*☞#ካህኑ ለምን በእጁ ያሳልመናል?* የካህኑን እጅ መሳለም፦ አንዳንድ ሰዎች ካህኑ ለምን በእጁ ያሳልመናል ይላሉ።ነገርግን ሚስጢሩ ይሄ ነው የካህኑ እጅ እኮእሳታዊያን የሆኑ መላዕክት መንካት የማይቻላቸውን ቅዱስሥጋውን ክቡር ደሙን የዳሰሰበት ነው። በቅዳሴ ላይ ቅዱስሥጋውን መንካት የሚችለው ዋናው ካህን ብቻ ነው ፤ ሁለተኛውካህን እንኳን መንካት አይችልም። ቅዱስ ሥጋውን ክቡርደሙን የዳሰሰበት ስለሆነም ካህኑ በእጁ ያሳልመናል እኛም የተቀደሰውን የጌታ ስጋና ደም የተዳሰሰበት እጅ እየተሳለምን የቅዳሴው በረከትና የአምላካችን ምህረት በእኛ ላይ እንዲሆን አሜን አሜን እንላለን።ድንቅ መለኮታዊ ሚስጢር ማለት እንዲህ ነው..አንሥኡ እደዊክሙ ቀሳውስ ፦ ዲያቆኑ ይህን በ…

Channel
✞ ሐይማኖተ አበዉ ✞❖
@haymanoteabew
On this record: Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
2,618subscribers
-19 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001146471052 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @haymanoteabew |
| Created | Between 1 July 2016 and 29 February 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 3 September 2026 |
| Measurements held | 10 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 3 September 2026 |
| On Telegram | t.me/haymanoteabew |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 3 Sept 2026, 09:03 | 2,618 | -4 |
| 30 Aug 2026, 17:46 | 2,622 | -1 |
| 27 Aug 2026, 10:47 | 2,623 | -3 |
| 24 Aug 2026, 03:46 | 2,626 | -2 |
| 20 Aug 2026, 02:17 | 2,628 | -2 |
| 16 Aug 2026, 20:04 | 2,630 | -3 |
| 13 Aug 2026, 12:38 | 2,633 | -3 |
| 7 Aug 2026, 06:27 | 2,636 | -1 |
| 6 Aug 2026, 16:00 | 2,637 | no change |
| 6 Aug 2026, 15:57 | 2,637 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 April 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 March 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
+++ ጸልየህ ልታደርገው ትችላለህ? +++ ማልዶ ቤተ ክርስቲያን ተሳልሞ ወደ ሥራ የሚሄድ አንድ መንፈሳዊ ሰው በጉዞው ከሌላ መንገደኛ ሰው ጋር ይገናኛል። ጥቂት እንደ ተጨዋወቱ ይህ በመንገድ ያገኘው ሰው ከደረት ኪሱ የሲጋራ ፓኮ በማውጣት አንዱን መዝዞ እንዲወስድ ይጋብዘዋል። ያም መንፈሳዊ ሰው "አይ ይቅርብኝ" ሲል እምቢታውን ገለጸ። ባለ ሲጋራውም "ኃጢአት ነው ብለህ ስላሰብህ ነው እምቢ ያልከኝ? ማጨስ እኮ ከአስጨናቂዋ ሕይወት ፋታ ለመውሰድና ራስን ዘና ለማድረግ ይረዳል። ግድ የለህም አንዱን ሞክር" እያለ ሊያግባባው ጣረ። በመጨረሻም መንፈሳዊው ሰው "ግድ የለም ለእኔ ይቅርብኝ። ባይሆን አንተ ይጠቅመኛል ካልህ በቃ ሲጋራውን ከመለኮስህ በፊት አንድ "አ…
አንድ ቀን ወደ ወዘመክር ቤተ መፃህፍ እየሔድኩ ሳለሁ የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ግንብ ስር የተቀመጡ የሽበት ዘውድ የደፉ አንድ አዛውንት ቀልቤን ሳቡኝ።ሰወች እንዲመዘኑ ሚዛናቸውን እየጠቆሙ በአክብሮት ሲጣሩ ሳይ ትህትናቸው ጠርቶኝ በፈገግታ ተጠግቻቸው ሚዛኑ ላይ ወጣሁ.... እንዴት አረፈዱ አባባ?? እግዚአብሔር ይመስገን አንበሳዬ ከላይ ወደታች ጥቁር ነጥብ ያልቀላቀለ ነጭ ሽበታቸውን አየሁት የአባትነት ሞገስ አላቸው። የሚዛናቸው ሰሌዳ ላይ ክብደቴን ለማወቅ ካተኮሩ በኋላ በፈገግታ ከንፈራቸውን ለቀቅ እያደረጉ ወደላይ ሲያዩኝ በብቸኝነት የቆመችው አንዷ ጥርሳቸው ተገለጠች... ከጤና ጋ ይበቃል"እግዚአብሔር ከዋናው ሚዛን አያጉድልህ"(ከልባቸው እንደሆን ያስታ…
