ከ ዝሙት አፅዱኝ… ~ • ማዒዝ ኢብኑ ማሊክ የሰው ልጅ ነውና ተሳሳተ፤ ሸይጧን አሸነፈውና ዝሙት ላይ ወደቀ። ወንጀሉን ማንም አላየበትም፤ ሌሊቱ ሰወረው፣ አላህም ነውሩን ሸፈነለት። ነገር ግን የማዒዝ ህሊና ሰላም ሊሰጠው አልቻለም። ምድሪቱ በሰፊው ጠበበችው። «እንዴት አላህን በዚህ ወንጀል እገናኘዋለሁ?» የሚለው ሀሳብ እንቅልፍ ነሳው። የማዒዝ ነፍስ መዳንን ፈለገች። ዱኒያ ላይ ተቀጥቶ አሊያም ነፅቶ ወደ አኼራ መሄድን መረጠ። እግሮቹ ወደ ነብዩ (ሰለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም) መስጂድ እየመሩት፣ ልቡ ግን በፍርሃት እና በተስፋ መሃል ትናወጥ ነበር። ማዒዝ ወደ ነብዩ (ሰለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም) ገባ። ከፊታቸው ቆመ። የውስጡን እሳት ለማብረድ እንዲህ ሲል ተማፀነ፡-…

Channel
HAppy Mûslimah
@heppymuslim29
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
5,721subscribers
-92 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001355111904 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @heppymuslim29 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 25 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 25 August 2026 |
| On Telegram | t.me/heppymuslim29 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 25 Aug 2026, 18:07 | 5,721 | -18 |
| 22 Aug 2026, 15:56 | 5,739 | -24 |
| 18 Aug 2026, 20:26 | 5,763 | -10 |
| 16 Aug 2026, 05:29 | 5,773 | -11 |
| 13 Aug 2026, 01:16 | 5,784 | -11 |
| 10 Aug 2026, 06:50 | 5,795 | -15 |
| 7 Aug 2026, 08:10 | 5,810 | -3 |
| 6 Aug 2026, 13:16 | 5,813 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 4 November 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 9 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 23 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
በአውስትራሊያ የሚኖር አንድ አዛውንት በሰላም ተኝተው ሳለ፣ የኢድ አል-ፊጥር የተክቢራ ድምፅ ከእንቅልፋቸው ይቀሰቅሳቸዋል። አዛውንቱ በድምፁ ተረብሸውና ተበሳጭተው፣ ድምፁን እንዲያጠፉ ቅሬታቸውን ለማቅረብ ወደ መስጂዱ አመሩ። ▪️መስጂዱ እንደደረሱ ግን ያልጠበቁት ነገር ገጠማቸው። የመስጂዱ ኢማምና የጀመዓው አባላት በታላቅ አክብሮትና ትህትና ተቀበሏቸው። እንዲህም አሏቸው፦ "ስላስቸገርንዎት በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን፤ ከዚህ በኋላ እንዲህ ዓይነት ችግር እንዳይደገም ቃል እንገባልዎታለን።" አዛውንቱ በዚህ መልካም አቀባበልና ትህትና ልባቸው ተነካ። ወዲያውኑ ስለ እምነቱ የበለጠ ለማወቅ ፈልገው ከኢማሙ ጋር ለመቀመጥ ጠየቁ። ኢማሙም ስለ እስልምና ምንነት፣ ስለ…
