Telegram RegisterThe public register of Telegram

Channel

የኖህ መርከብ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ

@hamreel

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry

1,176subscribers

+2 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.

Register entry

Telegram ID-1001134230568
TypeChannel
Username@hamreel
CreatedBetween 1 June 2017 and 31 August 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded6 August 2026
Last confirmed live12 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged1 time, most recently 12 August 2026
On Telegramt.me/hamreel

Growth

1,1741,1761,1756 August 2026 — 1,174 subscribers6 August 2026 — 1,174 subscribers12 August 2026 — 1,176 subscribers6 August 202612 August 2026
3 measurements spanning 6 days, net +2. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 1,174–1,176 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
12 Aug 2026, 11:471,176+2
6 Aug 2026, 08:511,174no change
6 Aug 2026, 04:261,174first reading

Engagement

18 posts held, back to 28 July 2024the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 12 October 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

12 Oct 2025, 06:11 UTC≈713 viewsread 6 August 2026

ፕሮቴስታንት (Protestantism) ከ16ኛው ክፍለ ዘመን የአውሮፓ ተሐድሶ (Reformation) እንቅስቃሴ የመነጨ የክርስትና ዋነኛ ቅርንጫፍ ነው። ​"ፕሮቴስታንት" የሚለው ቃል የመጣው "ተቃውሞ" ወይም "መቃወም" ከሚለው ቃል ነው። ይህ ስያሜ በዋነኝነት የተሰጠው በእንቅስቃሴው መጀመሪያ ላይ የነበሩ መሪዎች በወቅቱ በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚታዩትን ሥርዓቶች፣ ትምህርቶች እና ተግባራት በመቃወማቸው ነው። ​መሠረታዊ አስተምህሮዎቹ (አምስቱ ሶላዎች): ​ፕሮቴስታንትነት በአብዛኛው በአምስት ዋና ዋና መርሆዎች (ሶላዎች - Solas) ላይ የተመሠረተ ነው፦ 1,​መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ (Sola Scriptura): የመጨረሻውና ብቸኛው ሥልጣን ያለው የሃይማኖ

Signed አቤል ታደሰ ابيل

11 Apr 2025, 16:20 UTC≈1,190 viewsread 6 August 2026
Photo

በስመአበ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! "ወደ ተራራው ውጡ እንጨትም አምጡ ቤቴልም ስሩ በእረሱም ደስ ይለኛል እኔም እመሰገንበታለሁ" ይላል እግዚአብሔር ት.ሐጌ ምዕራፍ 1፥8 __ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዳማ ወረዳ ስር የሚገኘው ጉራጃ ፉርዳ ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ፍቃድ የተመሰረተው በ1995 ዓ.ም ሲሆን ቤተክርስቲያኑ በወቅቱ ጥንካሬ ባለው የግንባታ እቃ ስላልተሰራ ከማርጀቱ የተነሳ ቆርቆሮው በማፍሰሱ እና ግርግዳው በመሰነጣጠቁ ምክንያት ለአገልግሎት አመቺ ባለመሆኑ እስካሁን ድረስ የቃልኪዳን ታቦቱ በመቃኞ ቤት ውስጥ ይገኛል።ቤተክርስቲያኒቱ በገጠራማ አካበቢ ላይ ስላለች ብዙም ምዕመናን ስለሚያገኝበ

Signed አቤል ታደሰ ابيل

11 Apr 2025, 16:20 UTC≈1,250 viewsread 6 August 2026

የቻላቹትን ከበረከቱ ተሳተፉ screenshot lakuleng::አሐው!

Signed አቤል ታደሰ ابيل

6 Apr 2025, 10:05 UTC≈708 viewsread 6 August 2026

የሌሊቱ ተማሪ ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ፥ ከአይሁድ አለቆችና መምህራና አንዱ ነው። በዮሐ. 3÷1 ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ አንድ ሰው እንደነበረና እርሱም በሌሊት ወደ ጌታችን መጥቶ እንደተማረ ተጠቅሷል። (ዮሐ 1÷2) በአይሁድ አለቆች ፊትም ”ሕጋችን አስቀድሞ ሳይሰማ የሠራውንም ሳያውቅ በሰው ይፈርዳልን?” በማለት ስለ መድኃኔዓለም ክርስቶስ የተናገረ እሱ ነው ኒቆዲሞስ “መምህር ሆይ ልታስተምር ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደመጣህ እናውቃለን እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርገውን ይህን ተአምር ሊያደርገ የሚችል የለምና።" በማለት ተናገረ።(ዮሐ3፥2) በዚህ ጊዜ ጌታችን የገነት በር ስለሆነው ስለ ምስጢረ ጥምቀት