✝በቅርብ ቀን አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ✨✨✨ይጠብቁን✨✨✨https://vm.tiktok.com/ZMhChDeTk/ ✝#profile_picture ✝#add to_story ✝#timeline #share #share #share
ወዳጄ ሆይ! ሥር የሰደዱ ዛፎች ነፋስን ይቋቋማሉ፣ ወደ ታች የጠለቁ መሠረቶች ብዙ ፎቅ ይሸከማሉ። ሰውም በሳል ሲሆን በፈተና ይጸናል ፣ ፈተናና ነፋስ ያልፋሉና። ነፋሱ ዘንበል ቢያደርግህም እንዲሰብርህ መፍቀድ የለብህም። ብዙ ጫናዎችን ለመሸከም እውቀትና ማስተዋልን ገንዘብ አድርግ። ከአገሬ በቀር አገር የለም ፣ ከእናቴ በቀር እናት የለም ፣ ከእኔ በቀር ሰው የለም ፣ ከእገሌ በቀር አገልጋይ የለም አትበል። ጨርሶ መናገር ለዚህ ዓለም ነዋሪ ትዝብት ያተርፍለታል። በክረምት ለመዝራት ዝናቡን የተሰቀቁ የአጨዳ ዘመን የላቸውም። ሌላው ሲያለቅስ የሳቁ በኀዘናቸው አጋር አያገኙም። ካልገዛ በቀር ስጦታውን የሚያቃልል የእግዚአብሔርና የሰው ወዳጅ መሆን አይችልም። ፍላጎት…
Posted without readable text
ነሐሴ ፲፮ የብርሃን እናቱ የክብርት እመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋዋ በክብር ወደ ሰማይ ያረገበት ዕለት ነው፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በሥጋ ከመሞቷ በፊት በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መቃብሩ ቦታ ትጸልይ ነበር፡፡ መንፈስ ቅዱስም ለእመቤታችን ከዚህ ዓለም እንደምትለይ ነገራት፡፡ ጌታችንም በደብረ ዘይት ላሉ ደናግላን ነግሯቸዋልና ወደ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፍጥነት መጡ፡፡ እርሷም መንፈስ ቅዱስ የነገራትን ለእነርሱ ነገረቻቸው፡፡ በዚህም ጊዜ እመቤታችን እንዲህ ብላ ጸለየች፡- ‹‹ልጄ ወዳጄ፣ ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! ልመናየን ተቀብለህ ደቀ መዝሙርህን ዮሐንስን በዚህች ሰዓት አምጣው፤ እን…
ጥር አርፋ በነሐሴ ወር ሁለት ሱባኤ ይዘው ሲጨርሱ በነሐሴ 14 መልአኩ ቅዱስ ሥጋዋን ከገነት አምጥቶ ሰጥቷቸው በጸሎትና በምሕላ ቀብረዋታል፡፡ በዚህ ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ ቶማስ አልነበረም፡፡ በሦስተኛው ቀን እንደ ልጇ ተነሥታ ስታርግ፣ ቶማስ ከሀገረ ስብከቱ በደመና ተጭኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመጣ ያገኛታል፡፡ በዚህ ጊዜ ትንሣኤዋን ሌሎች ሐዋርያት አይተው፣ ለእርሱ የቀረበት መስሎት አዝኖ ‹‹በፊት የልጅሽን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁ፤ አሁን ደግሞ ያንቺን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁ ብሎ ከደመናው ለመውደቅ ተመኘ፡፡ በዚህ ጊዜ እመቤታችን ቶማስን አጽናናችው፡፡ ከእርሱ በቀር ትንሣኤዋን ሌላ እንዳላየ ነገራው ለምስክር እንዲሆነው ሰበኗን/መግነዝ ሰጥታው ዐረገች፡፡ ጌ…
#ቅዱስ_ቂርቆስና_እናቱ_ቅድስት_ኢየሉጣ (#ሐምሌ_19) ሐምሌ ዐሥራ ዘጠኝ በዚህች ቀን ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ በሰማዕትነት መከራ ተቀበሉ። ይህም ሕፃን ዕድሜው ሦስት ዓመት ሲሆነው ከሮሜ አገር ወደሌላ ሀገር እናቱ ይዛው ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኰንን አገኘችው። ሰዎችም ነገር ሠሩባት ወደርሱ አስቀረባትና ስለ አምልኮ ጠየቃት እርሷም መኰንን ሆይ ዕድሜው ሦስት ዓመት የሆነው ሕፃን አለ አማልክቶችህን ማምለክ መልካም እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ያስረዳን ዘንድ እርሱን ጠይቅ አለችው። ሕፃኑም ወደአለበት ጭፍራውን ልኮ ወደርሱ አስመጣው ሕፃኑንም ፊቱ ብሩህና ደስተኛ እንደሆነ አየውና አንተ ደስተኛ ሕፃን ሆይ እንዴት ነህ አለው። ሕፃኑም መልሶ አዎ …