ኸውለት ቢንት አል-አዝወር **** ኻሊድ ኢብን ወሊድ (ረ.ዐ) በአንድ ወቅት ከሮማውያን ጋር በተደረገው ውጊያ የሙስሊሞችን ሰልፍ በማስተካከል ላይ ሳለ አንድ ሙሉ ሰውነቱን እና ፊቱን በአረንጓዴ ጨርቅ የተሸፈነ ተዋጊ ከሰልፉ ፊት ለፊት ተመለከተ፡፡ የሙስሊሞችንም ሰልፍ እየመራ የሮማውያኑን ጦር ከፍተኛ ጉዳት ያደርስበት ጀመር፡፡ ከሙስሊሞች ጦር ውስጥም የተሸፋፈነውን ሰው የሚያውቀው አንድም ሰው አልተገኝም፡፡ በውጊያው መሃልም ከሙጃሂድ ወንድሞቹ አይን ተሰወረ፡፡ ውጊያው ሲቀዘቅዝም ከሮማውያኑ መሃል በደም የተነከረ ሰይፉን ይዞ ወጣ፡፡ ራፊዕ ኢብን ኡመይራ (ረ.ዐ) በወቅቱ ከሙስሊሞች ጦር ጋር ነበር፡፡ ክስተቱንም እንዲህ ሲል ይተርካል፡- “በውጊያ ውስጥ እያለ…
ሸይኹ በሚያስተምርበት መስጂድ ውስጥ ሰዎች የሚሰጡትን ክብር እንድትመለከት ሚስቱን አስከትሎ ሄደ። በምላሷ ትወጋው ስለነበር አዛዋን ለማስቆም መሆኑ ነው።….. መስጂድ ውስጥ ሚንበር ላይ ቆሞ ሲያስተምር ዋለ። እቤት ሲመለሱ ሃሳቧን ጠየቃት። «ሁሉም ሰው ዝም ብሎ በዒባዳ ተመስጦ ነበር። አንተ ብቻ ስትለፈልፍና ስትንቀለቀል ነበር።ሰዎች በተዋዱዕ መሬት ላይ ሲቀመጡ ጉረኛው አንተ ግን ከፍታ ቦታ ላይ ራስህን ቆልለህ ቆመሀል!»…ልክ ልኩን ነገረችዋ¡ @heppymuslim29
‹‹መሞትህ ነው›› አሉት ገጠሬውን። ‹‹ከዝያ የት ነኝ?›› ብሎ ጠየቀ። ‹‹እጌታህ ዘንድ›› ቢሉት... ‹‹ታድያ መልካም ሁላ ተሱ ዘንዳ ይገኝ የለ! ምን አስፈራኝ!›› #ተስፋ ‹‹ዱዓው ተቀባይ የሆነን ሰው ታውቃለህ›› ብለው ጠየቁት። ‹‹አላውቅም፤ ግና ዱዓን የሚቀበል ጌታ አውቃለሁ›› አላቸው። #እምነት ሰሓቢዩ ዘንዳ አንዱ መጥቶ ጠየቀ፦‹‹ቂያም ቀን ማን ነው ሞጋቻችን?›› ‹‹አላህ›› ሰሐቢዩ መለሰ። ‹‹እንግዲህ ድነናላ!›› ብሎት ሄደ። #ጥልቅ_ተስፋ ወጣቱ ሞት አፋፍ ላይ ሁኖ ሲያጣጥር እናት ታለቅሳለች፦‹‹እማ! የቂያም ለት ሂሳብ ተሳሳቢዬ አንች ብትሆኚስ፤ ምን ታደርጊኛለሽ? ›› ጠየቃት። ‹‹ስለማዝንልህ ይቅር እልሀለው !›› ‹‹ካንቺ በላይ ወደሚ…
ከኢሻ ሶላት ቡሀላ ወደ ቤቱ ተመለሰ ልጆቹም ተኝተው አየ፣ ለሚስቱም ልጆቹ ሰግደዋል? እንዴ ብሎ ጠየቃት እሷም፦ምግብ ስላልነበረ አባብዬቸው ተኙ አልሰገዱም እሱም፦ ቀስቅሻቸው አላት እሷም፦ የእገሌ አባት ሆይ …!!ከቀሰቀስኳቸው ከረሀብ የተነሳ ያለቅሳሉ የሚበላ ደሞ የለም! አለቺው እሱም፦ አድምጪኝ: ከኔ የሚጠበቀው እንዲሰግዱ ማዘዝ ነው…እርዚቃቸው ከኔ አይደለም ፣ቀስቅሻቸው እርዚቃቸው ከአላህ ነው ! አላህም እንዲህ ይላል (ቤተሰቦችህንም በስግደት እዘዝ ፣በእሷም ላይ ዘውትር ፅና ፣ሲሳይን አንጠይቅህም ፣እኛ እንሰጥሀለን ፣ መልካሚቱ መጨረሻ ለጥንቅቆቹ ናት ) እናቲቱም እጅ ሰጠችና ቀሰቀሰቻቸው ሰግደው እንደጨረሱም የቤታቸው በር ተንኳኳ ፣ ከዛም ሲከፍቱት ከ…
ተራዊሕ አምሽተን ስንገባና ደክመን ስንወድቅ ዘጠኝ እና አሥር ሰዓት አካባቢ ገላን ከፍራሽ ማላቀቅ ትልቅ ጉልበት ይጠይቃል። ለሱሑር እንደመነሳት የሚከብድ ነገር የለም። በመሆኑም ብዙዎቻችን ያለ ሱሑር መፆምን በወደድን። ግና ሱናዉን አስበንና በረካዉን ለማግኘት ብለን እየታገልን እንነሳለን። ዐይናችን ሳንከፍት የምንበላ ሁሉ አለን። ከሱሑር በኋላ እስከ ሱብሒ ያለው ሰዓት አጭር ቢሆንም ለብዙዎቻችን ይረዝምብናል። ግና ከፊቱ ያለዉን የግዴታ ሶላት ሳይሰግዱ መተኛት ቁጭትን የሚያስከትል በመሆኑ እንቅልፋችንን እየታገልን በኢስቲግፋርና ቁርአን በመቅራት እንቆያለን ። ገና ለሱብሒ ሶላት እንደቆምን ከሶላቱ በኋላ ያለው ጣፋጭ እንቅልፍ ይታወሰናል። ያ እንቅልፍ ዱንያ…
