እውነተኛ ጾም እና የሰው ልብ ጾም ማለት ከምግብና ከውኃ መታቀብ ብቻ ሳይሆን፣ ከክፉ አሳብ፣ ከተንኮል፣ ሰውን ከሰው ከማጣላትና ከሐሰተኛ መንገድ መመለስ ጭምር ነው። በውጪ ራሳችንን አስመስለን በውስጣችን ግን ተንኮልንና መከፋፈልን ለምናስብ ሰዎች የሚሆን መልእክት፦ የውሸት ጾም እና የእግዚአብሔር ቃል እኔ የምመርጠው ጾም ይህ አይደለምን? የክፋትን እስራት መፍታት፥ የቀበሩንም ማሰሪያ ማላቀቅ፥ የተጨቆኑትንም አርነት አውጥተው ነፃ ማድረግ፥ ቀንበሩንም ሁሉ መስበር አይደለምን?" (ኢሳይያስ 58፥6) እግዚአብሔር የሚፈልገው የልብን ቅንነት እንጂ የከንፈርን ወይም የውጪን መልክ ብቻ አይደለም። ሰው ከሰው እያጣላን፣ በጓዳ ተንኮል እያሰብን፣ በውጪ ግን "እንጾ…

Channel
ፍኖተ ቅዱሳን
@flgqdsan
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
1,498subscribers
+12 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001980037058 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @flgqdsan |
| Created | Between 1 April 2023 and 31 October 2023— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 August 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 24 August 2026 |
| On Telegram | t.me/flgqdsan |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 22:08 | 1,498 | +6 |
| 20 Aug 2026, 22:53 | 1,492 | +3 |
| 17 Aug 2026, 20:28 | 1,489 | +2 |
| 14 Aug 2026, 19:53 | 1,487 | +2 |
| 11 Aug 2026, 12:53 | 1,485 | -1 |
| 7 Aug 2026, 21:48 | 1,486 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:39 | 1,486 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 1 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 8.24%
- avg views ÷ 1,498 subscribers
- Avg views / post
- 124
- 18 posts measured
- Reaction rate
- 0.832%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 18
- of 18 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 5 of 18 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 7 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 18 (1 August 2026 – 7 August 2026) |
| Views total | 2,223 |
| Reactions total | 5 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 7 Aug 2026, 21:48 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Reaction mix
5 reactions across 4 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 60.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 3 | 60.0% | |
| 👍 | 1 | 20.0% | |
| 🙏 | 1 | 20.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 5 of the 18 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 5reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 18 most recent posts we hold, published 1 August 2026 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
"እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ፥ ነፍሴ በሐዘን ተውጣለች፤ ጸሎቴን ወደ ውድ ልጅሽ ወደ ጌታችን ወደ መድኃኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ አቅርቢልኝ። የልቤን ስብራት አንቺ አትርሽኝ።"
"ስብሐት ለኪ ማርያም:: እመቤቴ ማርያም ሆይ በራስ ፀጉሬ ቁጥር አመሰግንሻለሁ:: በአጥቶቼም ቁጥር አመሰግንሻለሁ ድንግል ሆይ በሚታየውና በሚዳሳሰው ሁሉ ቁጥር አመሰግንሻለሁ:: ንግስት ሆይ በማይታየውና በማይዳሰሰው ሁሉ ቁጥር ሰላም እያልሁ የድንግልናሽን ምስጋና አፌ ሁል ጊዜ ይናገራል:: እስከ ዘላለሙ አሜን :: " መልክአ ማርያም :: ።።።።።። ^^^የቅድስት ድንግል ማርያም የትውልድ ሐረግ:: አዳም...ሴት...ኖኅ...ሴም...አብርሃም...ይስሐቅ...ያዕቆብ...ይሁዳና : ሌዊ...ዳዊት...ሰለሞን...ጰጥርቃና/ቴክታ...ኢያቄም/ሐና...ድንግል ማርያም...ኢየሱስ ክርስቶስ:: ።።።።።።። በማሕፀኗ ውስጥ እሳት ይኖራል በጉያዋም ውስጥ ኅያል ድንቅ ነገር አለ:-…
ምጽዋት ሲለምናቸው እነሱ እግዚአብሔር በጸጋው የሰጣቸውን ሐብተ ፈውስ እና ከገንዘብ እና ከስም ሁሉ በላይ የሆነውን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ሰጥተውት አንካሳ የነበረው የእኔ ቤጤ ተፈውሷል፡፡ ሰው የሌለውን ሳይሆን ያለውን መስጠት እንዳለበት ትልቅ ማሳያ ነው፡፡ ምክንያቱም ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ዮሐንስ ሥጋዊ ሥራ በመሥራት ገንዘብ ስለማያገኙ መንፈሳዊ ሥራን በመሥራት ከጌታችን ያገኙትን፣ ገንዘብ ያደርጉትን፣ ጸጋ በፈውስ መልኩ ሰጥተውታል መጽውተውታል፡፡ ለዛም ነው ቅዱስ ጴጥሮስ ‹‹ብርና ወርቅ የለኝም›› ያለው፡፡ ሦስተኛ ትልቅ ትህትናና ሰብዓዊነትን እንዲሁም ሰዎችን መደገፍን ያስተምሩናል፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስ አንካሳ የነበረውን የእኔ ቢጤውን ‹‹በናዝሬቱ በኢየሱ…
የድህነት ተስፋ ነሽ ከእግዚአብሔር ዘንድ ያገኘሽ የመመረጥን ፀጋ መንገዱ የሆንሽው ለአዳም ሲከፍል ዋጋ መሠረቱን ሲጥል ሰውን ሊያድን ጉዞ ከአንቺ ዘንድ መጣ ቅዱስ ገብርኤል ታዞ እጅ ነስቶ አቅርቦልሽ ሰላምታ ትፀንሻለሽ አለሽ የፍጥረታት ጌታ እንደ ዘካርያሰ አይደለም የአንቺ ብስራት በፍፁም ትህትና በሠላምታ ነው በስግደት ስትቀበይ ይሁን ብለሽ ቃሉን የቅዱስ ገብርኤል በመንፈስ ቅዱስ ፀንሰሽው ያንን ልዑል ያለወንድ መፅነሰ ያልተሰማ የማይሰማ የሐዲስ ኪዳን መንበረ ሆንሽ ለመለኮት ግርማ ኪሩቤል ሊያዩት ያልቻሉት ሊነኩት በማህፀንሽ ያዝሺው እሳተመለኮት ማህፀንሽ ሰማይ ሆኖ ሰማሽ ጥዑም ዜማ ልዩ ጣዕም ያለው በምድር ያልተሰማ ድንግል ሆይ የቅኔ መቀኛ ማህፀንሽ ሆኗል …
❤1
ጾም እና ጥላቻ ጾም ማለት ከምግብና ከውኃ መታቀብ ብቻ ሳይሆን፣ ሰብአዊ ሕይወትን ከክፉ አሰራርና ከባህሪ ጉድለቶች ማጽዳት ጭምር ነው። በሃይማኖታዊም ሆነ በመንፈሳዊ አስተምህሮዎች ጾም ከፍ ያለ መንፈሳዊ እሴት ያለው ሲሆን፣ የዚህ እሴት መገለጫ ደግሞ ከሰው ልጆች ጋር ባለነን ግንኙነት የሚለካ ነው። የጾም ትክክለኛ መረብ • ከውጫዊ ወደ ውስጣዊ ማስተካከል፡ ጾም አካላዊ ስልጠና ብቻ ሳይሆን የልብንና የአዕምሮን ጽዳት የሚጠይቅ ነው። ሆድ ሲጾም አብሮ ማሰብ፣ ምላስ ሲጾም ሐሜትና ውሸት መታቀብ አለባቸው። • መንፈሳዊ ልዕልና፡ ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ግንኙነት የሚለካው ከሰዎች ጋር ባለን ሰላምና ፍቅር ነው። ጥላቻን ይዞ የሚደረግ ጾም ፍሬ የለውም። ጥላ…
🙏1
ቂም በቀልን ማዳላትን ያልተወ ማንም አይቁረብ። ፍት/ነገ/አንቀ /12:4090
