“በአንድ ሰው ሕይወት ውስጥ በጣም የብቸኝነት ስሜት የሚሰማው ቅጽበት፣ መላው ዓለሙ ሲፈራርስ እያየ ምንም ማድረግ ሳይችል በባዶ እይታ መመልከት ብቻ የሚችልበት ጊዜ ነው።” ፍ. ስኮት ፊትዝጄራልድ ሼር እንዳይረሳ ለበለጠ ቻናሉን ይቀላቀሉ https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
Channel
ጓደኛዬ | Guadegnaye™
@guadegnaye_net
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,220subscribers
-18 since we began measuring on 27 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001865676676 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @guadegnaye_net |
| Created | Between 1 October 2022 and 30 September 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 27 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 September 2026 |
| On Telegram | t.me/guadegnaye_net |
Topic
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 18 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 41% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Sept 2026, 15:37 | 1,220 | -7 |
| 12 Sept 2026, 13:41 | 1,227 | -2 |
| 8 Sept 2026, 02:37 | 1,229 | -5 |
| 3 Sept 2026, 10:03 | 1,234 | -2 |
| 30 Aug 2026, 18:56 | 1,236 | -1 |
| 28 Aug 2026, 02:17 | 1,237 | -1 |
| 27 Aug 2026, 20:15 | 1,238 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 24 February 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 17 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
9 reactions across 5 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 55.6% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 5 | 55.6% | |
| 👏 | 4 | 44.4% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 7 of the 15 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 9 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 15 most recent posts we hold, published 24 February 2026 to 17 June 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
📌 በኢንተርኔት ዓለም ውስጥ "ኩኪዎች" (Cookies) ምንድን ናቸው? ለምንስ የግላዊነት ጥያቄ ያስነሳሉ? ብዙዎቻችን የተለያዩ ድረ-ገጾችን ስንከፍት "ይህ ድረ-ገጽ ኩኪዎችን ይጠቀማል፣ ትቀበላለህ?" የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ ይገጥመናል። አብዛኛው ሰው ዝርዝሩን ሳያነብ "Accept" የሚለውን ይጫናል፤ ነገር ግን እነዚህ ትናንሽ ፋይሎች በዲጂታል ሕይወታችን ውስጥ ትልቅ ሚና አላቸው። ኩኪ (HTTP Cookie) ማለት አንድን ድረ-ገጽ ስንጎበኝ ያ ድረ-ገጽ ወደ ስልካችን ወይም ኮምፒውተራችን የሚልከው በጣም ትንሽ የሆነ የጽሁፍ ፋይል (Data) ነው። ይህ ፋይል ድረ-ገጹ እኛን ለይቶ እንዲያውቀንና ቀጣይ ስንመለስ ምርጫዎቻችንን እንዲያስታውስ የሚያገለግል እንደ …
❤3
Photo, posted without a caption
«ይህ ትውልድ በ"ጊዜ"ው ላይ ተሸንፏል። ቢያኮርፍ እንኳ የሚያባብለው የለም። ታላላቆቹ ጥይት በማንጣጣት ተጠምደዋል። ለረሀቡ ዳቦ ለእንባው ደሞ መሀረብ የሚያቀብለው ታላቅ የለውም። የኑሮ ትርምስና ውጣ ውረድ ታላላቆቹን ሽባ አድርጓቸዋል።» - «አንዳንዴ መፍትሄ ከሚሰነዝሩልን አፎች በላይ የሚያዳምጡን ጆሮዎች ያስፈልጉናል። በጥልቀት በመፍትሔ ሳይሆን በመደመጥ ብቻ የሚድኑ ህመሞች ብዙ ናቸው። ማቀፍ ደረጃ ያልደረሱ በመዳበስ ላይ የሚገኙ መነካካቶች ብቻ የብቸኝነትን ቆፈን ይገፋሉ።» (📖 ''ጥሪ ወደ ሞት'' ~ አህመድ ሀስ (ሻድ)) ፨፨፨፨ ሼር እንዳይረሳ ለበለጠ ቻናሉን ይቀላቀሉ https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
👏1
ትንቢት አይደለም! በዚህ ሳምንት ሁለት ቲክቶከሮች ራሳቸውን ማጥ*ታቸውን አነበብኩ። ሁለቱም ወጣቶች። ይህ የተለየ የነብይነት ጸጋ የሚጠይቅም ነገር አይደለም። ነገር ግን በተለይ ቲክቶክ ላይ የምናያቸው ልጆች፣ የብዙዎቹ መጨረሻ አያምርም። ራስን ማ*ጥፋት፣ የአእምሮ መታወክና የመሳሰሉት ችግሮች ከፊታቸው ይጠብቋቸዋል። ለምን? የመጀመሪያው ጉዳይ፦ ዓለም አቀፍ የቢዝነስና የማርኬቲንግ ኤክስፐርቶች ባወሳሰቡት ዘግናኝ ሲስተም ውስጥ፣ ድክም ያለ ኢትዮጵያዊ ስነ-ልቦናና ዕውቀት ይዘው ነው የሚገቡት። ሳንቲሙ ብቻ ነው የሚታያቸው። ላይኩ ትንንሽ እውቅናው ያጓጓል። ሲስተሙ ልክ እንደ አምልኮ ሙሉ ለሙሉ መሰጠትና የራስን ማንነት መጣል ይጠይቃል። የማሰቢያ ይቅርና የ…
👏3
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም…
በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ለ7ኛው ምርጫ የመራጭነት ምዝገባ ከሚያዝያ 17-24/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ተሰምቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ፖርታል (https://uni.mirchaye.nebe.org.et) አዘጋጅቷል፡፡ ምዝገባውን ለማከናወን ምን ያስፈልጋል? ➫ በሚገኙበት ዩኒቨርሲቲ ኔትዎርክ ላይ መሆን፣ ➫ ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ ሲያወጡ የወጣበት የስልክ ቁጥር፡፡ ሼር እንዳይረሳ ለበለጠ ቻናሉን ይቀላቀሉ https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
በረቂቅ መመሪያዎች ላይ አስተያየት ይስጡ! በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ በተዘጋጁ ሦስት ረቂቅ ደንብና መመሪያዎች ላይ የትምህርት ማኅበረሰቡ እና ባለድርሻ አካላት አስተያየት እንዲሰጡ ጠይቋል፡፡ 🟠 በትምህርት ሚኒስቴር የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የራስ-ገዝነት የሽግግር መመሪያ፦ https://forms.gle/KiRAQn6kjsZ6yymt6 🟠 የራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ የመንግሥት ጥቅል የበጀት ድጋፍ ለመደንገግ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ፦ https://forms.gle/YEsQJwjE3wYUypJz6 🟠 በትምህርት ሚኒስቴር ለመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራር አሰያየምን ለመደንገግ የወጣ መመሪያ፦ https://forms.gle/HLq…
❤1
የፌስቡክ እና ኢንስታግራም ባለቤት ሜታ ያለ ዲግሪ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ ስራ ሊቀጥር ነው ሜታ በቴክኖሎጂ እና በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ዘርፎች ለሚወጡ የስራ መደቦች የዩኒቨርሲቲ ዲግሪን እንደ ግዴታ መጠቀም ማቆሙን አስታወቋል። ኩባንያው ከአካዳሚክ ማስረጃ ይልቅ ለተግባራዊ ልምድ፣ ለግል ፕሮጀክቶች እና ለፈጠራ ችሎታ ቅድሚያ እንደሚሰጥ ገልጿል። እንደ ማርክ ዙከርበርግ ገለጻ፣ ወቅታዊው የትምህርት ስርአት ከቴክኖሎጂ ገበያው ፍጥነት ጋር የማይጣጣም በመሆኑ ይህ ውሳኔ ተላልፏል። አመልካቾች በኢንጂነሪንግ እና በማሽን ለርኒንግ ዘርፎች ያላቸውን ብቃት በተግባር ማሳየት እስከቻሉ ድረስ ያለ ዲግሪ መቀጠር ይችላሉ። እንዴት ማመልከት ይቻላል?…
#SubmitYourComplaint በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት በኦንላይን ቅሬታዎን ያስገቡ፡፡ ማንኛውም አይነት ቅሬታ ካለዎ ማለትም ➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ ➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ ➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ ➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡ ➫ ሌላ ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ (https://result.ethernet.edu.et) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡ ሼር …
በየዓመቱ በመንግሥት ከሚመድቡላቸው ተማሪዎች በተጨማሪ የአካባቢያቸውን ሰዎች የሚያስተምሩ ዩኒቨርሲቲዎች መኖራቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት ቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንዳሉት፣ ትምህርት ሚኒስቴር በየዓመቱ ለዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የሚመድብ ሲሆን፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ግን በአካባቢያቸው የሚገኙ ሰዎችን ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ እንደሚያስተምሩ ገልፀዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች የፌዴራል ተቋማት በመሆናቸው ከተለያዩ ክልሎች የሚመጡ ተማሪዎች የሚመደቡባቸው ቢሆኑም፣ ተማሪዎቻቸው በአብዛኛው ከአ…
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም በድኅረ-ምረቃ ዲፕሎማ በአማራጭ የመምህርነት ትምህርት ስልጠና ፕሮግራም የተመለመላችሁ የኬሚስት፣ ፊዚክስ፣ ሒሳብ፣ እርሻ፣ ባዮሎጂ እና እንግሊዝኛ ትምህርት መስክ አመልካቾች ሪፓርት ማድረጊያ ቀን ቅዳሜ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ሪፖርት ማድረጊያ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው አይናለም (MIT) ግቢ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የመጀመሪያ ዲግሪ ሰርቲፊኬት ዋናውና ስካንድ ኮፒ፣ ➫ ትራንስክሪፕት ዋናውና ስካንድ ኮፒ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብሰ እና የትራስ ልብስ ሼር እንዳይረሳ ለበለጠ ቻናሉን ይቀላቀሉ https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0
❤1
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @guadegnaye_net. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@dam76 · 46,053
Telegram ranks this channel #42 of 77 here — alongside 76 others — read 27 August 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ጓደኛዬ | Guadegnaye™” (@guadegnaye_net), 1,220 subscribers as measured 16 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/guadegnaye_net.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.