꧁༒☬..."እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።"☬༒꧂

Channel
መጨረሻው መጨረሻ 📖📢
@getayimetal
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Cite this entry
2,728subscribers
-25 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001260324459 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @getayimetal |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/getayimetal |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 00:57 | 2,728 | -3 |
| 22 Aug 2026, 21:46 | 2,731 | -5 |
| 19 Aug 2026, 20:13 | 2,736 | -1 |
| 16 Aug 2026, 17:28 | 2,737 | -2 |
| 13 Aug 2026, 13:28 | 2,739 | -7 |
| 10 Aug 2026, 12:14 | 2,746 | -6 |
| 7 Aug 2026, 11:03 | 2,752 | -1 |
| 7 Aug 2026, 01:30 | 2,753 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:24 | 2,753 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 5 October 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 8 June 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 9m 40s
- Average length
- 9m 40s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
@getayimetal
ብዙ ሰዎች የዓለም ሁኔታ በጣም ያስጨንቃቸዋል። ማኅበረሰቡ ራሱ ወደ ከፋ ዝቅጠት እያመራ እንደሆነ ይሰማቸዋል። እንዲያውም አንዳንዶች የሰው ልጅ እርስ በርሱ እንዳይጠፋፋ ይሰጋሉ። ከዚህ በተቃራኒ ግን ሌሎች በዓለም ላይ ስላሉት ሁኔታዎች መጨነቃቸው ባይቀርም ስለ ወደፊቱ ጊዜ ሲያስቡ መልካም ነገር ይታያቸዋል። የአምላክ መንግሥት በቅርቡ በዓለም ላይ ያሉትን ችግሮች በሙሉ እንደሚያስወግድ ይተማመናሉ። (ዳንኤል 2:44፤ ራእይ 21:3, 4) አምላክ ቃሉን የሚፈጽምበትን ጊዜ በትዕግሥት ይጠባበቃሉ፤ እስከዚያው ግን ኢየሱስ “እስከ መጨረሻው የጸና . . . ይድናል” በማለት የተናገራቸው ቃላት ያጽናኗቸዋል።—ማቴዎስ 24:13፤ ሚክያስ 7:7
ሰዎች ለአምላክ ያላቸው ፍቅር ይቀዘቅዛል። ኢየሱስ “የብዙዎች ፍቅር ይቀዘቅዛል” በማለት አስቀድሞ ተናግሯል። (ማቴዎስ 24:12) አብዛኞቹ ሰዎች ለአምላክ ያላቸው ፍቅር እንደሚቀዘቅዝ መናገሩ ነበር። በ2 ጢሞቴዎስ 3:4 ላይ የሚገኘው ተመሳሳይ ትንቢት ሰዎች በመጨረሻዎቹ ቀናት “ከአምላክ ይልቅ ሥጋዊ ደስታን [እንደሚወዱ]” ይናገራል። ሃይማኖተኞች ግብዞች ይሆናሉ። በ2 ጢሞቴዎስ 3:5 ላይ የሚገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት እንደሚናገረው ሰዎች ለታይታ ያህል ለአምላክ ያደሩ መስለው ቢታዩም በሕይወታቸው ውስጥ የእሱን ሕጎች አይከተሉም። ሰዎች ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ያላቸው ግንዛቤ ይጨምራል። የዳንኤል መጽሐፍ አስቀድሞ እንደተናገረው ‘በፍጻሜው ዘመን’ የሚ…
‘የመጨረሻዎቹ ቀናት’ ወይም ‘የመጨረሻው ዘመን’ ምልክት ምንድን ነው? ‘የመጨረሻዎቹ ቀናት’ ወይም ‘የመጨረሻው ዘመን’ ምልክት ምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? “የዚህ [አሁን ያለንበት] ሥርዓት መደምደሚያ” ወይም “የዓለም መጨረሻ” ተለይቶ የሚታወቅባቸው ክንውኖችና ሁኔታዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተገልጸዋል፤ በሰዎች ባሕርይ ላይ የሚታየውን ለውጥም መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። (ማቴዎስ 24:3 አዲሱ መደበኛ ትርጉም) መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ጊዜ ‘የመጨረሻዎቹ ቀናት’ እንዲሁም “የፍጻሜ ዘመን” ወይም ‘የመጨረሻው ዘመን’ ብሎ ይጠራዋል።—2 ጢሞቴዎስ 3:1፤ ዳንኤል 8:19 አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስለ “መጨረሻዎቹ ቀናት” የተነገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች …
Video, posted without a caption
https://vm.tiktok.com/ZMFVofNxB/
#የዓለም_ፍፃሜ_እና_እኛ " የዘለዓለም ሕይወት ወይንም የዘለዓለም ሞት ምርጫው በእጅህ ነው ምን አይነት ሕይወት ውስጥ እየኖርክ ነው? " ድንገት ጌታ አሁን ቢመጣስ? በቻናላችን👇 #መጨረሻው_መጨረሻ_የቀረበ @getayimetal 🙏 ሁሉም ሰው መስማት የሚገባው መልዕክት በጌታ ፍቅር ለሌሎችም አካፍሉት(share) #ክፍል 3
#የዓለም_ፍፃሜ_እና_እኛ " የዘለዓለም ሕይወት ወይንም የዘለዓለም ሞት ምርጫው በእጅህ ነው ምን አይነት ሕይወት ውስጥ እየኖርክ ነው? " ድንገት ጌታ አሁን ቢመጣስ? በቻናላችን👇 #መጨረሻው_መጨረሻ_የቀረበ @getayimetal 🙏 ሁሉም ሰው መስማት የሚገባው መልዕክት በጌታ ፍቅር ለሌሎችም አካፍሉት(share) #ክፍል 1
#የዓለም_ፍፃሜ_እና_እኛ " የዘለዓለም ሕይወት ወይንም የዘለዓለም ሞት ምርጫው በእጅህ ነው ምን አይነት ሕይወት ውስጥ እየኖርክ ነው? " ድንገት ጌታ አሁን ቢመጣስ? በቻናላችን👇 #መጨረሻው_መጨረሻ_የቀረበ @getayimetal 🙏 ሁሉም ሰው መስማት የሚገባው መልዕክት በጌታ ፍቅር ለሌሎችም አካፍሉት(share) #ክፍል 2
መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤ ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም። 🌺 2ኛ ጢሞቴዎስ 4:7-8 💐 𝙇 𝙚 𝙬 𝙞 🥀
1፤ እንግዲህ፥ ልጄ ሆይ፥ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ። 2፤ ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ። 3፤ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ በጎ ወታደር ሆነህ፥ አብረኸኝ መከራ ተቀበል። 4፤ የሚዘምተው ሁሉ ለጦር ያስከተተውን ደስ ያሰኝ ዘንድ ትዳር በሚገኝበት ንግድ ራሱን አያጠላልፍም። 5፤ ደግሞም በጨዋታ የሚታገል ማንም ቢሆን፥ እንደሚገባ አድርጎ ባይታገል፥ የድሉን አክሊል አያገኝም። 6፤ የሚደክመው ገበሬ ፍሬውን ከሚበሉት መጀመሪያ እንዲሆን ይገባዋል። 7፤ የምለውን ተመልከት፤ ጌታም በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጥህ። 8፤ በወንጌል እንደምሰብከው፥ ከሙታን የተነሣውን፥ ከዳዊት ዘርም የሆነውን…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @getayimetal. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መጨረሻው መጨረሻ 📖📢” (@getayimetal), 2,728 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/getayimetal.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.