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ጾመ ፍልሰታ (ጾመ ማርያም) 👉 ፍልሰታ የሚለው ቃል "ፈለሰ" ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም "መለየት፣ ማረግ፣ ወደ ላይ መውጣት፣ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መሄድ" ማለት ነው 👉 ጾመ ፍልሰታም የእመቤታችን ድንግል ማርያም የሥጋዋ ከመቃብር መለየት እና ማረግን ተመልክቶ የሚጾም የዓመቱ የመጨረሻው የዓዋጅ ጾም ነው 👉 እመቤታችን ካረፈች በኋላ ሐዋርያት ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ ሴሄዱ አይሁድ "እርሷም እንደ ልጇ ተነሳች፣ ዐረገች እያሉ ሊያውኩን ነው" በማለት ሥጋዋ እንዲቃጠል አዘዙ 👉 ይህን ጊዜ መላእክት ሥጋዋን ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር በገነት ከዕፀ ሕይወት ስር ወስደው አስቀመጡ 👉 ሥጋዋ ያለበትን ቅዱ…
❤1
ሱባዔ ሱባዔ ምንድን ነው ? ሱባኤ በሰዋሰው ትርጉሙ "ሰባት"ማለት ሲሆን በመንፈስ አተረጋጎም አንድ ሰው ከዚህ ቀን እስከ ዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪየ ጋር እገናኛለሁ ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው ፡፡ ሰባት ቁጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቁጥር ነው፡፡ ለምሳሌ ፦ ፈጣሪ አለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፋጥረትን ከመፋጠር ማረፋ ፥ለጸሎት የሚተጉ ምዕመናን በቀን ለሰባት ጊዜ ማመስገናቸው የሰባት ቁጥር ፋጹምነት ያመለክታል ፡፡ (ዘፍ 2፥2 , መዝ 118፥164) አንድ ሰው 7 ቀናት ቢጾም "አንድ ሱባኤ ጾመ" ይባላል ፡፡ ሱባኤ መቼ ተጀመረ? የተጀመረው ከውድቀት በሓላ በመጀመርያው ሰው በአዳም ነው፡፡ ቅዱሳን መላእክት …
✨የቅዱሳን ታሪክ (የነገረ ቅዱሳን) ዋና ምንጮች ፤ (የቀጠለ) ።።።።።። 🌿🌿🌿።።።።። 👉የመነኮሳት መጻሕፍት :- ሦስተኛው የነገረ ቅዱሳን ምንጭ ፥ ሦስቱ የመነኮሳት መጻሕፍት ናቸው። * 1)መጽሐፈ መነኮሳት :- የመነኮሳትን የአኗኗር ሥርዓትና አጠቃላይ መንፈሳዊ ህይወት የሚያስትምር ነው። *2) መጽሐፈ አረጋዊ :- ስለ ምንኩስና ፣ ጥልቅ የጾምና የጸሎት ሕይወት ፣ ስለ ትህትና፣ ትዕግሥት ፣ ፍቅር አጠቃላይ መንፈሳዊ ግስጋሴ የሚያስተምር ነው። *3) መጽሐፈ ማር ይስሐቅ :- ለአብነት የሚሆኑን የአባታችን የቅዱስ ይስሐቅ ሶሪያዊ መንፈሳዊ ትምህርቶችን የያዘ ነው። እነዚህ መጻሕፍት ሰው እንዴት ወደ ቅድስና መሄድ እንደሚችል የሚመሩ በመሆናቸው በውስጣቸው…
"በአንተ ማረፍ ማን ይሰጠኛል? ልቦናዬ ይጥለቀለቅ ዘንድ ፤ ክፉተቴን እረሳ ዘንድ ፤ አንተን ብቸኛው ሀብቴን አቅፍ ዘንድ፤ ወደ እኔ መግባትህን ማን ይሰጠኛል? አንተ ለእኔ ምንድን ነህ? እንድናገር በርኅራኄህ አንደበቴን ዳስሰው ፤ እንድወድህ ግድ የምትለኝ ፤ ምላሽ ባልሰጥ ቁጣህ የሚነድድና ከለላ የሚያሳጣኝ ፤ እኔ ለአንተ ምንድን ነኝ? አንተን አለማፍቀር ራሱ ጉስቁልና አይደለምን? ኦ! አቤቱ ጌታዬ አምላኬ ፤ በርኅራኄህ መልስልኝ ፤ አንተ ለእኔ ማን ነህ? እሰማህ ዘንድ ተናገረኝ ፤ እነሆ በፊትህ የልቦናዬ ጆሮዎች ተከፍተዋልና፤ አቤቱ ጌታዬ ክፈትና "ለነፍሴ፤ እኔ ነኝ መድኃኒትሽ በላት" ይህን ድምፅ በሩጫ ተከትዬ በመጨረሻም አንተን ልይዝህ እፈልጋለሁ፤ ሰምቼ…
❤1👍1
"በዙሪያህ ያሉትን ሰዎች ማክበር ስትጀምር፣ እግዚአብሔርን የማወቅ የመጀመሪያውን በር አንኳኳህ ማለት ነው። ሰውን የምትንቅ ከሆነ ግን መጽሐፍትን ሁሉ ብታነብና ጥበብን ሁሉ ብታውቅ እንኳ ገና ጨለማ ውስጥ ነህ። እውነተኛ እውቀት ሰውን በመውደድ እንጂ በቃላት ብዛት አይለካም።" + ቅዱስ ዮሐንስ ዘቀመር +
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @flgqdsan. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ፍኖተ ቅዱሳን” (@flgqdsan), 1,498 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/flgqdsan.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.