14 Jul 2026, 08:20 UTC≈1,050 views6 reactionsread 8 August 2026 ከፍቅር በላይ ምን አለ❤️❤️❤️👍
⚜ ለፍቅረኛዎ 😘 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
💟 ፍቅርዎን በመግለፅ #surprise 😵 ማድረግ፤
💟 HBD ለማለት፤ 🎂
💟 ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶♀
💟 ይቅርታ🙏 ለመጠየቅ፤🤦♂
❤️የፍቅር ገጠመኝ ካላችሁ❤️
ወይም
የፍቅር❣️ ታሪካችውን በvoice መላክ
ከፈለጋችሁ @photopicBot ላይ ይላኩልን 📬 በነፃ እናደርሳለን።
❁ 🌹❁............❁ 🌹❁.......❁ 🌹❁
⚠️ የሚልኩለት ሰው #member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን ይላኩለት
@fkrbefkr143 @fkrbefkr143
For any Comment ➴➴➴
@Promoandcomment_bot
❁🌹❁....…
❤5👏1
14 Jul 2026, 06:17 UTC989 views3 reactionsread 8 August 2026 እውነተኛ ለውጥ!
ያንተ ለውጥ በአጭር ጊዜ ሰዎችን ሁሉ እንዲያስገርም አጠብቅ፤ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል፣ የማይቆም ጥረት ይጠይቃል፣ ያንተን ትዕግስት ይጠይቃል፤ ፍራንክ ኦሽን "ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል" ይለናል። ወዳጄ በትዕግሥት ተሞልተህ ለውጥህን ቀጥል! 😍
#ከተመቻቹ_ላይክ👍
#ከወደዱት_ሼር_ያድርጉ♥️
●◉Join us share
💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
@fkrbefkr143
@fkrbefkr143
✽»🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽»🌺
🔥3
14 Jul 2026, 06:15 UTC918 views4 reactionsread 8 August 2026 .......#የዘመኑ_ሰዎች
በአርቲፊሻል ውበት ግራ እየተጋቡ
በልብ ሳይገናኙ ባሳብ ሳይግባቡ
በቃላት ጋጋታ ውስጡን ሳያጣጥም
በአፍ ላይ ፍቅር ብቻ ከንፈር የሚገጥም
በስሜት ሚነዳ እልፍ ሰው ሲበዛ
ከሚጋባው ይልቅ የሚፋታው በዛ።😭
●◉Join us share
💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
@fkrbefkr143
@fkrbefkr143
✽»🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽»🌺
❤4
2 May 2025, 11:18 UTC≈12,000 views48 reactionsread 8 August 2026 💘#ብለሽ_ተሳልሽ_አሉ ❤️
በርግጥ አስገድጄ #ውደጂኝ አልልም
ደግሞም በመጥላትሽ ቅር'ኔ አልሰኝም
ብቻ ግን ያልገባኝ የጥላቻሽ ግቡ
#ስለወደድኩሽ ነው ምንድነው ሰበቡ ? 😏
ይድፋው ይገልብጠው ይጉደል ያ አካሉ
አቦ ጤና ይንሳው ብለሽ ተሳልሽ አሉ
ያውም ብዙ ስለት ፡
ደሞ እስቲ ምን ይሁን ብለው ሲጠይቁሽ
እንደው ደግ ደጉን #ተመኚለት ሲሉሽ
ሰዉ እንዲሰማ ለመንደሩ ሁሉ
ደስታዬ ይሄ ነው ብለሽ ሟረትሽ አሉ ፡
የኔ 'ሚለው ይክዳው ሂወቱ ይደባለቅ
ብቻ ሀዘን ወሮት ያሳየኝ ሲሳቀቅ
ሰላምን ሳያገኝ ደስታ ካይኑ ርቆ
የሚያምናቸው ጠፍተው ያሳየኝ ተሳቆ
ባለም ላይ እንዳለ ዋጋ እንዳጣ ነገር
በየ ሜዳው ወድቆ ሲንፏቀቀው ይደር😠
የሚያፈቅረው አ'ቶም ያድርገው ከርታታ
…
❤30👍16👏2
Signed Geme
26 Apr 2025, 16:45 UTC≈10,800 views25 reactionsread 8 August 2026 የምታምር ሴት ቀንን
ልታሳምር ትችላለች
የምትፀልይ ሴት
ግን ዘመንን ታሳምራለች።
የኔ ልባም 🤍
••●◉Join us share
💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
@fkrbefkr143
@fkrbefkr143
✽»🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽»🌺
❤20👍5
Signed Gemechis D.
