አምስት የሚሊሻ አባላት ጀብደኛዋን እስቴ ዴንሳ ብርጌድን ተቀላቀሉ‼️ ነሐሴ 01/2018/ አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ የአገዛዙን ሚሊሻ በማፍረስ ላይ ነው ። የታሪካዊ ጠላታችን የሆነው የአንባገነኑ የብልፅግና ስርዓት ሲያገለግሉ የነበሩ የሚሊሻ አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ ሰጥተዋል። በአማራን ህዝብ ላይ ዘርፈ ብዙ ጥቃት በመፈጸም ላይ የሚገኘው የብልጽግናው አገዛዝ በየቀኑ መፍረሱን ቀጥሎበታል ።ስለሆነም በዛሬው ዕለት ነሐሴ 01/2018 ዓ.ም ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ብርጌዷን የተቀላቀሉት የአገዛዙ አባላትም:- 1ኛ .ደሳለኝ መስፍን 2ኛ. ይገርማል…

Channel
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
@httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Cite this entry
2,571subscribers
+22 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1002561499479 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @httpsuYkZrGfSZrNjNjFk |
| Created | Between 1 March 2025 and 31 July 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 September 2026 |
| Measurements held | 10 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 September 2026 |
| On Telegram | t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Sept 2026, 23:20 | 2,571 | +10 |
| 30 Aug 2026, 18:35 | 2,561 | -3 |
| 28 Aug 2026, 00:22 | 2,564 | +10 |
| 25 Aug 2026, 06:37 | 2,554 | -13 |
| 22 Aug 2026, 05:28 | 2,567 | +16 |
| 18 Aug 2026, 23:43 | 2,551 | -6 |
| 11 Aug 2026, 23:17 | 2,557 | +6 |
| 8 Aug 2026, 13:12 | 2,551 | +2 |
| 7 Aug 2026, 17:18 | 2,549 | no change |
| 7 Aug 2026, 17:03 | 2,549 | first reading |
Engagement
9 posts held, back to 7 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 9 posts for this entry, the most recent from 7 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 39s
- Average length
- 39s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
16 reactions across 5 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 43.8% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👏 | 7 | 43.8% | |
| 😭 | 5 | 31.3% | |
| ❤ | 4 | 25.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 5 of the 9 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 16 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 9 most recent posts we hold, published 7 August 2026 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
Photo, posted without a caption
#_ሻለቃ_አመራሮች_መሀል_አስቴሪዮ ከተማ_በመግባት ሁለት ክላሽ ማርከው ወጥተዋል። ========================= ........ነሐሴ 01/2018 ዓ.ም በዛሬው እለት የአስቴሪዮ ከተማን ህዝብ ያስመረሩ የተዘጉ የንፁሀንን ቤቶችን ቁልፍ በመስበር እየከፈቱ ዝርፊያ በመፈፀም መሸከም ያልቻሉትን በመሰባበር ከፍተኛ ውንብድና ሲፈፅሙ መቆየታቸውን የተረዳው 54ኛ ክ/ጦር በቅርብ ርቀት በመከታተል መሀል ከተማ ድረስ በመግባት የህዝባችን እንግልት ያሳሳባቸው የሻለቃ አመራሮች 1.ታዘብ አንሙት 2.ዘሪሁን ሀይሉ እና 3.ያብባል ወርቁ ሁለት የአብይ አገልጋይ የሆኑ መከላከያወች ላይ እርምጃ በመውሰድ 2 (ሁለት) ክላሽ ማርከው ይዘው መውጣት ችለዋል። የአፋብን ቴዎድሮ…