ረመዷን ውስጥ የሚደረግ ዑምራ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከሐጅ ሲመለሱ ለኡሙ ሲናን (ረ.ዐ.) “ለምንድነው ከኔ ጋር ሐጅ ያላደረግሽው?” አሏት። “ባለቤቴ ሁለት ግመሎች ነበሩት። አንዱን ተሳፍሮ ሐጅ ሄደበት፤ ሁለተኛው ደግሞ አገልጋያችን ውሃ የሚያመላልስበት ነው፡፡” አለቻቸው። እንዲህ አሏት፡- “በረመዷን ውስጥ የምትደረግ ዑምራ ከኔ ጋር ሐጅ ማድረግን ትስተካከላለች። ” የሐጅ ምንዳን ትስተካከላለች ማለታቸው ነው። ነገር ግን ሰውዬው ሐጅ አደረገ ማለት አይደለም። አላህ ምንዳን የሚያነባብራቸው ጊዜያት አሉ። ልብ ብላችሁ ተጠቀሙባቸው። @heppymuslim29
የኢፍጧር ሰዓት እንዲህ በል! 👈ذَهَبَ الظَّمَأُ، وَابْتَلَّتِ العُرُوقُ، وَثَبَتَ الأجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ ➜ጥማት ተወገደ ➜የደም ሥሮች ረጠቡ ➜የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋገጠ @heppymuslim29
ልጅ እያለሁ ነው ያው ልጅ እያለሁ ማለት በደምብ ልጅ እያለሁ...የረመዳን ወር ከመግባቱ በፊት መስጂድ ላይ ባለው ወከባ እና ርብርብ ብቻ የወሩን ክቡርነት ተረድተናል፤ እናም ይህ ክቡር ወር ከመግባቱ ቀናቶች ሲቀሩት ኡስታዛችን ሰብሰብ አደረገን እና ስለ ፆም ህግጋትን በልጅኛ አንደበት ያብራሩልን ጀመር "ማንኛውም የሚበላና የሚጠጣ ነገር ፆምን ያጠፋል እሺ፣ያው ረስታቹ ከበላችሁ ግን ችግር አይኖረውም" ውብ ፈገግታ እየቸሩን ስለ ወሩ በደምብ ያወጉና እኛም ስንናፍቀው ቀናቶች የአመታት ያህል እየረዘሙብንም ቢሆን ከወሩ ዘለቅን ረመዳን 1 ብሎ በተራዊህ ጅማሮውን አበሰረ ኢላሂ!! የዛን ግዜ ደስታ የሆነ ለየት ያለ ስሜት ነበረው። ተራዊሁ ተገባዶ ወደ መፆም አ…
👉 ተራዊሕ ላይ ቁርአን ይዞ መከታተል የሸይኽ ፈውዛን ፈትዋ ↙️ https://t.me/AbuImranAselefy/8443 ➲ ብዙ ሰዎች በተራዊሕ ሶላት ላይ ኢማሙ ሲያሰግድ ቁርኣን ይዘው ይከታተላሉ። ይህ ተግባር በሶላት ውስጥ አንድ ሰው ማድረግ ያለበትን ተግባሮች ይቃረናል። ➪ አንድ ሰው በሚሰግድ ጊዜ የቀኝ እጁን መዳፍ በግራ እጁ ሳአት ማሰሪያ ላይ ደርቦ ደረቱ ላይ ማድረግ ይኖርበታል። ይህ ከሶላት ሱናዎች አንዱ ነው። እንደዚሁ በሚቆምበት ጊዜ ስጁድ የሚያደርግበትን ቦታ መመልከት አለበት ይህም ሱና ነው። ➧ ኢማሙ በሚቀራበት ጊዜ ማዳመጥ አለበት ይህም ዋጂብ ካልሆነ ሱና ነው። ሌላው ሶላት ላይ ሆኖ አላስፈላጊ እንቅስቃሴ ማድረግ የለበትም። ቁርኣን ይዞ የሚ…
አቅጣጫችሁን የምትወስኑበት…ወኔያችሁን የምታድሱበት…ለአሏህ ብላችሁ ቆርጣችሁ የምትነሱበት…ከቁርዓን ጋር ትስስራችሁን የምታሳምሩበት… Turning point የሆነ ረመዳን ያድርግላችሁ REMEDAN MUBARAK. @heppymuslim29
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @heppymuslim29. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“HAppy Mûslimah” (@heppymuslim29), 5,721 subscribers as measured 25 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/heppymuslim29.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.