2 Nov 2022, 20:05 UTC≈2,610 viewsread 6 August 2026 ዛሬ በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው ስምምነት ኢትዮጵያን ከአራት ዓመት ተኩል በፊት የጀመርነውን የለውጥ ጉዞ ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነው። ለሰላም ያለን ቁርጠኝነት ጸንቷል። እና ለስምምነቱ ትግበራ ትብብር ለማድረግ ያለን ቁርጠኝነትም በተመሳሳይ ጠንካራ ነው።
በኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት ስም ለአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን እና የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተወካይ የተከበሩ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆን እና ከተከበራችሁ የከፍተኛ ተወካይ ቡድን አባላት ጋር ምስጋናዬን አቀርባለሁ። የተከበሩ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና ክብርት ዶ/ር ፉሙዚሌ ማልምቦ የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝዳንት። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽ…
Signed Natty
2 Nov 2022, 20:05 UTC≈1,660 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @AbiyAhmedAliofficialPhoto
Expression of Gratitude on the Conclusion of Peace Talks
Signed Natty
2 Nov 2022, 19:57 UTC≈1,560 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @eliasmeseretPhoto
ህዝቤ ሆይ፣
አሁን ከጫፍ ጫፍ ተቃቅፈህ ለሀገርህ ኢትዮጵያ ልማት እና እድገት ስራ፣ የሰላም ሂደቱን ደግፍ፣ አምላክ ሂደቱን እንዲያሳካው እና ለመሪዎችህ ጥበቡን እና አስተዋይነቱን እንዲሰጥ ፀልይ።
በፌክ ኒውስ፣ በክፉ ፕሮፖጋንዳ እና በጥላቻ ንግግር ሊከፋፍሉህ እና ሊያናክሱህ የሚፈልጉትን አትስማ... የእስካሁኑ ሰለቸን፣ በቃችሁ በላቸው።
ታዋቂው ሩስያዊ ፀሀፊ ሊዮ ቶልስቶይ በአንድ ወቅት "በአለማችን ሁለቱ ሀይለኛ ተዋጊዎች ትዕግስት እና ግዜ ናቸው" ብሎ ነበር። ግዜ እና በትዕግስት የተደረጉ ውይይቶች የዛሬውን ቸር ወሬ አሰምተውናል።
የወደመው ንብረት እንኳን ይተካል፣ የሞተ ግን ተጎዳ... እንደዛም ሆኖ ግን ሰላሙን ያዝልቅልን።
#Peace #Ethiop…
Signed Natty
21 Aug 2021, 21:09 UTC≈2,960 viewsread 6 August 2026 Photo
እናት ሀገር ትኑር
Signed Natty
15 Mar 2021, 17:41 UTC≈4,290 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @JafbokPhoto
የማይቀርበት የመጽሀፍ ምረቃ "ከአመጿ ጀርባ"
📅 March 19, 2021 at 5pm (መጋቢት 10፣ 2013 በ11 ሰዓት)
📍 በሳፋየር ሆቴል
ጃዝ ሙዚቃ - በአስሊ ባንድ
የክብር እንግዶች
- ሙላቱ አስታጥቄ
- በድሉ ዋቅጂራ
- በሀይሉ ገብረመድህን
- መኩሪያ መካሻ
- ቸርነት ወልደገብርኤል
- ሕይወት እምሻው
- ትዕግስት ወልተንጉስ
- ዎፕሉቶ ስንቅነህ
- ሶፊያ አብዱልቃድር
- ሰለሞን ሳህሌ ትዕዛዙ
.
@jafbok
Signed Natty
2 Jan 2021, 11:32 UTC≈3,820 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @JafbokPhoto
#አዲስ_መጽሐፍ
የተሾመ ብርሃኑ ከማል ሁለት አዳዲስ መጻሕፍት ለንባብ በቁ ::
1- የሐረር አሚሮች ሱልጣኖችና ኢማሞች የሕይወት ታሪክ
2- ሌላው የኢትዮጵያ ታሪክ ገጽታ
ይሰኛሉ !!
Signed Natty
4 Dec 2020, 13:55 UTC≈2,930 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @JafbokPhoto
በነገራችን ላይ
የአሌክስ እብርሃም " ከዕለታት ግማሽ ቀን " የተሰኘው መጽሐፉ ሁለተኛው ዕትም እየተሸጠ ነው ::
ጃዕፈር መጻሕፍት !!