Signed አቤል ታደሰ ابيل

9 Mar 2025, 08:23 UTC≈1,120 viewsread 6 August 2026

ምኵራብ የቤተ ክርስቲያን እንዚራ ቅዱስ ያሬድ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ምኵራብ መግባት አይቶ በወንጌል የተጻፈውን ተርጒሞ ሳምንቱን በዜማ ያንን ቤተ መቅደስ የገባበትንና ቤተ መቅደሱ ውስጥ ይሸጡ ይነግዱ የነበሩ ወንበዴዎችን ያባረረበት ቅጽበት አንሥቶ ለጾሙ ሳምንት ምኵራብ ብሎ አርእስት ሰጥቶታል። ምኵራብ “ቤተ አዳራሽ፣ ኮረብታ፣ ተራራ የሚያህል ታላቅ ሕንጻ፣ ሰቀላ መሰል አዳራሽ” ማለት ሲሆን ናቡከደነጾር ኢየሩሳሌምን ወርሮ ቤተ መቅደሱን ባፈረሰበት ሰዓት እና ሕዝቡንም በምርኮ ወደ ባቢሎን በአግአዘ (በአፈለሰ) ወቅት በምርኮ ሀገር ሆነው እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት፣ ለጸሎት እና መሥዋዕት ማሳረጊያ ይሆናቸው ዘንድ ባገኙት ቦታ ድንኳን

Signed አቤል ታደሰ ابيل

29 Nov 2024, 04:47 UTC≈1,070 viewsread 6 August 2026

ነገሮችን ለማስተካከል እግዚአብሔር ስንት ሰው ይበቃዋል? . ቤተ ክህነታችንን ለማስተካከል እግዚአብሔር ስንት ሰው ይበቃዋል? . የቤተ ክርስቲያናችንን ችግሮች ለመቅረፍና ለማሻሻል እግዚአብሔር ስንት ሰው ይበቃዋል? . የምንፈልገውን አይነት የኦርቶዶክሳዊ አገልግሎት ዐውድ ለመፍጠር እግዚአብሔር ስንት ሰው ይበቃዋል? . ሊሠራ ከወደደ እግዚአብሔር በጥቂት ሰዎችም ይሠራል፤ ይሆን ዘንድ ከፈቀደም አንድ ሰው ይበቃዋል!!! የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ያበበችው ሐቢብ ጊዮርጊስ በሚባል አንድ ዲያቆን እኮ ነው!!! . እግዚአብሔር በጥቂት ሰዎችም ሊሠራ ቢወድ እኛ ከእነዚያ ጥቂት ሰዎች መካከል ለመሆን ዝግጁዎችና ፈቃደኞች እንሆን ይሆንን? . እግዚአብሔር በአንድ ሰው ሊሠራ ፈ

Signed አቤል ታደሰ ابيل

14 Nov 2024, 17:13 UTC≈954 viewsread 6 August 2026

" የመንፈሳዊነት ግቡ፤ የአገልጋይነት ልኩ፤ የክርስትናችንም ጥጉ ወደ እግዚአብሔር መድረስ፣ እግዚአብሔርን ማግኘትና ከእግዚአብሔር ጋር መሆን ነው! " . “እናንተ በመጽሐፍት የዘለዓለም ሕይወት እንዳላችኹ ይመስላችኋልና፥ እነርሱን ትመረምራላችኹ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ ነገር ግን፥ ሕይወት እንዲኾንላችኹ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም።” ዮሐ 5፤39-40 . የመንፈሳዊነት ግቡ፤ የአገልጋይነት ልኩ፤ የክርስትናችንም ጥጉ ወደ እግዚአብሔር መድረስ፣ እግዚአብሔርን ማግኘትና ከእግዚአብሔር ጋር መሆን ነው!!! . ክርስቲያኖች የሆንነው እግዚአብሔርን ለማግኘትና ከእግዚአብሔር ጋር ለመሆን ነው! . መጽሐፍ ቅዱስ የምናነበውና ቅዱሳት መጽሐፍትን የምንመረምረው እ