25 Apr 2025, 17:18 UTC≈10,700 views21 reactionsread 8 August 2026 ❤️❤️ ፍቅርሽ ነው ያመመኝ 🌹🌹
ታመሃል ወይ አልሽኝ አዎ ታምሜያለው
እንደውም ልንገርሽ ያመመኝ ልቤን ነው
ፍቅርሽ ነው ያመመኝ የሆነኝ በሽታ
የማይድን ቁስል ነው ሲያድር የሚበረታ
💔💔💔💔💔💔
አንቺን አንቺን ሚያስብል ሌላን የሚያስጠላ
እያደር የሚጠብቅ ከቶ የማይላላ
በየቀኑ አዲስ ሲቆይ የሚጣፍጥ
ባላየሁሽ ጊዜ በሀይል የሚያቅበጠብጥ
🥰🥰🥰🥰
ምን ብዬ ልንገርሽ ስንቱን ልዘርዝረው
የፍቅርሽ በሽታ አይነቱ ብዙ ነው
የታመምኩት ባንቺ የምድነው ባንቺ
ባክሽ አትፍረጂ ልቤ እየቃተተ
🥰🥰🥰🥰🥰
ፍቃድሽ ከሆነ ከህመሜ እንድድን
በህመሙ ሙቶ ልቤ እንዳይሆን በድን
ልብሽ ከፈቀደ አንጀትሽ ከራራ
ከንፈርሽ ይሳመኝ ልቤ እንዲሰራ
💋💋…
👍10❤8🥰2👏1
Signed Gemechis D.
ፍቅርን ❤️ በፍቅር pinned «ከፍቅር በላይ ምን አለ❤️❤️❤️👍 ⚜ ለፍቅረኛዎ 😘 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ 💟 ፍቅርዎን በመግለፅ #surprise 😵 ማድረግ፤ 💟 HBD ለማለት፤ 🎂 💟 ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶♀ 💟 ይቅርታ🙏 ለመጠየቅ፤🤦♂ ❤️የፍቅር ገጠመኝ ካላችሁ❤️ ወይም የፍቅር❣️ ታሪካችውን በvoice መላክ ከፈለጋችሁ @photopicBot ላይ ይላኩልን 📬 በነፃ እናደርሳለን። ❁…»
24 Apr 2025, 12:10 UTC≈8,140 views14 reactionsread 8 August 2026 ከፍቅር በላይ ምን አለ❤️❤️❤️👍
⚜ ለፍቅረኛዎ 😘 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
💟 ፍቅርዎን በመግለፅ #surprise 😵 ማድረግ፤
💟 HBD ለማለት፤ 🎂
💟 ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶♀
💟 ይቅርታ🙏 ለመጠየቅ፤🤦♂
❤️የፍቅር ገጠመኝ ካላችሁ❤️
ወይም
የፍቅር❣️ ታሪካችውን በvoice መላክ
ከፈለጋችሁ @photopicBot ላይ ይላኩልን 📬 በነፃ እናደርሳለን።
❁ 🌹❁............❁ 🌹❁.......❁ 🌹❁
⚠️ የሚልኩለት ሰው #member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን ይላኩለት
@fkrbefkr143 @fkrbefkr143
For any Comment ➴➴➴
@Promoandcomment_bot
❁🌹❁....…
❤10👍3🔥1
Signed Gemechis D.
