The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

Channel
Ethio Social Science Students📄📒📖
@ethiosocialstudents
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,234subscribers
-17 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001290838952 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethiosocialstudents |
| Created | Between 1 March 2018 and 10 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/ethiosocialstudents |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 16:24 | 1,234 | -4 |
| 23 Aug 2026, 10:24 | 1,238 | -3 |
| 19 Aug 2026, 18:53 | 1,241 | -6 |
| 16 Aug 2026, 18:24 | 1,247 | -1 |
| 12 Aug 2026, 22:52 | 1,248 | -3 |
| 6 Aug 2026, 14:31 | 1,251 | no change |
| 6 Aug 2026, 14:27 | 1,251 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 10 June 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 26 December 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#BulehoraUniversity በ2013 ዓ.ም የትሃምህርት ዘመን በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ሰኔ 28-29/2013 በመሆኑ በተጠቀሰው ቀን ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን፡፡ ዩንቨርሲቲው #Share @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents 👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽Join
#MeddaWalabuUniversity በ2013 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ጊዜ ከ ሰኔ 28 እስከ ሰኔ 30, 2013 በመሆኑ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ብቻ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ተብላቹሃል። #Share @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents 👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽Join
ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ተማሪዎች ለመመዝገብ ሬጅስተር ስትሉ "your registration request is sent" ካላቹህ ተመዝግባቹዋል ማለት ነው ። ሌላኛው ለምዝገባ ስትመጡ በአካል ምዝገባ ስለሚከናወን አስፈላጊውን ዶክመንት መያዝ ይኖርባቹሃል። 👆የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት መልዕክት ነው ለመመዝገብ 👇 http://apps.ju.edu.et #Share @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents 👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽Join
#BahirdarUniversity በ2013 የትምህርት ዘመን በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ሰኔ 22 እና 23 ቀን 2013 በመሆኑ በዕለቱ ተገኝታችሁ ምዝገባ እንደታከናውኑ እየገለጽን፡ በምዝገባ ወቅት የ10ኛና የ12ኛ ክፍል የብሄራዊና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማስረጃዎች ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣ 3x4 ስድስት ጉርድ ፎቶግራፎች፣ የመኝታ አልባሳትና የስፖርት ትጥቅ አሟልታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ በተጨማሪም በ2012 ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ተማሪ የነበራችሁና በመጀመሪያው ሴሚስተር በተለያየ ምክንያት ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁና በ2013 ዓ.ም አንደኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስተር በመልሶ ቅበላ ለመቀጠል የምትፈል…
#WerabeUniversity በ2013 የት/ት ዘመን ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ሰኔ 28-29/2013 መሆኑን እያሳወቅን አርፍዶ የሚመጣ ተማሪ ምዝገባ ሰኔ 30/2013 በቅጣት የሚፈጸም መሆኑን እናውቃለን። ሬጂስትራር ጽህፈት ቤት #Share @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents 👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽Join
መቱ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ከሰኔ 28 እስከ 29/2013 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲው ሲሄዱ ሊይዟቸው የሚገቡ፦ • የ8ኛ፣ 10ኛ እና የመሰናዶ ትምህርት ማጠናቀቂያ ውጤት ዋናውና ኮፒው • ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው • 3×4 ፎቶግራፍ (8) • አንሶላ፣ ብርድልብስ እና ትራስ ጨርቅ • የስፖርት ትጥቅ በ2012 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት ተማሪ የነበሩና በህጋዊ መልኩ መውጫ የሞሉ ተማሪዎችም ከአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ሪፖርት እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። በተመሳሳይ በ2013 ዓ.ም የ2ኛ ዓመት ተማሪ የነበሩና በህጋዊ መልኩ መውጫ የሞሉ…
#SemeraUniversity ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ከሰኔ 26 እስከ 27/2013 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ከሰኔ 28 እስከ 29/2013 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል። አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲው ሲሄዱ ሊይዟቸው የሚገቡ፦ • የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው • የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው • ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው • 3×4 ፎቶግራፍ (8) • አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ • የስፖርት ትጥቅ ከተገለፁት ቀናት ውጪ የሚመጡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች አይስተናገዱም ብሏል ዩኒቨርሲቲው። የሚቀየር ነገር ሲ…
#Attention_for_fresh_students ማን ሊማር ነው🤔 ✅በ2011 ዩንቨርስቲ ከገቡ ተማሪዎች መካከል ከታች የተጠቀሰው ቁጥር ያህል ተማሪዎች ከጊቢ ተጭረዋል 1,Hawwasa University 1372 ተማሪ 2,ወልድያ Univeristy 1400 ተማሪ 3,ወልቂጤ Univeristy 890 ተማሪ 4,ዲላ Univeristy 1700 ተማሪ 5,መቀሌ Univeristy 2000 ተማሪ 6,ደብረ ማርቆስ Univeristy 1001 ተማሪ 7,ደብረ ብርሀን Univeristy 901 ተማሪ 8,ደብረ ታቦር Univeristy 1450 ተማሪ 9,ጎንደር Univeristy 0 ተማሪ 10,አድግራት Univeristy 800 ተማሪ 11,ወላይታ ሶዶ University 650 ተማሪ 13,…
#WOLDIAUNIVERSITY በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ሰኔ 29-30/2013 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሰው ቀን ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እየገለጽን በምዝገባ ወቅት፡ ➢ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣ ➢ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪብት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ፣ ► የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርትፍኬት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ፣ 3X4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ብዛት 4፣ ► አንሶላ ፣ ብርድልብስ ፣ ትራስ ልብስ እና የስፓርት ትጥቅ አሟልታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ 📌በተጨማሪም በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ የነበራችሁ እና በተለ…
#Update‼️ የ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርሲቲዎች 1.#Addis Ababa university ሰኔ 19 ና 20 2.#Wolaita Soddo university ሰኔ 26 - 30 3. #Samara university ሰኔ 26 ና 27 4. #jigjiga university ሰኔ 25 -30 5. #Gonder university ሰኔ 23 ና 24 6. #Wollagga university ሰኔ 28 ና 29 7. #Ambo university ሰኔ 24 ና 25 8. #Wachamo university ሰኔ 29 ና 30 🚩 በ Online ምዝገባ ሰኔ 15-2…
#DireDawaUniversity ፨ በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ 2013 ትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ እና በ2012 በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ የሄዳችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ሰኔ 27 እስከ 30/2013 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እያሳሰበን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ #Share @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents @EthioSocialStudents 👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽Join
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ethiosocialstudents. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ethio Social Science Students📄📒📖” (@ethiosocialstudents), 1,234 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethiosocialstudents.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.