Signed አቤል ታደሰ ابيل

14 Nov 2024, 10:29 UTC≈741 viewsread 6 August 2026

✝✝✝ጳጳሳት ደመወዝተኞች፤ ካህናትስ ለምን ፈሪዎች ሆኑ? . #ጳጳሳት በደመወዝ ማደራቸው ተገቢ አለመሆኑ ተደጋግሞ ይነሳል! ስማቸውንም ገንዘብ ነክ ከሆኑ ጉዳዮች ጋር እያነሳን አብዝተን እንነቅፋቸዋለን! . . . ደመወዛቸው ቢቀር ስንል ግን እንዴት እንደሚያድሩና ሊያገለግሉን ሲወጡና ሲወርዱ ወጪዎቻቸውና አስፈላጊ ግብአቶች እንዴት ሊሟሉላቸው እንደሚችሉ አማራጭ አላስቀመጥንም! . ለመሆኑ ስለጳጳሳቶቻችን ምን ያህል እናውቃለን? የምናውቀውስ ምን ያህል በቂ ነው? በምናውቀውስ ምን ያህል እርግጠኞች ነን? . . . ብዙዎቹ የቤተ ክርስቲያናችን ጳጳሳት (Exceptions are there) ረጅሙን ጊዜያቸውን በትምህርት ያሳለፉ፤ ሙሉ እነርሱነታቸውን ለቤተ ክርስቲያን

Signed አቤል ታደሰ ابيل

10 Sept 2024, 17:57 UTC≈822 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @behlateabewPhoto

"የጽድቅን ሥራ የምንሠራበት ከኾነ አዲሱ ቀን ብቻ ሳይኾን አዲሱ ዓመት ለእኛ መልካም ነው፡፡ ኀጢአት የምንሠራበት ከኾነ ግን ቀኑ ብቻ ሳይኾን አዲሱ ዓመትም ክፉና መከራ የመላበት ይኾንብናል፡፡ አዲሱን ዓመት በበጐ ሥራ የምንጀምረው ከኾነ በዓመቱ በምናደርገው ማንኛውም ክንውን ላይ በጐ ተጽዕኖ ያሳድርብናል፡፡" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መልካም አዲስ ዓመት🙏

Signed አቤል ታደሰ ابيل

22 Aug 2024, 08:54 UTC≈859 viewsread 6 August 2026

የእመቤታችን በዓለ ዕርገት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያረገችበት ዕለት ነሐሴ ዐሥራ ስድስት ቀን በቤተ ክርስቲያናችን ይከበራል፡፡ ሐዋርያት ከእመቤታችን ድንግል ማርያም ዕረፍት በኋላ ከእነርሱ በመለየቷ ባዘኑበት ወቅት የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገለጠላቸው፤ እርሷን በሥጋ ያዩ ዘንድም ተስፋ ሰጣቸው፡፡ በዚያን ጊዜ ወንጌላዊ ዮሐንስ እስያ በሚባል አገር እያስተማረ በነበረበት በነሐሴ ወር ዐሥራ ስድስተኛ ቀን ተድላ ደስታ ወደ አለባት ገነት በመንፈስ ቅዱስ ተነጠቀ፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስንም የእመቤታችን ማርያም ሥጋዋ ካለበት ከዕፀ ሕይወት ዘንድ ተቀምጦ አየው፡፡ የንጽሕት እናቱንም ሥጋ ታወጣ ዘንድ ምድርን እንዲጠሩዋት ሰባቱን የመ

Signed አቤል ታደሰ ابيل

22 Aug 2024, 08:54 UTC≈578 viewsread 6 August 2026
Photo

Photo, posted without a caption

Signed አቤል ታደሰ ابيل

22 Aug 2024, 08:54 UTC≈742 viewsread 6 August 2026

በኪሩቤል ሠረገላ ተቀምጣ ከዐረገች በኋላም በልጆችዋና በፈጣሪዋ ቀኝ በታላቅ ክብር ተቀመጠች፡፡ በዚህን ጊዜ ወንጌላዊ ዮሐንስ ከእርሷ በረከትን ተቀብሎ ከሰገደላት በኋላ ተመልሶ ወደ ምድር ወረደ፤ ሐዋርያትንም ተሰብስበው ስለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋ ፈጽሞ ሲያዝኑና ሲተክዙ አገኛቸው፡፡ እርሱም እንዳየ፣ እንደሰማና ሥጋዋንም በታላቅ ክብር በምስጋና እንዳሳረጓት ነገራቸው፡፡ ሐዋርያትም ይህን በሰሙ ጊዜ ዮሐንስ እንዳየና እንደሰማ ባለማየታቸውና ባለመስማታቸው እጅግ አዘኑ፡፡ ከዚያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦ ‹‹የፍቅር የአንድነት ልጆች፤ ሰላም ይሁንላችሁ! ስለ እናቴ ማርያም ሥጋ ለምን ታዝናላችሁ፡፡ እነሆ እኔ እርስዋን በሥጋ ላሳያችሁ፤ ልባች

Signed አቤል ታደሰ ابيل

Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @hamreel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የኖህ መርከብ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ” (@hamreel), 1,176 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/hamreel.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.