10 Jun 2026, 14:54 UTC161 views11 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00
የዕለተ ረቡእ የአደብ ተከታታይ ትምህርት ክፍል - 4
الْأَدَبُ الثَّالِثُ: سَمِّ اللهَ فِي ابْتِدَاءِ أَكْلِكَ وَشُرْبِكَ قَائِلًا (بِسْمِ اللهِ)، وَكُلْ بِيَمِنِكَ، وَكُلْ مِمَّا يَلِيكَ، فَإِذَا فَرَغْتَ فَالْعَقْ أَصَابِعَكَ، وَقُلِ (الحَمْدُ للهِ).
ሶስተኛው፦ መመገብ ወይም መጠጣት ስትጀምር “ቢስሚላህ” በማለት የአላህን ስም አውሳ፤ በቀኝ እጅክ ተመገብ/ጠጣ፤ ፊት ለፊትክ ካለው ብላ፤ ስትጨርስ ጣቶችህን ላስ፤ “አልሐምዱ ሊላህ” በል።
ማብራሪያ፦ ይህ አደብ የአመጋገብ አደብ በመባል የሚጠራ ሲሆን በውስጡ ስድስት(6) ነጥቦችን ይዟል;
…
❤5👍3🥰3
5 Jun 2026, 04:40 UTC162 views12 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00
የማለዳ መልእክት
#25
የሐጅ ምንዳን የሚያስገኙ ተግባራት 7(የመጨረሻ)
በረመዷን ዑምራህ ማድረግ
عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا، قَالَ: لَمَّا رَجَعَ النَّبِيُّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ مِنْ حَجَّتِهِ قَالَ لِأُمِّ سِنَانٍ الأَنْصَارِيَّةِ: «مَا مَنَعَكِ مِنَ الحَجِّ؟»
قَالَتْ: أَبُو فُلاَنٍ - تَعْنِي زَوْجَهَا - كَانَ لَهُ نَاضِحَانِ حَجَّ عَلَى أَحَدِهِمَا، وَالآخَرُ يَسْقِي أَرْضًا لَنَا،
قَالَ: «فَإِذَا كَانَ رَمَضَانُ ا…
🥰7👍3❤2
4 Jun 2026, 04:19 UTC109 views12 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00
የማለዳ መልእክት
#24
የሐጅ ምንዳን የሚያስገኙ ተግባራት - 6
ከግዴታ ሰላት ቡሀላ እነዚህን ዚክሮች ማለት
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، أَنَّ فُقَرَاءَ الْمُهَاجِرِينَ أَتَوْا رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَقَالُوا: ذَهَبَ أَهْلُ الدُّثُورِ بِالدَّرَجَاتِ الْعُلَى، وَالنَّعِيمِ الْمُقِيمِ.
فَقَالَ: «وَمَا ذَاكَ؟»
قَالُوا: يُصَلُّونَ كَمَا نُصَلِّي، وَيَصُومُونَ كَمَا نَصُومُ، وَيَتَصَدَّقُونَ وَلَا نَتَصَدَّقُ،…
🥰5👍4❤3
3 Jun 2026, 04:39 UTC95 views10 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00
የማለዳ መልእክት
#23
የሐጅ ምንዳን የሚያስገኙ ተግባራት - 5
ዒልምን ለመማር/ለማስተማር ወደ መስጂድ መሔድ
عَنْ أَبِي أُمَامَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: "مَنْ غَدَا إِلَى الْمَسْجِدِ لَا يُرِيدُ إِلَّا أَنْ يَتَعَلَّمَ خَيْرًا أَوْ يُعَلِّمَهُ، كَانَ لَهُ كَأَجْرِ حَاجٍّ تَامٍّ حِجَّتُهُ"رواه الطبراني والحاكم.
ከአቢ ኡማማህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተላለፈው፤ ከነቢዩﷺ አስተላልፈው እንዲህ አሉ። «መልካምን ነገር ለመማር ወይም ለማስተማር ብቻ አ…
👍7🥰2❤1
2 Jun 2026, 14:29 UTC92 views10 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00
የዕለተ ማክሰኞ የፊቅህ ተከታታይ ትምህርት - 5
የሰላት ምእራፍ
ሰላት ማለት፦ በውስጡ ንግግር እና ተግባርን የያዘ በተክቢረተል ኢሕራም ተጀምሮ በተስሊም የሚጠናቀቅ ዒባዳ ነው።
በነቢዩ ኡመት(ህዝብ) ላይ 5 ሰላቶች በግዴታነት የተደነገጉ ሲሆን; እነሱም፦
ፈጅር፦ ሁለት ረከዓ ይሰገዳል
ዙህር፦ አራት ረከዓ ይሰገዳል
ዐስር፦ አራት ረከዓ ይሰገዳል
መግሪብ፦ ሶስት ረከዓ ይሰገዳል
ዒሻእ፦ አራት ረከዓ ይሰገዳል
#ሰላትን የተወ ሰው;
አንድ ሰው ሰላትን ትቷል የሚባለው፦
ከአምስቱ
ሰላቶች አንዱን ሰላት ሆን ብሎ ካልሰገደ፤ ሶስቱን ሰላቶች ሆን ብሎ ካልሰገደ፤ አምስት ወቅት ሰላት(የአንድ ቀን) ሆን ብሎ ካልሰገደ፤ የአንድ ሳምንት ሰላት ሆን ብሎ ካልሰገደ፤ የ…
❤6👍3🥰1
2 Jun 2026, 08:28 UTC78 views6 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00
የማለዳ መልእክት
#22
የሐጅ ምንዳን የሚያስገኙ ተግባራት - 4
ፈጅርን በጀመዓ ሰግዶ ፀሀይ እስከምትወጣ ዚክር እያረጉ መቆየትና ሁለት ረከዓ መስገድ
عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «مَنْ صَلَّى الْغَدَاةَ فِي جَمَاعَةٍ ثُمَّ قَعَدَ يَذْكُرُ اللَّهَ حَتَّى تَطْلُعَ الشَّمْسُ، ثُمَّ صَلَّى رَكْعَتَيْنِ كَانَتْ لَهُ كَأَجْرِ حَجَّةٍ وَعُمْرَةٍ، تَامَّةٍ تَامَّةٍ تَامَّةٍ»
(رواه الترمذي)
ከአነስ ኢብኑ ማሊክ በተላለፈ ሐዲስ እን…
👍4❤1🥰1
1 Jun 2026, 14:10 UTC80 views13 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00
የዕለተ ሰኞ የዓቂዳ ተከታታይ ትምህርት ክፍል - 5
نواقض الإسلام - እስልምናን የሚያበላሹ
ተግባራት
النَّاقِضُ الثَّالِثُ: مَن لَّمْ يُكَفِّرِ الْمُشْرِكِينَ أَوْ شَكَّ فِي كُفْرِهِمْ أَوْ صَحَّحَ مَذْهَبَهُمْ كَفَرَ إِجْمَاعًا.