#ዓርብ /የስቅለት ዓርብ/፦ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጥንተ ተፈጥሮ አዳምን በዕለተ ዓርብ ፈጥሮታል፤ ዳግመኛም በዕለተ ዓርብ ሊያድነው መሥዋዕት ሆኖለታል። ከዕለተ ሐሙስ ምሽቱ ሦስት ሰዓት እስከ ዓርብ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ ማኅበረ አይሁድ በጌታ ላይ መከራን አብዝተውበታል፡፡ ይህን አብነት በማድረግ አንድ ቆራቢ (የጌታን ሥጋና ደም ለመቀበል የተዘጋጀ) ሰው 18 ሰዓታት መጾም እነደሚገባው ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ሠርታለች፤ ምክንያቱም ከሐሙስ ምሽት ሦስት ሰዓት እስከ ዓርብ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ 18 ሰዓት ነውና። ክርስቶስም ሥጋውን በበላን ጊዜ ደሙንም በጠጣን ሰዓት መከራውንና ሞቱን ልናስብ ይገባል። ከሐሙስ ምሽት ሦስት ሰዓት እስከ ዓር…
ምሴተ ሐሙስ እና ጉልባን ጉልባን ከባቄላ ክክ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ እና ከሌሎችም የጥራጥሬ እህሎች ጥሬውን ተከክቶ እንደ ንፍሮ ተቀቅሎ የሚዘጋጅ ሲሆን በዕለተ ሐሙስ የዕለቱ ሥርዓተ ጸሎት እና ስግደት አልቆ ቅዳሴው ተከናውኖ ከተፈጸመ በኋላ ምእመናን ወደ ቤታቸው ሄደው የሚመገቡት ነው ይሄውም ስለ ሦስት ነገር ይደረጋል ፩ የኦሪትን ምሳሌ ለመፈጸም እስራኤላውያ ከግብጽ ባርነት በዘጠኝ መቅሰፍት በአስረኛ ሞተ በኩር መውጣታቸውን እናሳታውሳለን በመጨረሻው ሞተ በኩር ግን ፈርኦን እነርሱን ማስቀረት አልቻለም ነበር እሥራኤላውያንም ተቻኩለው ሲወጡ በቤተ ያለውን እህል ያልተፈጨውን ንፍሮ ቀቅለው የተፈጨውን ቂጣ ጋግረው በልተው ነው ጉዞ የጀመሩት ፡፡ ይ…
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ሰንበት ያደረጋቸው ነገሮች የየራሳቸው ትንቢትና ምሳሌ አላቸው፤ አህያዋና ውርንጫዋ የሁለቱ ኪዳናት (የሐዲስ ኪዳንና የብሉይ ኪዳን) ምሳሌ ናቸው፡፡ አህያ የተመረጠችበት ምክንት 1. ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ፡- ‹‹አንቺ የጽዮን ልጅ እጅግ ደስ ይበልሽ እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ የሆነው ትሑትም ሆኖ በአህያዋ በአህያይቱም ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል›› (ዘካ 9፥9)፡፡ 2. ትሕትናን ለማስተማር፡- አህያ በብዙዎች ዘንድ የተናቀች እንስሳ ነበረች፤ በአህያ መቀመጥም ራስን ማዋረድ ነውና ጌታም ትሕትናን ለማስተማር በተናቀችው አህያ ተቀምጧል፡፡ አንድም የዓለም ጥበብና ክብር በእግዚአብሔር ዘንድ ሞኝ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @haymanoteabew. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@haymanoteabew named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 3 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“✞ ሐይማኖተ አበዉ ✞❖” (@haymanoteabew), 2,618 subscribers as measured 3 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/haymanoteabew.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.