20 Apr 2025, 11:45 UTC≈7,700 views10 reactionsread 8 August 2026 Photo
መልአኩም ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፤ “አትፍሩ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትፈልጉ አውቃለሁና፤ እርሱ በዚህ የለም፤ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል፤ ኑና ተኝቶበት የነበረውን ቦታ እዩ። ”
ማቴዎስ 28:5-6
#እንኳን_ለብርሀነ_ትንሳኤ_በሰላም_አደረሳችሁ ✝️
#መልካም_በዓል❤
••●◉Join us share
💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
@fkrbefkr143
@fkrbefkr143
✽»🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽»🌺
❤6👍3🥰1
Signed Gemechis D.
19 Apr 2025, 15:37 UTC≈7,360 views16 reactionsread 8 August 2026 ተመለሺ ፍቅሬ💗
አልቻልኩም ለመኖር ካንቺ ተነጥዬ
ትዝታሽን ማዘል ከብዶታል ጀርባዬ😕
ያማረው ፈገግታሽ ተስሎብኝ ባይኔ
ደግሞ እየመሰልሽኝ አብረሺኝ ከጎኔ🥰
በሀሳብ ሰቀቀን አለኩልሽ እኔ😔
ያሳለፍነው ሁሉ ብቅ ሲል ከፊቴ
በፍልቅልቅ ደስታሽ ሲፈካልኝ ቤቴ
አብረን የዋልንበት ጋራ ሸንተረሩ
ዛፍና ቅጠሉ ሳር ምድር አየሩ
ባንቺ መኖር ነበር የሚዋቡት ለካ😊
ጨረቃም ምትደምቀው ፀሀይዋም ምትፈካ
ይኸው ዛሬ የለም ያ ማንነታቸው
አንቺ ስትሄጂ ረግፏል ውበታቸው
እኔም ሰምጫለው ከትዝታሽ ባህር
ተመለሺ እባክሽ ቂም መያዝሽ ይቅር☹️
ፍቅርን እንቀጥለው ካቆምንበት ቦታ
ለየቅል መኖሩ አይሰጠንም ደስታ💔
ትርጉም የለሽ ሆኗል ያላንቺ መኖሬ
እባክሽ ነዪልኝ #ተመለሺ_ፍቅሬ🥺
…
❤10👍6
Signed Geme
17 Apr 2025, 13:04 UTC≈6,770 views12 reactionsread 8 August 2026 ውድ ገጣሚያን እና ደራስያን እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉትን ግጥምና ማንኛውንም ስነ ፅሁፍ ከታች🔽⬇️ ባለው username መላክ ትችላላችሁ
@photopicBot 💠
መልካም ቀን🙏❤️
••●◉Join us share
💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
@fkrbefkr143
@fkrbefkr143
✽»🌺 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━ ✽»🌺
👍9❤3
Signed Gemechis D.
15 Apr 2025, 11:21 UTC≈6,710 views21 reactionsread 8 August 2026 ❤️🔥#ትሂድ🚶♀🚶♀
እንዲያው ጥላ መሄድ የሚወዳትን ሰው
የልቧን ፍላጎት ሙሉ ካደረገው😏
አልከለክላትም ትሂድ ትነሳና
ይበጀኛል ብላ ባየችው ጎዳና
ከእኔ ጋር መሆኑ እሬት ከሆነባት😟
የሰጠኋት ፍቅር ሰላሟን ከነሳት
እንግዲያውስ ትሂድ አልከለክላትም❤️🔥
ውደጂኝም ብዬ አላስገድዳትም💔
ልቧም ተጓዥ ካላት ብረሪ ክነፊ
ሂጂ ነው የምላት ካሻሽ ዘንድ እረፊ☹️
መንገደኛው ልቧ ለመሄድ የቃጣው
ታግዬ አላስቀረው ከመንገዱ አልገታው
ስለዚህ ትገስግስ መንገዱን ካሰበች💔
እኔም 'ሸኛታለው ድካሙን ሳልሰለች😖
••●◉Join us share
💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌
@fkrbefkr143
…
👍13❤7😢1
Signed Geme
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @fkrbefkr143. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.