Signed Natty
4 Dec 2020, 13:53 UTC≈2,590 viewsread 6 August 2026 #EthiopiaCheck
በባሕር ዳር ከተማ ውሃ ተበክሏል በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
ከዚህ በፊትም የከተማውን ሕዝብ ሰላም ለመንሳት በተደጋጋሚ ውሃ እንደተበከለ ተደርጎ በሀሰት ይወራ እንደነበር የአገልግሎቱ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ በሪሁን አለሙ ለአብመድ ተናግረዋል፡፡ ዛሬና ትናንት በተደረገ የናሙና ምርመራ ምንም ችግር እንደሌለ መረጋገረጡንም ገልጸዋል፡፡
Signed Natty
3 Dec 2020, 12:18 UTC≈2,320 viewsread 6 August 2026 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵና በራሺያ ፌዴሬሽን መንግስታት መካከል ኒውክለርን ለሰላማዊ ዓላማ ለማዋል የተደረገ የስምምነት የውሳኔ ሃሳብን አጸደቀ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የስራ ዘመን አምስተኛ መደበኛ ስብሰባው በኢትዮጵና በራሺያ ፌደረሽን መንግስታት መካከል ኒውክለርን ለሰላማዊ ዓላማ ለማዋል የተደረገ ስምምነትን ለማጽደቅ በውጪ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቀረበለትን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ አድምጧል፡፡
የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ስምምነቱ ለሀገሪቱ ከሚኖረው ጥቅም አንጻር ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይቶች ተካሂደው ኮሚቴው አስፈላጊ መሆኑን አምኖበታል ብለዋል፡፡
ስምምነቱ የሀገራቱን የቆየ ግንኙነት …
Signed Natty
2 Dec 2020, 13:11 UTC≈1,790 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @AbiyAhmedAliofficialPhoto
ከፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች እና ከሲቪክ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ዛሬ ባካሄድነው ውይይት፣ ቀጣዩ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ የሚሆንበትን መንገድ በተመለከተ መግባባት ላይ ደርሰናል። የፌደራል መንግሥት በኢትዮጵያ ነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ የሚካሄድበትን መሠረት ለመጣል በቁርጠኝነት መሥራቱን እንደሚቀጥል ገልጫለሁ።
In today’s discussions with political parties and CSOs, we reached an understanding on ways to ensure the 2021 elections are democratic. I shared the federal government’s unwavering efforts to lay the foundation for free & fai…
Signed Natty
2 Dec 2020, 13:06 UTC≈1,500 viewsread 6 August 2026 Photo
#ሀሰተኛ_መረጃ
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዛሬ ኢትዮ FM የኮሚሽኑ ወንጀል መከላከል ዘርፍ ሃላፊ የሆኑት ም/ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ ገልፀዋል በሚል 38 የህዋሀት አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል ስል ያስተላለፈው መረጃ ሐሰትና በም/ኮሚሽነር ጀነራሉ ያልተላለፈ መሆኑን አሳወቀ።
ተያዙ በሚል ሃላፊው የገለፁት መከላከያ ውስጥ የግንኙነት መስመር ያቋረጡና ከዚህ ድርጊት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ሜጀር ጀነራል ገብረመድህን ፍቃዱን (ወዲ ነጮን) ጨምሮ 38 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ስለመቅረባቸው ነው።
በህግ ከሚፈለጉት የህወሓት ቡድን አባላት እስከአሁን የተያዙ አለመኖራቸው ታውቆ ሌሎች ሚዲያዎች ይህንን "የተዛባ መረጃ" ለህበረተሰቡ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ ፌዴ…
Signed Natty
2 Dec 2020, 12:47 UTC≈1,450 viewsread 6 August 2026 38 የህወሀት አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።
የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት እስካሁን በተወሰደው የህግ የበላይነት የማስከበር ስራ 38 የህወሃት አመራሮች በህግ ጥላ ስር ውለዋል።
ከተያዙት ተጠርጣሪዎች መካከልም የሰሜን እዝ የመረጃ ሰንሰለትን በመቁረጥ እና ሌሎች ወንጀሎችን ፈጽመዋል በሚል የተጠረጠሩ የመከላከያ አመራሮችን ጨምሮ ሌሎች የህወሃት አመራሮት ይገኙበታል ተብሏል።
ይሁንና የእስር ትዕዛዝ ከወጣባቸው እና በፌደራል ፖሊስ ከተያዙ ተጠርጣሪዎች መካከል ከላይ ከተጠቀሱት ተጠርጣሪዎች በተጨማሪ የተያዙትን ስም ዝርዝር ምክትል ኮሚሽነሩ አልተናገሩም።
እንደ ምክትል ኮሚሽነሩ ገለ…
Signed Natty
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @factnewsethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.