:: - ባንተ ማቆም ብዙ ሰው ይቆማል::ባንተ መቀጠል ብዙ ሰው ይቅጥላል:: - እነዚህን እንደ ፀሐይ የሚያበሩ ታዳሚዎች ሳይ በእነዚያ ጨለማ ጊዚያቶች ባላቆመው ማንያዘዋል እና እርሱን በረዳው አምላክ እኮራለው:: - በህልሜ አምናችሁ ስለተገኛችሁ አመሰግናለሁ::ሁላችሁም ራሳችሁን አውቃችሁ ህልማችሁን እስከምትኖሩ ድረስ ትምህርቱን አናቆምም::- - ሳምንት ሰኞ እንገናኝ!! በቀጣይ እሁድ ብቻ አይኖረንም!! - ከመድረኩ በስተጀርባ ለረዳችሁኝ ወዳጆቼ ተባረኩልኝ!!
እነዚህ ልጆች የሚጠይቁት ጥያቄ ቻሌንጅ አድራጊ ነው! - አንዲት ታዳጊ "ለብቻችን ስንሆን እንዴት ሊገባን ይችላል?" ስትል ጠየቀችን:: - በሚያሳዝን ሁኔታ ስለአእምሮ አሰራር እና መንፈሳዊ ሀይላችን በትምህርት ቤቶቻችን አይነገርም:: - እያንዳንዱ ህፃን ውስጥ የተደበቀ ታላቅ ሰው አለ::አለማችን ላይ ካሉ ታላላቅ ሰዎች እና ፈጠራዎችም ይበልጣል::እውነተኛ ትምህርት ያንን መንፈሳዊ ሀይል አሰራሩን ለትውልዱ ማስተማር ነው:: - አስሮክ አካዳሚ ሀና ማርያም
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @manyazewal_eshetu. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 1,137,886 of 1,480,975entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“manyazewal motivational speech” (@manyazewal_eshetu), 2,764 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/manyazewal_eshetu.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.