የምርቃት ዜና!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ 102ኛ ኮር የህክምና ቡድን ሰልጣኞችን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ። ዛሬ ነሐሴ 01/2018 ዓ/ም የ102ኛ ኮር ለሁለት ተከታታይ ወር ከ3 ክፍለጦሮች የተወጣጡ የመጀመሪያ ረዳት ባለሙያዎችን በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ የኮር አመራር በተገኙበት ለሶስተኛ ጊዜ በብቃት አስመረቀ። ጀብደኛው የ102ኛ ኮር ከዚህ በፊት በሁሉም ክፍለጦሮች ብቁ የሆኑ የህክምና ባለሙያዎችን በማሰልጠን ከፍተኛ የሆነ የህክምና ወጭን በመቀነስና የሰራዊታችን የጀርባ አጥንት በመሆን ተስፋ የተጣለበት መሆኑ ይታወቃል። በአገዛዙ የብልፅግና ካድሬዎች አማካኝነት የአማራ ህፃናትና አዛውንቶ…
❤2👏1
Photo, posted without a caption
እኛ በጊዜያዊ የፖለቲካ ማዕበልና በአሉባልታ ነፋስ የምንናጋ ማኅበረሰብ አይደለንም፤ ምክንያቱም ክብራችንና ማንነታችን በፋኖ አጥንትና ደም የተገነባ፣ ስሩ በጥልቅ የታሪክ አፈር ውስጥ የሰመጠ ጽኑ ዓለት ነውና። አማራነትን እንደ ጉድለት ወይም እንደ ድክመት ለሚያየው የታሪክ ዕውርነትና የሐሳብ ድህነት ምላሻችን ፋኖ ነው፤ እርሱ የትላንትናው ተጋድሎ፣ የዛሬው ጽናትና የነገው ታላቅነታችን እውነተኛና ሕያው ምስክር ነው! "የአማራ ልጅ በማንነቱ አንገቱን እንዲደፋና እንዲሸማቀቅ የሚመኝ ኃይል ካለ፣ ከጀርባው የተሰለፈውን፣ ለክብሩና ለነፃነቱ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠውን የፋኖን የጀግንነት ማዕበልና የማይበገሬነት ምንነት ፈጽሞ ያላወቀ ብቻ ነው። #Dave #Amhara
👏3
የአርበኛ የረመጡ ደጀን አሸብር ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም የማትረሳ ዝክረ ሰማዓታት አማራን አጠፋለሁ ብሎ በቅጀት የተነሳዉ የብልፅግና ሰራዊት ጎንደርን ከተማን በመድፋ በታንክ በዙ23 በሞርተር በድሽቃ በብሬን አገር ሰላም ብሎ በተቀመጠበት ህዝቡ ያላሰበዉ ዶፍ ወረደበት ቅርሶች ተንቀጠቀጡ ቤተክርሲቲያ መስጊዶች ተደበደቡ ህፃናት አዛዉን ተደናገጡ ምኑ ማት መጣ በማለት ተጨነቁ ነበልባሉ ፋኖ አያቶቹ የገነቧት ከተማ የቱሪስ መዳረሻ የሆነችሁ ከተማ እንዲህ በአንድ ፍሽሽት የብልፅግና መንግስት ነኝ በሚል አካል ስትፈርስ ህዝቦቿ ሲጨፈጨፉ ማን ቁሞ ያያል በማለት ጀግና የአማራ ልጅ መሳሪያዉን ወልዉሎ ትጥቁን አንስቶ ለ7 ቀን ከለሊት አንገት ላንገት ተናነቀ …
😭5❤1
Photo, posted without a caption
❤1
ሠበር ሰበር ሠበር የድል ዜና !!! ጀብደኛው ምኒሊክ ዕዝ ወግድ ወረዳ ላይ ድል ተቀናጀ ! አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒሊክ ዕዝ 15 ኮር 45ኛ (የመብረቅ) ክፍለ ጦር በዛሬው ዕለት ማለትም በ ዐ1 / 12 / 2018 ዓ.ም ራሱን ጥምር ጦር ብሎ በሚጠራው ሠራዊት ከቀኑ 4፡00 ጀምሮ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በማድረግ እያሽመደመዱት ይገኛሉ ። ውጊያው እንደቀጠለ ሲሆን በጠላት ላይ ቀላል የማይባል ቁሳዊና ሠብአዊ ጉዳት አድርሰውበታል ። እስካሁን የደረሰን መረጃ እንደሚያመላክተው አብዛሀኛው የተደመሰሰ ሲሆን ቁስለኛውን እያንጠባጠበ በመሼሽ ላይ የሚገኘው ጠላት ገሚሡ ምርኮ በምርኮ ሆኗል ። ውጊያው ሲጠናቀቅ መረጃዉን አጠናቅረን እንመለስበታለን ።
👏3
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @httpsuYkZrGfSZrNjNjFk. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea” (@httpsuYkZrGfSZrNjNjFk), 2,571 subscribers as measured 7 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.