3ኛው እስልምናን የሚያበላሽ ተግባር:
“ሙሽሪኮችን የማያከፍር፤ ወይም ካፊር መሆናቸውን የተጠራጠረ፤ ወይም መንገዳቸውን ትክክል ነው ያለ; በዑለሞች ስምምነት መሰረት ይከፍራል።”
ይቀጥላል….
#ይህ እስልምናን የሚያበላሽ ተግባር በውስጡ ሶስት ነገሮች ይዟል;
#1ኛ. «مَن لَّمْ يُكَفِّرِ الْمُشْرِكِينَ» ሙሽሪኮችን የማያከ…
🥰5❤4👍4
28 May 2026, 17:57 UTC112 views17 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00
📌 التَّكْبِيرُ الْجَمَاعِيُّ دُبُرَ الصَّلَوَاتِ عِنْدَ عُلَمَاءِ الْمَالِكِيَّةِ:
قَالَ الْحَطَّابُ: (وَأَمَّا مَا يَفْعَلُهُ بَعْضُ النَّاسِ الْيَوْمَ أَنَّهُ إِذَا سَلَّمَ الْإِمَامُ مِنْ صَلَاتِهِ كَبَّرَ الْمُؤَذِّنُونَ عَلَى صَوْتٍ وَاحِدٍ عَلَى مَا يُعْلَمُ مِنْ زَعَقَاتِهِمْ، وَيُطَوِّلُونَ فِيهِ، وَالنَّاسُ يَسْتَمِعُونَ إِلَيْهِمْ وَلَا يُكَبِّرُونَ فِي الْغَالِبِ، وَإِنْ كَبَّرَ أَحَدٌ مِنْهُمْ فَهُوَ يَمْ…
👍6🥰6❤5
27 May 2026, 17:50 UTC105 views11 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00Photo
Photo, posted without a caption
❤6🥰4👍1
26 May 2026, 16:13 UTC107 views10 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00Photo
Photo, posted without a caption
🥰6❤3👍1
26 May 2026, 14:01 UTC97 views12 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00
የዕለተ ማክሰኞ የፊቅህ ተከታታይ ትምህርት - 4
#ትጥበት
ማለት፦ ሸሪዓው በደነገገው መልኩ ሰውነት ላይ ውሀን መጠቀም ነው።
ትጥበትን ግድ የሚያደርጉ ነገሮች
ከሶስቱ አንዱ የተከሰተበት/ባት ሰው/ሴት ትጥበት ግድ ይለዋል/ይላታል።
1ኛ የዘር ፈሳሽ መፍሰስ
2ኛ ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ
3ኛ ሀይድ/ የወሊድ ደም(ኒፋስ) መፍሰስ
የዉዱእ እና ትጥበት ጥቅሞች
የዉዱእ እና ትጥበት ጥቅሞች ብዙ ናቸው፤ ዋና ዋናዎቹም፦
1. እስልምና መንፈሳዊም አካላዊም ንፅህናን የያዘ መሆኑን ያሳያል
2. ወንጀልን ያስምራል
3. የሰውነት ጤና እና ንፅህና እንዲሁም ንቃትን ይሰጣል
4. ከአላህ ጋር በምንገናኝ ጊዜ ባማረ ሁኔታ ላይ ሆነን እንድንገናኝ…
🥰5❤4👍3
26 May 2026, 10:53 UTC78 views11 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @fawaid_00
የማለዳ መልእክት
#21
የሐጅ ምንዳን የሚያስገኙ ተግባራት - 3
ለወላጆች መልካምን መዋል
عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ: أَتَى رَجُلٌ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَقَالَ: إِنِّي أَشْتَهِي الْجِهَادَ وَلَا أَقْدِرُ عَلَيْهِ، قَالَ: «هَلْ بَقِيَ مِنْ وَالِدَيْكَ أَحَدٌ؟» قَالَ: أُمِّي، قَالَ: «فَاتَّقِ اللَّهَ فِيهَا، فَإِذَا فَعَلْتَ ذَلِكَ فَأَنْتَ حَاجٌّ، وَمُعْتَمِرٌ، وَمُجَاهِدٌ».
(رواه أبو يعلى و…
❤4👍4🥰3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @hidaya_multi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.